ar
Feedback
ሳቂታዎች ዞን

ሳቂታዎች ዞን

الذهاب إلى القناة على Telegram

Only fun zone 😂😂🧠. You want ask any one @Life412345

إظهار المزيد
287
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

photo content

photo content

#ከፈተናው ስትወጡ የዚኛውን መልስ B ያለማ አህያ ነው እያሉ ሲስቁ : : : #B ያልከው አንተ ;🤣🤣 https://t.me/sakitawoch_zone

🤣🤣🤣🤣🤣https://t.me/sakitawoch_zone
🤣🤣🤣🤣🤣https://t.me/sakitawoch_zone

#ከእያንዳንዱ ወንድ ጀርባ... Spinal cord አለ😁 😁😁 https://t.me/sakitawoch_zone

#ሚስት ''ውዴ እኔ እና አንተን ያጋቡን ሽማግሌ እኮ ሞቱ!! : : : : #ባል''አንድ ቀንማ የሰራቸውን እንደሚያገኙ አውቄ ነበር 🤣🤣🤣 https://t.me/sakitawoch_zone

#ጫት መቃም ያቆምኩት የስልኬ ፓተርን ጠፍቶብኝ : : : አልጋ ስር የፈለኩት ቀን ነው 😂😂😂😂😂 https://t.me/sakitawoch_zone

#አረ ኑሮሮሮ ወዴት ነው ሳሙና እና ካርድ ገዝቼ ለባለሱቁ 200💵 ብር ስሰጠው  ችሏል አለኝ : : : #እኔ ግን #አልቻልኩምምም😭😭 https://t.me/sakitawoch_zone

sticker.webp0.29 KB

#ለመጀመሪያ ጊዜ መኪና ስትነዳ ለድሮ ፍሬንዶችህ ትደውልና ... : : : : "እየነዳው ስለሆነ ትንሽ ቆይቼ ደውላለው"😂😂😁😁 https://t.me/sakitawoch_zone