cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

👉በኔ እ𝕪ታ..🤓

ሴናዬ ነኝ...ቻናሌን ተቀላቀሉ🤓 ግጥም ለኔ ትንፋሽ ነው! ልክ ንፁ አየር ሰላምን እንደሚቸረን! እናም ከግጥም ውስጥ... ንፁ ቃል ንፁ ስሜት ንፁ ሀሳብ ታገኛለህ ንፁነት የግጥም ቀለሙ ነው። እንደኔ ንፃትን የማያሳይ ግጥም ግጥም ነው ብዬ አላምንም ። ጥበብን በኔ እይታ እናሳድጋት😍 Please sher and join🙏🙏🙏 @Senayeee @Scat_Johny join . Sher . comment

Show more
Advertising posts
497
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+4330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🤕ድምፅ አልባ ፊደላት💔 ፀጉሩን #አንጨብርሮ ፂሙን #አጎፍሮ #ጥግ ተቀምጦ ለሚታየኝ ወጣት ሂድና ታዘዘዉ #ስጠዉ አንድ ድራፍት ቅዳለት ደብል ጂን ሀሳቡን #ይርሳበት‼️ በፂሙ #መጎፈር በፀጉሩ #መንጨብረር ቁጥር ፈታ በሚል በግንባሩ መስመር☹️ ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል #ነገር! . . እዚያምከጨለማዉ #ብቸኝነት ዉጧት💔 ሲጋራዋን ይዛ ለቆመችዉ ወጣት🤒 ሂድና #ታዘዛት የሚጠጣ ስጣት! . . ምጋ #በተፋችዉ በጭሶቹ መሀል ሴትነት #ሲበደል ‼️💔 እህትነት #ሲጣል ‼️ አናትነት #ሲጎል 😔 ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ፊደል.... @fonkabcha1 @fonkabcha1
Show all...
ቅናት...☺️
Show all...
..............................ሴናዬ✍️ ጨረቃም ተቆጣች ፀሀይም ጠቆረች ሰማይም ተነነች ምድርም ውሀ ሞላች ኮከባት በነኑ አእዋፋትም ጠፉ የሰው ዘር በነነ መለአክትም ከፉ አምላኬም ተቆጣ ክንዶቹን አሳየ እኔም እዚ አለው አይቼ እንዳላየ ይሄ ሁሉ ሲሆን ቢገርመኝ መኖሬ ከቶ አለመጥፋቴ ለካስ መሸሸጊያ ዓለሜ ስጠፋ ዓለም ናት ሂወቴ ዓለም ላይ ተገኘው አለሜን አጥቼ ምድርን እረገጥኩ ከራሴ ጠፍቼ ሰው ለካ ሲጠፋ ከማንነቱ ላይ ምድር ይወለዳል እነደገና ከላይ ዓለሜም ዓለምም ጭለማ ነበሩ አሁን ሞት ተመኘው ያው ከተባበሩ እንደገና ደሞ ልሞት ስሰናዳ የሞት ድግስ ይሉ ጨለማ ተነዳ ጨለማው ሲነሳ አለሜ ተገኘች ብቸኛዋ ነብሴ ወደዓለሟ ሄደች        እንደገና ነቃች ህልም ነበር ለካ       አይኗን ስትገልጠው ብረሀኗ ጠፍቶ ጨለማ ተተካ . . .       አልቻልኩም በምድር አሁን የተማጠች የብሶት ልጅ! እነሆ ለእናንተ🙏 የሴቷ ልጅ
Show all...
አትመኚው ቃሌን
..............................✍️.ዮሐንስ ከንፈርሽ እንቡጥቡጥ፣ፀጉርሽ ፀሀዳ አይኖችሽ ማራኪ፣መልክሽ ነው እንግዳ አያልኩ ስትሰሚኝ፣ እንዳትደነቂ ባክሽ እንዳታምኚኝ። ጨረቃን ለክቼ በውብ ብርሃኗ፣አንቺን ብመስልሽ የፀሐይን ጀንበር፣ ካንቺ ፈገግታ ጋር፣ባመሳስልልሽ እንዳትደነቂ እንዳታምኚኝ ባክሽ እኔ ገጣሚ ነኝ ፣ ቃሌ የለውም እውነት ፊደላትን ማብሰል፣ማሽሞንሞን በውሸት ለኔ ስራዬነው፣እውነት አልባ ድርሰት ያለም ሞናሊዛ፣ ፍቅርሽ ነው ምግቤ ያልኩ ካሞገስኩሽ ካፌ ቃላት እንጂ፣አይደለም ከልቤ ልክ እነደሰማዪ፣ፍቅርሽ ነው የላቀ ልክ እንደ አልማዝ ወርቅ፣ወዝሽ የደመቀ የዋህንትሽማ ፣ከውቂያኖስ የሰፋ እያልኩኝ በውሸት ፣ ቃላት ባንከራፋ አትመኚኝ ውዴ እንዳታምኚ ቃሌን ገጣሚ ነኘና፣ብዙ ሺ ፊደላት ሞልተውታል አፊን መልክሽ የሚያበራ፣የለሽ የሰው አቻ የጥርሶችሽ ውበት ፣ልክ እንደ ሀይቅ ዳርቻ እያልኩሽ ብመሰጥ ቃላትን አርቅቄ እንዳታምኚኝ ውዴ ቃላቶችን ማጉረፍ፣ለኔ አይደለም ብርቄ          #ነፃ_ስሜቶች       @Scat_Johny 𝖏𝖔
Show all...
👍 2
ተስፋ
Show all...
.....ትዝብት🫢
.......................................ሴናዬ✍️ አዬ የሰው ልጅ ቅሌት አዬ የመኖር ውጤት መታዘብ አይታክት የምድርን አቀበት የሰው ልጅ ክፋቱ እጅጉን ይልቃል የጎደለው በዝቶ ደምቆ ያሸበርቃል እኔን ምስኪን ደሀ ፈጥሮኛል ፈጣሪ አርጎት ማንነቴን የኮከብ ቆጣሪ ጓዴንም ፈጥሮታል አድርጎ ገጣሚ ወንድሜም ተችሯል ሀብት ባጋጣሚ በሴቲቷ እይታ እኔ አስቀያሚ የሆንኩኝ እርካሽ ላይኗ የማልሞላ ሆኛለውኝ ፍራሽ በሴቲቷ እይታ ጓዴም ተገፍትሯል ባይኗ ቦታ አቷል ጭንቅላት ነው እንጂ ገንዘብ ኪሱ ጠፍቷል በሴቲቷ እይታ ሀብታሙ ወንድሜ ዘንድሮም ቀንቶታል ፍቅርን...ገንዘብን... ውበትን ሰቶታል!!🤗 እኔ ሟች ለሴቷ ፍቅርን የማልሰስት እሷ ለኔ ጠላት እኔ ለሡ ህይወት ሾር ሾሯ እያልኩኝ እስክኮነን ድረስ መታከት አቃተኝ ልቤ በሷ ቢፈርስ     እርሷ ስትገፋኝ ጀርባዋን አዙራ      እኔ አፍቃሪ ሞኙ ሆኜ አረፍኩት ጭራ ቅንጣት ሳያስፈራት ፍቅርን መርገጧ እረጋግጣኝ ሔደች ገንብ በመምረጧ     ውበት ምንስ ቢፈርስ ገንዘብስ ቢጠፋ      ፍቅር አይበልጥም ወይ  ምን እንኳ ቢከፋ እንዴት ፍቅር ይረገጥ መታዘብ ነው ጎበዝ ሂወት ላይ ተራምዶ ለገንዘብ መደንዘዝ አወይ የሰው ባህሪ እጅግ አሳፋሪ...!!😱 የተገላቢጦሽ ለካስ ሆኖ ኖሯል ፍቅርን ስትሰጠው ጥላቻ ይመልሳል ይቅርታ ስትጠይቅ ከመቀበል ይልቅ ያየ ይመስል ድንቅ በብዙ የሚደነቅ እረዳሁኝ ብለህ እጅህን ስትሰጠው ጎትቶ ሚጥልህ ከሾ ጉርጓድ ቀጋው እምነት የሚበላ ለገንዘብ የሚባላ በሒወት ለመኖር ሒወት የሚያጠፋ ደስተኛ ለመሆን ሀዘን የሚሠፋ አዬዬዬ!! የሰው ልጅ ክፉ ነው ትላለህ ይህን ሁሉ ስታይ ትዝብት ትጭራለህ!! መታዘብ ነው! 2015.ዓ.ም✍️ የሴቷ ልጅ
Show all...
👍 1🔥 1
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንቺ ምስኪን ሀገር ሁሉን የቻልሽው ምድር ከበደኝ ልገልፅሽ በቃል ልሰይምሽ እንዲ'ኮ ናት ብዬ ማብቂያ ላበጅልሽ ቆይ ምን ልበልሽ እስቲ ተናገሪ? አንቺው ምረጭና ሰይሜሽ ተጠሪ . ደሀዋ እንዳልልሽ በተፈጥሮ የሰጠሽ ይታየኛል ሀብትሽ ፈጣሪ ያደለሽ ስጦታሽ ብዙ ነው እንዳልዘረዝረው የቱንስ ጠርቼ የቱን እተዋለው . ሀብታም እንዳልልሽ ህዝብሽ መቸገሩን መራቡን እያየው ከብዶት ኑሮ አዙሮት መሰደዱን ሰማው የነፃነት ሀገር የፍትህ መድረክ ናት ብዬ እንዳልናገር ሆነሻል የስጋት ጀግና አያቶቻችን ያኔ የተሰዉላት በአንድነት ሆነው ዋጋ የከፈሉላት ተተኪ አባቶች ዛሬ ሸንሽነዋት የእኩልነት ሚዛን ተዛብቶ የጠፋባት አብሮነቱ ቀርቶ ልዩነት ሰፍቶባት እንደ ዶሮ ብልት ዘር የከፋፈላት ሆነሻል ሀገሬ ከእሳት የጣድዋት . ሰላም ለትውልድሽ ሆኖ ተናፋቂ የራስ ባዳ ሆኗል ባዕድን አድናቂ ተስፋ ያጣ ወጣት በዝቶ በርክቶብሽ የተልፈሰፈሰ ሱሰኛ በዛብሽ ሹመኛም አለልሽ በህዝብሽ ቆማሪ በጠባብ ሀሳቡ ወደ ጥፋት መሪ የዘር ጂኒ የያዘው ከእግር እስከ'ራሱ በደም ተጨማልቆ ንብረት ማግበስበሱ ደስታን የሚሰጠው የህሊናው ባዳ ጥቅምን ሲያሳድድ አንቺን የሚከዳ ኖሮቦሽ ከእቅፍሽ ይዘሻል በጉያሽ ታስገርሚኛለሽ እንደው ስንቱን ግን ቻልሽ.🤔 . እኔ ግን ሳስብሽ በውስጤ ስስልሽ ወይም ስመኝልሽ ይታየኛል ቀንሽ የብርሀን ማያሽ መጪው ዘመን ላንቺ መልካም ሲሆንልሽ ተመልሶ አንድነት ሲሆንልሽ ስንቅ በልጆችሽ መሀል ሲወርድላቸው እርቅ በረከት ሲመላ ችግር ካንቺ ሲርቅ እድገትሽ ሲፋጠን ሰላምሽ ሲመለስ የወጣቱ መንፈስ በፅናት ሲታደስ ይታየኛል ተስፋ🥺 ✍️የተክልዬዋ @semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
Show all...
Repost from N/a
HAPPY MOTHER'S DAY👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵🧑‍🦳🧑‍🦳🧑‍🦳🧑‍🦳👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵🌸🌸🌸🌺🌸🌺🌸🌸🌸🌸🌸
Show all...