cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Orthodox mezmur & profile picture

በዚህ ቻናላችን የተለያዩ ምስሎች እና መዝሙሮች ይገኛሉ

Show more
Advertising posts
541
Subscribers
+324 hours
+277 days
+6030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🥰 3👍 1
🔔አዲስ_ዝማሬ 🎙መቃብር ባዶ ነው  | 🎙ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ| 💒Ethiopian Orthodox Mezmur New Ethiopian Orthodox Mezmur 2024😍
Show all...
👍 2
😢 5
አክፍሎት በሰሙነ ሕማማት ዕለተ አርብ ከስግደት በሗላ ምዕመናን በየቤታቸው ጥቂት ነገር ለቁመተ ሥጋ ቀምሰው እስከ እሁድ /የትንሳኤ ሰዓት/ ይሰነብታሉ፡፡ ይህ አክፍሎት ይባላል፡፡ ከአርብ እስከ ቅዳሜ ሌሊት ለእሁድ አጥቢያ ማክፈል የብዙዎች ነው። አንዳንዶች ግን ከሐሙስ ጀምረው ያከፍላሉ፡፡ ይህም እመቤታችን፣ ያዕቆብ እና ዮሐንስ የጌታን ትንሳኤ ሳናይ እህል ውሃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤ መቆየታቸውን ተከትሎ የመጣ ትውፊት ነው፡፡ ይህንን ትውፊት አስመልክቶ ሄሬ ኔዎስ፣ አውሳብዮስ የተባሉ ጸሐፍት፣ ሐዋሪያት በሰሙነ ሕማማት ከደረቅ ዳቦ እና ከትንሽ ውሃ በቀር እንደማይመገቡ እና ከሐሙስ ጀምረው እንደሚያከፍሉ ጽፈዋል፡፡ ይህም ብቻ ሳይሆን ሐዋሪያት ሌሎቹንም እንድያከፍሉ እንዲያሳስቡና ከሐሙስ ጀምሮ ያልተቻላቸው ቢያንስ ከአርብ ጀምሮ እንዲያከፍል ማዘዛቸውን ጽፈዋል፡፡ የኛ ቤተክርስቲያን ትምህርትም ይሄው ነው፡፡ ምንጭ፦ ስምዐ ጽድቅ ልዩ እትም ዘሰሙነ ሕማማት
Show all...
🙏 5👍 3
#የፍቅር_ ቀን# ❤❤❤❤❤ እኔ የማከብረው ሁሌ ምዘክረው አለኝ የፍቅር ቀን አለኝ የማረሳው ልቤን አሸንፎት በእንባ የማወሳው የኔ ውድ አፍቃሪ በቀጠሮው ሰአት በቀጠሮው ቦታ ሳያረፍድ ተገኝቶ በዛች በከፍታ በደሙ ቀለበት ገብቶልኝ ቃልኪዳን በእውነተኛ ፍቅር ለእውነተኛ መዳን ልሙትልሽ ብሎ በፅኑ መሀላ መውደዱን ገልጦልኝ እንድኖር በተድላ በዛች በለተ አርብ በፍቅር ቀናችን ፍቅሩን ገልጦልኛል ቀይ አበባ ሳይሆን ቀይ ደም ሰቶኛል ስለዚህ ያቺ ናት እርሷ ናት የኛ ቀን የኔና የውዴ ለአለም የታየበት በርሱ መወደዴ።       ወስብሐት ለእግዚአብሔር! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ክብርና ምስጋና ይግባው በእለተ አርብ ለተሰቀለው ⛅⛅⛅⛅⛅⛅⛅⛅
Show all...
🔥 3