ch
Feedback
Nowi Fx

Nowi Fx

前往频道在 Telegram

Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

显示更多

📈 Telegram 频道 Nowi Fx 的分析概览

频道 Nowi Fx (@ebs_crypto) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 640 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 9 138,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 864

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 640 名订阅者。

根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -541,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 309 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

11 640
订阅者
-1224 小时
-1277
-54130
帖子存档
Nowi Fx
11 632
Tomarket new task @ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
Tomarket new task @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
🪙ቢትኮይን በአለም ላይ 6ኛው ትልቁ የገንዘብ ሀብት ነው። @ebs_crypto✅@ebs_crypto✅
🪙ቢትኮይን በአለም ላይ 6ኛው ትልቁ የገንዘብ ሀብት ነው። @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
▶️ዛሬ ምሽት 3:00 Claim ይጀምራል 😍 ሊስት OCT 24 ቀን 9:00😋 @ebs_crypto✅@ebs_crypto✅
▶️ዛሬ ምሽት 3:00 Claim ይጀምራል 😍 ሊስት OCT 24 ቀን 9:00😋 @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
🌎አለም አቀፍ በብዙዎች Download የተደረጉ የክሪፕቶ አፖች በደረጃ 💰Binance — 9.9M 💱Bitget Wallet — 5.8M 💰Bybit — 4.5M 💱Bitget — 2.9M ✖️OKX —
🌎አለም አቀፍ በብዙዎች Download የተደረጉ የክሪፕቶ አፖች በደረጃ 💰Binance — 9.9M 💱Bitget Wallet — 5.8M 💰Bybit — 4.5M 💱Bitget — 2.9M ✖️OKX — 2.6M 🛡Trust Wallet — 2.1M 😀MetaMask — 1.1M 📈Kucoin — 824K 🦁CryptoCom — 581K 📈Coinbase — 551K 🤩 Binance still reigns supreme... 😎 @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
Let's hope so. Let's hope so 🤫

Nowi Fx
11 632
በአለም ላይ የcryptocurrency ተጠቃሚዎች ቁጥር 600 ሚሊዮን ደርሷል ይሄ ቁጥር ከዓለም አቀፉ ህዝብ 7.5% የሚሆነው ነው በተለይ ክሪፕቶ በተመሰረተ 15 ዓመታት ውስጥ ብቻ ብዙ ተከታዮች ማ
በአለም ላይ የcryptocurrency ተጠቃሚዎች ቁጥር 600 ሚሊዮን ደርሷል ይሄ ቁጥር ከዓለም አቀፉ ህዝብ 7.5% የሚሆነው ነው በተለይ ክሪፕቶ በተመሰረተ 15 ዓመታት ውስጥ ብቻ ብዙ ተከታዮች ማፍራቱ ወደፊት አለምን እንደሚቆጣጠር ማሳያ ነው። ቢያንስ በየወሩ ከ 30 እስከ 60 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች በCrypto ግብይቶችን እንደሚያካሂዱ መረጃው ይጠቁማል። @ebs_crypto@ebs_crypto✅ @

Nowi Fx
11 632
ዛሬ ምንጠቁማቹ አሪፍ airdrop አለን react 😭

Nowi Fx
11 632
😇Blum ላይ የDOGS Drop የተሰጣቹ ነገ ማታ 5 ሰዓት ላይ ያበቃል ያልተሰጠን ደሞ አዲስ ዙር 5 ሚልየን ተጨዋች ተሳታፊ የሚሆንበት Drop Game ሰኞ ይመጣላቿል ተብለናል😜 ነገር ግን ለዚ
😇Blum ላይ የDOGS Drop የተሰጣቹ ነገ ማታ 5 ሰዓት ላይ ያበቃል ያልተሰጠን ደሞ አዲስ ዙር 5 ሚልየን ተጨዋች ተሳታፊ የሚሆንበት Drop Game ሰኞ ይመጣላቿል ተብለናል😜 ነገር ግን ለዚህኛው ዙር ተካፋይ ለመሆን Connect ያረጋቹት Wallet ከዚ በፊት በትንሹ 1 Transaction የተፈፀመበት መሆን አለበት @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards! ▶️Reward: 20,000 starsfi ➡️Position: 1-8-9-10 @ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards! ▶️Reward: 20,000 starsfi  ➡️Position: 1-8-9-10 @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
ምናልባት Crypto currency ከ TON ወደ Binance ስትልኩ Memo ተሳስታችሁ ልታውቁ እና እስከ አሁን ብሩን ያላስመለሳችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ እንደ Binance ያሉ ትላልቅ Exchange
ምናልባት Crypto currency ከ TON ወደ Binance ስትልኩ Memo ተሳስታችሁ ልታውቁ እና እስከ አሁን ብሩን ያላስመለሳችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ እንደ Binance ያሉ ትላልቅ Exchange በየቀኑ ብዙ Transaction ያስተናግዳሉ, ታድያ ስራቸውን ቀለል ለማድረግ እያንዳንዱን transaction ግለሰቡን ለመለየት Memo ይጠቀማሉ. አንዳንድ ሰው ከ Tonkeeper DOGS ወደ Binance ለመላክ Address copy ያደርግ እና Memo (comment) ይረሳል ወይንም ደስ ያለውን ነገር ይፅፋል. ይህ ሲሆን የላካችሁት Asset ወደ Binance አይገባም ነገር ግን Fundኡ የትም አይሄድባችሁም. ማድረግ ያለባችሁ process ይኖራል 1ኛ - Binance Customer care ማናገር ስታናግራቸው ማያያዝ ያለባችሁ Document - የ Transaction Detail (TXID/HASH) - tonkeeper ላይ ገባችሁ Transaction history ላይ ታገኙታላችሁ - የተላከበት አድሬስ እና ምክኒያት (Memo በስህተት ፅፌ ነው... የሚል ምክኒያት ታስገባላችሁ. 2ኛ - transaction እንደተላከ የሚያረጋግጥ Screenshot - Tonkeeper ውስጥ በመግባት Transaction History ውስጥ የተላከውን Screenshot እያይዛችሁ እዛው ላይ መላክ 3ኛ - መጠበቅ - ጥቂት ሊያቆዩ ስለሚችሉ በትዕግስት መጠበቅ አለባችሁ @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
🌐Today's Vertus Daily Combo 🗓 Date: October 15 2024 🌐 Reward: 17 🔗 Vertus Link: Start @Ethio_Crypto_365✅ @Ethio_Crypto_36
🌐Today's Vertus Daily Combo         🗓 Date: October 15 2024         🌐 Reward: 17        🔗  Vertus Link: Start @Ethio_Crypto_365@Ethio_Crypto_365

Nowi Fx
11 632
photo content

Nowi Fx
11 632
X EMPIER 🚩 X Empire Chill Phase ተጠናቋል OCTOBER 24 LISTE የሚደረግ ሲሆን በ ➽OKX, ➽Bybit, ➽Bitget, ➽Gate, ➽Kucoin, ➽MEXC, ➽Telegram W
X EMPIER 🚩 X Empire Chill Phase ተጠናቋል OCTOBER 24 LISTE የሚደረግ ሲሆን በ ➽OKX, ➽Bybit, ➽Bitget, ➽Gate, ➽Kucoin, ➽MEXC, ➽Telegram Wallet እና ሌሎችም እንደሚኖሩ ተናግረዋል ምናልባት ባይናንስ ይካተታል ። ዛሬ OCTOBER 18:00 UTC  ከምሽቱ ሶስት ሰአት ላይ claiming process እንደሚጀምሩ አሳውቀዋል ። ከዚ በመቀጠል TOKEN LISTED የሚደረገው ከላይ በጠቀስንላችሁ EXCHANGE ላይ OCTOBER 24 12:00 UTC ማለትም በእኛ ከቀኑ 9 ሰአት ላይ ይጀመራል
Our telegram channel 👇 ➨ @Ethiopian_http_injector@Ethiopian_http_injector Share✅

Nowi Fx
11 632
✅ሁላችሁንም ለተሳትፎዋችሁ እናመሰግናለን ቤተሰብ ለዛሬ አጠናቀናል ። ✅giveaway አብራችሁን እስካላችሁ ድረስ በቀጣይ ልክ እንደዚህ አይነት አጓጊ የሚያሸልም ወድድር ይኖራል✅ 📣ቻናላችንን sha
ሁላችሁንም ለተሳትፎዋችሁ እናመሰግናለን ቤተሰብ  ለዛሬ አጠናቀናል ። giveaway አብራችሁን እስካላችሁ ድረስ  በቀጣይ ልክ እንደዚህ አይነት አጓጊ  የሚያሸልም ወድድር ይኖራል 📣ቻናላችንን  share ማድረግ አትርሱ  🥰 ✉️ FOR MORE JOIN US💰 @ebs_crypto@ebs_crypto✅ ✈️🅰🅰🅰  🅰🅰🅰🅰🅰🅰

Nowi Fx
11 632
@CR77GOAT77 50 @Jo_na19 50 @t_mesay 50 @Nigntgoof 50 @Nomorale 200 @dem_987 2000 @Mamushet2016 200 @perfectionist98 200 @YA1BU 200 አሸናፊዎች @Prince_miftah⭐️በኩል ሽልማታችሁን መውስድ ትችላላችሁ

Nowi Fx
11 632

Nowi Fx
11 632
ፃፉ 🤌

Nowi Fx
11 632
ጥያቄ 6 የመጨረሻው ዝግጁ ናችሁ All Fam 🥰 Giveaway ተደራሽ እንዲሆን 200 card 8 ሰዎች የ 25 የ 25 Card    ጥያቄ 4:07 ሲል Post እናረጋለን እዛጋ Comment ፃፍ 1 ኛ 10 ኛ 20 ኛ 30 ኛcomment አሸናፊ ይሆናሉ Readyyy የታለ reaction 😊

Nowi Fx
11 632
@YA1BU winner🤌
@YA1BU winner🤌

Nowi Fx
11 632
ጥያቄ 5 በአለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የሀይቅ ብዛት ያላት ሀገር ማናት ??? ቀድሞ ለመለሰ ሳይሆን 100ኛ ኮሜንት ላይ ትክክለኛውን መልስ የፃፈ አሸናፊ ይሆናል 100ኛ ልክ ካልሆነ 101 እያለ ይቀጥላል