en
Feedback
Saint Mark Int'l School 2024-25 info

Saint Mark Int'l School 2024-25 info

Open in Telegram

Saint Mark's school offers its services in accordance with the national curriculum and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info

Show more
631
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+830 days
Posts Archive
🎖እንኳን ደስ አላችሁ🥇 🏆 Congratulation 🎉 ⭐️ኮርተንባቹሀል⭐️⭐️ 💫St. MARK Int. School
🎖እንኳን ደስ አላችሁ🥇 🏆 Congratulation 🎉 ⭐️ኮርተንባቹሀል⭐️⭐️ 💫St. MARK Int. School

♦️ 3 ቀን ቀረው!

✅ማስታወቂያ 📆 ከሐምሌ 1 - ሐምሌ 15 ለመደበኛ ተማሪዎች ቅድሚያ የምዝገባ ጊዜ 👉እባክዎ የልጅዎን ቦታ ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምዝገባን ያጠናቅቁ! ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አ
+1
ማስታወቂያ
📆 ከሐምሌ 1 - ሐምሌ 15 ለመደበኛ ተማሪዎች ቅድሚያ የምዝገባ ጊዜ 👉እባክዎ የልጅዎን ቦታ ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምዝገባን ያጠናቅቁ!
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

የክረምት ፕሮግራሞቻችንን ይመልከቱ! 📚🎨⚽️ ውድ ወላጆች፣ ለክረምት ፕሮግራሞቻችን የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማቅረብ ጓጉተናል! የተሻለ እቅድ ለማውጣት እንዲረዳን፣ እባክዎ የተያያዘውን "Google" ቅጽ ለልጅዎ ይሙሉ። https://forms.gle/uYNjzaCJyQQQTY5W7 እባክዎን ፕሮግራሙ በ6 ቀናት ውስጥ ሊጀምር መሆኑን አስተውለው ፣ እስካሁን ካልተመዘገቡ አሁኑኑ ልጅዎን ያስመዝግቡ ‼️ ለልጆችዎ አስደሳችና በፍቅር የተሞላ ክረምትን በጉጉት እንጠባበቃለን! ከምስጋና ጋር!

Discover Our Summer Programs! 📚🎨⚽️ Dear Parents, We are excited to offer a variety of activities for our summer programs! To help us plan better, please fill out the attached Google Form with your child's activity preferences.
https://forms.gle/uYNjzaCJyQQQTY5W7
Please note that the program is set to start in 6 days, so if you haven't registered yet, please do so now‼️ Looking forward to a fun-filled summer for your children! Thank you,

🌟🌟🌟 ✅የተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ ቅዳሜ ሰኔ 29/2016ዓ.ም ሁሉም የሴንት ማርክ ኢንተ. ስኩል ተማረዎች እና ወላጆች/አሳዳጊዎች በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ተገኝታችሁ የዝግጅታችን ተ
🌟🌟🌟 ✅የተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ ቅዳሜ ሰኔ 29/2016ዓ.ም ሁሉም የሴንት ማርክ ኢንተ. ስኩል ተማረዎች እና ወላጆች/አሳዳጊዎች በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ተገኝታችሁ የዝግጅታችን ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛቿል። በዕለቱ በትምህርት ዓመቱ ከ90 በመቶ በላይ ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት እንሰጣለን። ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር *** 🌟🌟🌟 Notice to Parents Dear Parents, Tomorrow is the graduation ceremony for our Kindergarten students, and we will be giving awards to students who scored above 90 percent during the academic year 2023-24. We warmly invite all parents to attend the ceremony and celebrate the achievements of our students. Thank you! Best, St. MARK Int. School
# https://t.me/SaintMarkSchool # https://t.me/stmarkdaycare # https://t.me/StMark_AfterClassProgram # https://t.me/summerstmark

🌟 Join the SMIS Summer Program! 🌟 Register Now ! ልጆዎትን ያስመዝግቡ # https://t.me/SaintMarkSchool # https://t.me/stmarkdaycare #
🌟 Join the SMIS Summer Program! 🌟 Register Now !
ልጆዎትን ያስመዝግቡ
# https://t.me/SaintMarkSchool # https://t.me/stmarkdaycare # https://t.me/StMark_AfterClassProgram # https://t.me/summerstmark

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 📌ሐሙስ : ሰኔ 27-2016 ዓ.ም ለውድ ሴንት ማርክ ኢንተርናሽል ስኩል ወላጆች /አሳዳጊዎች በሙሉ ለውድ ወላጆች በሙሉ: የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ቅዳሜ ሰኔ 29/2
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 📌ሐሙስ : ሰኔ  27-2016 ዓ.ም ለውድ ሴንት ማርክ ኢንተርናሽል ስኩል ወላጆች /አሳዳጊዎች በሙሉ ለውድ ወላጆች በሙሉ: የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ቅዳሜ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም የ ፕሬፕ ተማሪዎች ምርቃት እና በሁሉም የክፍል ደረጃ ተማሪዎች ከፍተኛ አማካይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የሰርተፊኬት ሽልማት እና ዕውቅና የሚሰጥበት እንድሁም የዓመቱ የትምህርት ዘመን በይፋ የመዝጊያ ፕሮግራም የሚከናወንበት ዕለት ስለሆነ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 3:00-7:00 ከተማሪዎች ጋር በመገኘት የበዓሉ ታዳሚ እንዲሆኑ  በአክብሮት ተጋብዘዋል።           እንኳን አደረሳችሁ!!!! ማሳሰቢያ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ከላይ ከተጠቀሰው  ሰዓት በፊት መገኘት ይኖርባቸዋል። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
# https://t.me/SaintMarkSchool # https://t.me/stmarkdaycare # https://t.me/StMark_AfterClassProgram # https://t.me/summerstmark

👉 ማስታወሻ፡ ውድ ወላጆች፣ ነገ እና ከነገወዲያ ማለትም ሰኔ 26 እና ሰኔ 27 የ"Kindergarten (PreKG,KG and Prep)" ተማሪዎች ለግማሽ ቀን ልምምድ ይመጣሉ። ወላጆች ይህንን ተገ
👉 ማስታወሻ፡ ውድ ወላጆች፣ ነገ እና ከነገወዲያ ማለትም ሰኔ 26 እና ሰኔ 27 የ"Kindergarten (PreKG,KG and Prep)" ተማሪዎች ለግማሽ ቀን ልምምድ ይመጣሉ። ወላጆች ይህንን ተገንዝበው ልጆዎን እንዲልኩልን እንጠይቃለን። ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

👉 ማስታወሻ፡ 1️⃣ ነገ ማክሰኞ ሲመጡ ልጆችዎ ሁሉንም ደብተር ይዘው ይመጣሉ 2️⃣ ምንም ዓይነት መጽሐፍት ይዘው አይመጡም 3️⃣ የአንደኛ ደረጃ (1 – 5ኛ ክፍል እና የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች) ሙሉ
👉 ማስታወሻ፡ 1️⃣ ነገ ማክሰኞ ሲመጡ ልጆችዎ ሁሉንም ደብተር ይዘው ይመጣሉ 2️⃣ ምንም ዓይነት መጽሐፍት ይዘው አይመጡም 3️⃣ የአንደኛ ደረጃ (1 – 5ኛ ክፍል እና የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች) ሙሉ የደንብ ልብስ (Uniform) መልበስ ግዴታ ነው። 4️⃣ ት/ቤት የሚቆዩት እስከ 7 ሰዓት ድረስ ብቻ ስለሆነ ቁርስ መያዛቸውን ያረጋግጡ። 5️⃣ የማጠናከሪያ ትምህርት አይኖርም 6️⃣ ልጆችዎ የሰርሺስ መኪና በጋርም ሆነ በተናጥል (Ride) የሚጠቀሙ ከሆነ መውጫ ሰዓታቸውን 7ሰዓት እንደሆነ ቀድመው ለሹፌሮች ያሳውቁ። 7️⃣ከነገ ማክሰኞ ሰኔ 25 እስከ ሐሙስ ሰኔ 27 የኬጂ ተማሪዎች ለግማሽ ቀን ለልምምድ ይመጣሉ። 8️⃣ ባለፈውሐሙስ ሰኔ፣ 20/2016ዓ.ም ከትምህርት ቢሮ የተላከ ደብዳቤ ልከናል ስለሆነም እንደየ ፍላጎታችሁ ሞልታችሁ ነገ ማክሰኞ በልጆችዎ እንዲልኩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን። 9️⃣በነገው እለት ለክረምት ካምፕ ፕሮግራም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

🌟 Join the SMIS Summer Program! 🌟 In this video, Amen, a vibrant and enthusiastic young girl, introduces the exciting opportunities awaiting your children in the St. Mark's International School Summer Program. Highlights: 👉Engaging Activities: A variety of fun and educational activities designed to enhance learning. 👉Skill Development: Programs aimed at improving language skills, creativity, and more. 👉Experienced Teachers: Friendly and supportive instructors to guide your child's growth. 👉Confidence Building: Activities that boost confidence and encourage social interaction. Watch as Amen shares her positive experiences and the benefits of participating in our diverse summer program. Don't miss this chance to provide your child with a summer full of learning and fun.
Register Now! 📅 Join us @summerstmark

🎉 አስደሳች የክረምት ካምፕ ! ውድ ወላጆች፣ 🚀 የኛን የክረምት ካምፕ-ለልጆች ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📅 የሚጀምርበት ቀን፡ ሐምሌ 8 ለምን መቀላቀል? 📢 የቅርብ ጊዜውን መረጃ ወዲያውኑ ያግኙ። ✅ ቀላል ምዝገባ፡ ለምዝገባ ሂደቱ በቀጥታ እናነጋግርዎታለን። እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል፡- 👉 የክረምት ካምፕ ቻናልን ለመቀላቀል [@summerstmark] የሚለውን ይጫኑ። ⏳ እንዳያመልጥዎ! ልጅዎ በመዝናናት እና በመማር የተሞላ የማይረሳ ክረምት እንዲያሳልፉ ያረጋግጡ። 🎨📚 ለጥያቄዎች በ [+251912506471+251978102288+251710121245] ያግኙን። ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

🎉 Exciting Summer Camp Alert! Dear Parents, 🚀 Join our Summer Camp Channel NOW! 📅 Start Date: June 15 Why Join? 📢 Instant
🎉 Exciting Summer Camp Alert! Dear Parents, 🚀 Join our Summer Camp Channel NOW! 📅 Start Date: June 15 Why Join? 📢 Instant Updates: Get the latest info right away. ✅ Easy Registration: We'll contact you directly for the registration process. 👉 Click [@summerstmark] to join the Summer Camp Channel. ⏳ Don’t miss out! Ensure your child has an unforgettable summer filled with fun and learning. 🎨📚 For questions, contact us at [ +251912506471, +251978102288, +251710121245]. Best, St. MARK Int. School

✅ ቀን፡- 20/10/2016 ዓ.ም የተከበራችሁ ወላጆች አሳዳጊዎች ተማሪዎቻችን ዛሬ ሰኔ 20፣2016 ዓ.ም የአራተኛውን ሩብ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና እና የምዘና ቀናትን አጠናቅቀዋል ስለሆነም ነገ ዓር
ቀን፡- 20/10/2016 ዓ.ም የተከበራችሁ ወላጆች አሳዳጊዎች ተማሪዎቻችን ዛሬ ሰኔ 20፣2016 ዓ.ም የአራተኛውን ሩብ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና እና የምዘና ቀናትን አጠናቅቀዋል ስለሆነም ነገ ዓርብ፣ ሰኔ 21 እና ሰኞ ፣ሰኔ 24፣2016ዓ.ም ትምህርት አይኖራቸውም። የፈተና መመለሻ ቀን ማክሰኞ፣ ሰኔ 25፣2016ዓ.ም ነው። 👉 ማሳሰቢያ፡ 1️⃣ ማክሰኞ ሲመጡ ልጆችዎ ሁሉንም ደብተር ይዘው ይመጣሉ 2️⃣ ምንም ዓይነት መጽሐፍት ይዘው አይመጡም 3️⃣ የአንደኛ ደረጃ (1 – 5ኛ ክፍል እና የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች) ሙሉ የደንብ ልብስ (Uniform) መልበስ ግዴታ ነው። 4️⃣ ት/ቤት የሚቆዩት እስከ 7 ሰዓት ድረስ ብቻ ስለሆነ ቁርስ መያዛቸውን ያረጋግጡ። 5️⃣ የማጠናከሪያ ትምህርት አይኖርም 6️⃣ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ፣ 20/2016ዓ.ም ከትምህርት ቢሮ የተላከ ደብዳቤ ልከናል ስለሆነም እንደየ ፍላጎታችሁ ሞልታችሁ ማክሰኞ በልጆችዎ እንዲልኩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

✅ የመቄዶንያ አባልነት መመዝገቢየ ቅፅ
+1
✅ የመቄዶንያ አባልነት መመዝገቢየ ቅፅ

📌ማስታወቂያ ቀን፡- 20/10/2016 ዓ.ም ዛሬ ሐሙስ ሰኔ፣ 20/2016ዓ.ም ከትምህርት ቢሮ የተላከ ደብዳቤ ልከናል ስለሆነም እንደየ ፍላጎታችሁ ሞልታችሁ ማክሰኞ በልጆችዎ እንዲልኩልን ስንል በት
+1
📌ማስታወቂያ ቀን፡- 20/10/2016 ዓ.ም ዛሬ ሐሙስ ሰኔ፣ 20/2016ዓ.ም ከትምህርት ቢሮ የተላከ ደብዳቤ ልከናል ስለሆነም እንደየ ፍላጎታችሁ ሞልታችሁ ማክሰኞ በልጆችዎ እንዲልኩልን ስንል በትህትን እንጠይቃለን። ከአክብሮት ሠላምታ ጋር፣ ትምህርት ቤቱ

✅ Notice
+1
✅ Notice

Celebrating Our Young Coders! 🎉
Message: Hello Parents! We are thrilled to share the joyous moments from our 2023/24 After Class Program Level 1 certificate ceremony. Our students have embarked on an exciting journey into the world of coding and web development, and their achievements are truly commendable. From learning how to use a mouse to creating their first animations and web pages, their progress has been inspiring. Here are some wonderful snapshots of our proud young beginners receiving their well-deserved certificates. Let's give them a big round of applause for their hard work and dedication! 👏👏👏 We look forward to more learning adventures together! Best regards,
Join us!! @summerstmark

🖊🖊🖊🗓🗓📌📌📌 Subject: Final Exam Week Notice Dear Parents/Guardians, Important Notice: Final Exam Week - Starting [June 2
+1
🖊🖊🖊🗓🗓📌📌📌 Subject: Final Exam Week Notice Dear Parents/Guardians, Important Notice: Final Exam Week - Starting [June 24] Next week is the final exam week for students in grades 1 to 8 (Assessment and Evaluation Week for Kindergarten Students). It is essential that your child is prepared for these exams. Please make sure your child starts reviewing the material covered in each subject. Thank You! St. Mark International School