ሳቂታዎች ዞን
Open in Telegram
312
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+2630 days
Posts Archive
312
#ሚስት ''ውዴ እኔ እና አንተን ያጋቡን
ሽማግሌ እኮ ሞቱ!!
:
:
:
:
#ባል''አንድ ቀንማ የሰራቸውን እንደሚያገኙ
አውቄ ነበር 🤣🤣🤣
https://t.me/sakitawoch_zone
312
#አረ ኑሮሮሮ ወዴት ነው ሳሙና እና ካርድ ገዝቼ ለባለሱቁ 200💵 ብር ስሰጠው ችሏል አለኝ
:
:
:
#እኔ ግን #አልቻልኩምምም😭😭
https://t.me/sakitawoch_zone
312
#ለመጀመሪያ ጊዜ መኪና ስትነዳ ለድሮ ፍሬንዶችህ ትደውልና ...
:
:
:
:
"እየነዳው ስለሆነ ትንሽ ቆይቼ ደውላለው"😂😂😁😁
https://t.me/sakitawoch_zone
