cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሙመይዓ መንጋ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ⓵

የሙመይዓዎችን ሚስጥራዊ እና ገሀዳዊ ጥመትን በመረጃ የምናጋልጥበት እና ምላሽ የምንሰጥበት ቻናል ነው።

Show more
Advertising posts
829
Subscribers
-224 hours
-57 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🕋 ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለታላቁ የዒድ አል-አድሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!! 🕋 عيدكم مبارك! ዒዳችሁ የተባረከ ይሁን! تقبلﷲ منا ومنكم. አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን! ዒድ ማለት አዲስ ልብስ ለለበሰ ሳይሆን፣  ዒድ ማለት የቀጠሯን ቀን ፈርቶ፣ ሸሪዓዊ ስርኣቱን ጠብቆ፣ ሸሪዓን ከመፃረር ርቆ፣ በሱንና ዒዱን ላከበረ ሰው ነው!!። ሙስሊም ወንድም የተቸገረውን ወንድሙን በተለየ መልኩ እያስታወሰ ያለውን ተካፍሎ የሚበላበት ወቅት ነውና ኡድሂያ ማረድ አላህ የረዳው ደካማና ማረድ ያልቻሉት ጋር ተካፍሎ በመብላት በዒዱ ሁሉም ደስተኛ እንዲሆን የበኩላችን ጥረት እናድርግ!! በድጋሚ እንኳን በሠላም አደረሰን!! #join ⤵️ https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0 https://t.me/+rTNh_wG_PHE2MGY0 https://telegram.me/IbnShifa
Show all...
👍 6
.                  የሙመይዕ_ክፋት_እጅግ_ለየት_ይላል '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' የአህባሽን ሴራ ሁሉም ደርሶበታል ከአይሁድ መምጣቱ ለሁሉም ተገልጿል ሱፍያም እደዛው ኮተታቸው ታውቋል ሸርክ ክህደትን በግልፅ ያሰራጫል የሞተ ሸይኽ ቀብር ሲያመልክ ይሰተዋላል አወ አብዘሀኛው ሠው ከነዚህ ቶብቷል ጫት የተተፋበት ጥቂት ሙሪድ ቀርቷል ------------------------------------------------------- ኢኽዋንም ነበር ድሮ የሚያምታታ ህዝብ ሳይነቃበት በቃል እየመታ ደዕዋውን አርጎ በምላስ ወለምታ ሸራቸው እያደር በጣም ሲበረታ ተፍቶ ጥሏቸዋል ህዝብ የነቃ ለታ ለስልጣን ሲሮጡ ድን በማስተማር ፈንታ #ፖለቲካን አርገው የድን ዋና አይነታ ተውሂድ <ሲነሳበት> የራሱ ፈንዳታ ሰለ መንግስት ሲሆን የነሱ የጨዋታ ሰለ ድኑ ጉዳይ ሲያቆዩት ለማታ ያን ግዜ ግልፅ ወጥቷል የነሱ ሀኔታ ------------------------------------------------------- ሀጁርያም ብትል በየመን የመጣው ድምፁን አበጃጅቶ የሚያጭበረብረው ጀምዕያ እያለ ሁል ጊዜ ሚጮኸው ሌላን ዝቅ አድርጎ ራሱ ሚሸሞው ያደባባይ ሚስጥር ጥፋቱ ግልፅ ነው ውሸቱ ሲበዛ ትቶታል ብዙ ሠው መቸም አጠይቀኝ ጥቂት ሥለ ቀረው የጮኸ ጯሂ አለው አብሮ ሚያጯጩኸው <---------------------------------------------------> ሌላ አለልህ እንጅ ቶሎ ማይገለጥ ሙመይዕ የሚባል ቀልጦ ሚያቅለጠልጥ #እውነትን ባንድ ጎን #ውሸትን ባንድ ጎን ሰንጥቆ የሚፈልጥ #አቤት_ተንኮል #በጣም_ይገርምሃል #ክፋቱ_ይለያል ንግግሩን አውቆ ሰፋ አርጎ ሚለጥጥ ባንዱ ስትይዘው በሌላው ለማምለጥ በድብቅ ማንነት ሞኞችን የሚያሰምጥ .   .    .    .    . 👇 የሙመይዕ ተንኮል በጣም ለየት ይላል ሲያስፈልግ በሡና ስሙን ይሰይማል ዙሮ ይመጣና መልሶ ይተቻል #ሰለፍይ_ነኝ አትበል ሲል ይጀምርሀል ከቢድዓ ሰዎች አብሮ ይተሻሻል በነሱ አሰመልክቶ ዝምታን ይመርጣል እንደውም ሲነኩ ቅድሚያ እሱ ይቆጣል ግን ለሡና ሰዎች ጥላቻው ይከፋል ግልፅ ባያወጣም አሻግሮ ያሽሟጣል .    .   .    . 👇 እኝህ ሙመይዖች ብዙ ያምታታሉ ቀሰ አርገው አቅልጠው እጅግ ሠው ገደሉ በእርግጥ ጥቂት ሠዎች ሻል ሻል የሚሉ ጥቂት ቆም ብለው ማስተዋል የቻሉ ከሙመይዕ ወጥመድ ተርፈው ይገኛሉ ------------------------------------------------------- አሏህ ሆይ እባክህ ሀቅን አሳየን ከጥመት አራማጅ ከሁሉም ጠብቀን በዱኒያም ባኸይራም እንዳያቀልጡን በሱና ላይ አፅናን አንተው ያ ረህማን ----------------------------------------------- @ibnuidriss https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia
Show all...
የሙመይዓ መንጋ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ⓵

የሙመይዓዎችን ሚስጥራዊ እና ገሀዳዊ ጥመትን በመረጃ የምናጋልጥበት እና ምላሽ የምንሰጥበት ቻናል ነው።

👍 3
📢የተመዩዕ ግፍ ክፍል 17 جناية التميع على المنهج السلفي 📢የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጨማሪ ት/ቶችን ይከታተሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
Show all...
የተመዩዕ ግፍ 17.mp317.29 MB
📢የተመዩዕ ግፍ ክፍል 16 جناية التميع على المنهج السلفي 📢የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጨማሪ ት/ቶችን ይከታተሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
Show all...
የተመዩዕ ግፍ 16.mp315.20 MB
👍 2
📢የተመዩዕ ግፍ ክፍል 15 جناية التميع على المنهج السلفي 📢የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጨማሪ ት/ቶችን ይከታተሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
Show all...
record.ogg13.04 MB
👍 1
📢የተመዩዕ ግፍ ክፍል 14 جناية التميع على المنهج السلفي 📢የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጨማሪ ት/ቶችን ይከታተሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
Show all...
record.ogg15.53 MB
👍 1
📢የተመዩዕ ግፍ ክፍል 13 جناية التميع على المنهج السلفي 📢የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጨማሪ ት/ቶችን ይከታተሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
Show all...
record.ogg5.56 MB
👍 1
📢የተመዩዕ ግፍ ክፍል 12 جناية التميع على المنهج السلفي 📢የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጨማሪ ት/ቶችን ይከታተሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
Show all...
record.ogg1.36 MB
👍 1
📢የተመዩዕ ግፍ ክፍል 11 جناية التميع على المنهج السلفي 📢የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጨማሪ ት/ቶችን ይከታተሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
Show all...
record.ogg5.30 MB
👍 1
📢የተመዩዕ ግፍ ክፍል 10 جناية التميع على المنهج السلفي 📢የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ተጨማሪ ት/ቶችን ይከታተሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
Show all...
record.ogg6.76 MB
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.