9 999
Subscribers
-1324 hours
-827 days
-37030 days
Posts Archive
9 999
🌎አለም አቀፍ በብዙዎች Download የተደረጉ የክሪፕቶ አፖች በደረጃ
💰Binance — 9.9M
💱Bitget Wallet — 5.8M
💰Bybit — 4.5M
💱Bitget — 2.9M
✖️OKX — 2.6M
🛡Trust Wallet — 2.1M
😀MetaMask — 1.1M
📈Kucoin — 824K
🦁CryptoCom — 581K
📈Coinbase — 551K
🤩 Binance still reigns supreme... 😎
@ebs_crypto✅@ebs_crypto✅
9 999
በአለም ላይ የcryptocurrency ተጠቃሚዎች ቁጥር 600 ሚሊዮን ደርሷል
ይሄ ቁጥር ከዓለም አቀፉ ህዝብ 7.5% የሚሆነው ነው በተለይ ክሪፕቶ በተመሰረተ 15 ዓመታት ውስጥ ብቻ ብዙ ተከታዮች ማፍራቱ ወደፊት አለምን እንደሚቆጣጠር ማሳያ ነው።
ቢያንስ በየወሩ ከ 30 እስከ 60 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች በCrypto ግብይቶችን እንደሚያካሂዱ መረጃው ይጠቁማል።
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅ @
9 999
😇Blum ላይ የDOGS Drop የተሰጣቹ ነገ ማታ 5 ሰዓት ላይ ያበቃል
ያልተሰጠን ደሞ አዲስ ዙር 5 ሚልየን ተጨዋች ተሳታፊ የሚሆንበት Drop Game ሰኞ ይመጣላቿል ተብለናል😜
ነገር ግን ለዚህኛው ዙር ተካፋይ ለመሆን Connect ያረጋቹት Wallet ከዚ በፊት በትንሹ 1 Transaction የተፈፀመበት መሆን አለበት
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto
9 999
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards!
▶️Reward: 20,000 starsfi
➡️Position: 1-8-9-10
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
9 999
ምናልባት Crypto currency ከ TON ወደ Binance ስትልኩ Memo ተሳስታችሁ ልታውቁ እና እስከ አሁን ብሩን ያላስመለሳችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ
እንደ Binance ያሉ ትላልቅ Exchange በየቀኑ ብዙ Transaction ያስተናግዳሉ, ታድያ ስራቸውን ቀለል ለማድረግ እያንዳንዱን transaction ግለሰቡን ለመለየት Memo ይጠቀማሉ.
አንዳንድ ሰው ከ Tonkeeper DOGS ወደ Binance ለመላክ Address copy ያደርግ እና Memo (comment) ይረሳል ወይንም ደስ ያለውን ነገር ይፅፋል. ይህ ሲሆን የላካችሁት Asset ወደ Binance አይገባም ነገር ግን Fundኡ የትም አይሄድባችሁም.
ማድረግ ያለባችሁ process ይኖራል
1ኛ - Binance Customer care ማናገር
ስታናግራቸው ማያያዝ ያለባችሁ Document
- የ Transaction Detail (TXID/HASH) - tonkeeper ላይ ገባችሁ Transaction history ላይ ታገኙታላችሁ
- የተላከበት አድሬስ እና ምክኒያት (Memo በስህተት ፅፌ ነው... የሚል ምክኒያት ታስገባላችሁ.
2ኛ - transaction እንደተላከ የሚያረጋግጥ Screenshot
- Tonkeeper ውስጥ በመግባት Transaction History ውስጥ የተላከውን Screenshot እያይዛችሁ እዛው ላይ መላክ
3ኛ - መጠበቅ
- ጥቂት ሊያቆዩ ስለሚችሉ በትዕግስት መጠበቅ አለባችሁ
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
9 999
🌐Today's Vertus Daily Combo
🗓 Date: October 15 2024
🌐 Reward: 17
🔗 Vertus Link: Start
@Ethio_Crypto_365✅
@Ethio_Crypto_365✅
9 999
X EMPIER 🚩
X Empire Chill Phase ተጠናቋል OCTOBER 24 LISTE የሚደረግ ሲሆን በ
➽OKX,
➽Bybit,
➽Bitget,
➽Gate,
➽Kucoin,
➽MEXC,
➽Telegram Wallet እና ሌሎችም እንደሚኖሩ ተናግረዋል ምናልባት ባይናንስ ይካተታል ።
ዛሬ OCTOBER 18:00 UTC ከምሽቱ ሶስት ሰአት ላይ claiming process እንደሚጀምሩ አሳውቀዋል ።
ከዚ በመቀጠል TOKEN LISTED የሚደረገው ከላይ በጠቀስንላችሁ EXCHANGE ላይ OCTOBER 24 12:00 UTC ማለትም በእኛ ከቀኑ 9 ሰአት ላይ ይጀመራል
Our telegram channel 👇 ➨ @Ethiopian_http_injector ➨ @Ethiopian_http_injector Share✅
9 999
✅ሁላችሁንም ለተሳትፎዋችሁ እናመሰግናለን ቤተሰብ ለዛሬ አጠናቀናል ።
✅giveaway አብራችሁን እስካላችሁ ድረስ በቀጣይ ልክ እንደዚህ አይነት አጓጊ የሚያሸልም ወድድር ይኖራል✅
📣ቻናላችንን share ማድረግ አትርሱ 🥰
✉️ FOR MORE JOIN US💰
@ebs_crypto✅
@ebs_crypto✅
✈️🅰🅰🅰 🅰🅰🅰🅰🅰🅰
9 999
@CR77GOAT77 50
@Jo_na19 50
@t_mesay 50
@Nigntgoof 50
@Nomorale 200
@dem_987 2000
@Mamushet2016 200
@perfectionist98 200
@YA1BU 200
አሸናፊዎች @Prince_miftah⭐️በኩል ሽልማታችሁን መውስድ ትችላላችሁ
9 999
ጥያቄ 6 የመጨረሻው ❓
ዝግጁ ናችሁ All Fam 🥰
Giveaway ተደራሽ እንዲሆን 200 card 8 ሰዎች የ 25 የ 25 Card
ጥያቄ 4:07 ሲል Post እናረጋለን እዛጋ Comment ፃፍ
1 ኛ
10 ኛ
20 ኛ
30 ኛcomment አሸናፊ ይሆናሉ
Readyyy የታለ reaction 😊
9 999
ጥያቄ 5 ❓
በአለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የሀይቅ ብዛት ያላት ሀገር ማናት ???
ቀድሞ ለመለሰ ሳይሆን 100ኛ ኮሜንት ላይ ትክክለኛውን መልስ የፃፈ አሸናፊ ይሆናል 100ኛ ልክ ካልሆነ 101 እያለ ይቀጥላል
