cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Orthodox mezmur & profile picture

በዚህ ቻናላችን የተለያዩ ምስሎች እና መዝሙሮች ይገኛሉ

Show more
Advertising posts
537
Subscribers
-424 hours
-57 days
+3130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
840Loading...
02
Media files
1540Loading...
03
Media files
3310Loading...
04
Media files
3260Loading...
05
Media files
2900Loading...
06
Media files
2883Loading...
07
Media files
3741Loading...
08
Media files
3420Loading...
09
Media files
5540Loading...
10
Media files
5481Loading...
11
🔔አዲስ_ዝማሬ 🎙መቃብር ባዶ ነው  | 🎙ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ| 💒Ethiopian Orthodox Mezmur New Ethiopian Orthodox Mezmur 2024😍
4550Loading...
12
Media files
5136Loading...
13
Media files
4572Loading...
14
Media files
4401Loading...
15
Media files
4720Loading...
16
Media files
4823Loading...
17
አክፍሎት በሰሙነ ሕማማት ዕለተ አርብ ከስግደት በሗላ ምዕመናን በየቤታቸው ጥቂት ነገር ለቁመተ ሥጋ ቀምሰው እስከ እሁድ /የትንሳኤ ሰዓት/ ይሰነብታሉ፡፡ ይህ አክፍሎት ይባላል፡፡ ከአርብ እስከ ቅዳሜ ሌሊት ለእሁድ አጥቢያ ማክፈል የብዙዎች ነው። አንዳንዶች ግን ከሐሙስ ጀምረው ያከፍላሉ፡፡ ይህም እመቤታችን፣ ያዕቆብ እና ዮሐንስ የጌታን ትንሳኤ ሳናይ እህል ውሃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤ መቆየታቸውን ተከትሎ የመጣ ትውፊት ነው፡፡ ይህንን ትውፊት አስመልክቶ ሄሬ ኔዎስ፣ አውሳብዮስ የተባሉ ጸሐፍት፣ ሐዋሪያት በሰሙነ ሕማማት ከደረቅ ዳቦ እና ከትንሽ ውሃ በቀር እንደማይመገቡ እና ከሐሙስ ጀምረው እንደሚያከፍሉ ጽፈዋል፡፡ ይህም ብቻ ሳይሆን ሐዋሪያት ሌሎቹንም እንድያከፍሉ እንዲያሳስቡና ከሐሙስ ጀምሮ ያልተቻላቸው ቢያንስ ከአርብ ጀምሮ እንዲያከፍል ማዘዛቸውን ጽፈዋል፡፡ የኛ ቤተክርስቲያን ትምህርትም ይሄው ነው፡፡ ምንጭ፦ ስምዐ ጽድቅ ልዩ እትም ዘሰሙነ ሕማማት
3974Loading...
18
#የፍቅር_ ቀን# ❤❤❤❤❤ እኔ የማከብረው ሁሌ ምዘክረው አለኝ የፍቅር ቀን አለኝ የማረሳው ልቤን አሸንፎት በእንባ የማወሳው የኔ ውድ አፍቃሪ በቀጠሮው ሰአት በቀጠሮው ቦታ ሳያረፍድ ተገኝቶ በዛች በከፍታ በደሙ ቀለበት ገብቶልኝ ቃልኪዳን በእውነተኛ ፍቅር ለእውነተኛ መዳን ልሙትልሽ ብሎ በፅኑ መሀላ መውደዱን ገልጦልኝ እንድኖር በተድላ በዛች በለተ አርብ በፍቅር ቀናችን ፍቅሩን ገልጦልኛል ቀይ አበባ ሳይሆን ቀይ ደም ሰቶኛል ስለዚህ ያቺ ናት እርሷ ናት የኛ ቀን የኔና የውዴ ለአለም የታየበት በርሱ መወደዴ።       ወስብሐት ለእግዚአብሔር! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ክብርና ምስጋና ይግባው በእለተ አርብ ለተሰቀለው ⛅⛅⛅⛅⛅⛅⛅⛅
3651Loading...
19
#ስቅለት
4274Loading...
20
Media files
2793Loading...
21
Media files
2931Loading...
22
Media files
2802Loading...
23
Media files
2651Loading...
24
#በእንተ_ጸሎት_ሐሙስ "ተራሮችን በኃይሉ የሚያስታጥቃቸው ለማገልገል ማበሻ ጨርቅ ታጠቀ፡፡ የባሕርን ውኃ እንደ አቁማዳ የሚሰበስበው በቀላያትም መዝገቦች የሚሾማቸው ርሱ ከወዳጁ ከአልዓዛር ቤት የውኃ ማድጋ አንሥቶ እግሮችን ለማጠብ ያገለግልባት ዘንድ ወደ  ኩስኩስት አፈሰሰ፡፡ እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በሚታጠቡበት ገንዘብ የናስ ኩስኩስት ሠርቶ በደብተራ ኦሪት ደጃፍ እንዲያኖራት ሙሴን ያዘዘው ውኃውን በኩስኩስት ሞልቶ የደቀ መዛሙርቱን እግር ሊያጥብ ዠመረ፡፡ የተረከዞቻቸውንም እድፍ በታጠቀው ማበሻ ጨርቅ አሸ፡፡"  (አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ) "በወገቡ የታጠቀውን ማድረቂያ አይተው መላእክት አደነቁ፤ ስሙ ከፀሓይና ከጨረቃ በፊት የነበረ ርሱ አገልጋይ ኾነ፤ ሕያው ጌታን ሱራፌል ያመሰግኑታል፤ ቦታውን ግን አያውቁም፤ ሱራፌልን የፈጠረ ርሱ በራት ጊዜ ወገቡን ዘርፍ ባለው ዝናር ታጠቀ፤ እንዳያቃጥል በመፍራት የማይታይ እሳት ለሐዋርያት አገልጋይ ኾኖ አብነት ይኾናቸው ዘንድ የትሕትና ሥራን የሚሠራበትን ውሃ በኩስኩስት ቀዳ የደቀ መዛሙርቱን አለቃ ጴጥሮስንም እግሩን ሊያጥበው ጠራው" (ሃይማኖተ አበው ዘያዕቆብ ዘሥሩግ) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE
3011Loading...
25
Media files
3010Loading...
26
Media files
2891Loading...
27
Media files
2881Loading...
28
Media files
2931Loading...
29
Media files
2831Loading...
30
Media files
2971Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 6 4
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 4👍 2