en
Feedback
Saint Mark Int'l School 2024-25 info

Saint Mark Int'l School 2024-25 info

Open in Telegram

Saint Mark's school offers its services in accordance with the national curriculum and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info

Show more
631
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+830 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '24
October '24
+17
in 1 channels
September '24
+18
in 0 channels
Get PRO
August '24
+45
in 0 channels
Get PRO
July '24
+25
in 0 channels
Get PRO
June '24
+17
in 0 channels
Get PRO
May '24
+24
in 1 channels
Get PRO
April '24
+23
in 1 channels
Get PRO
March '24
+27
in 0 channels
Get PRO
February '24
+19
in 1 channels
Get PRO
January '24
+15
in 1 channels
Get PRO
December '23
+508
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
28 October0
27 October0
26 October0
25 October0
24 October0
23 October0
22 October0
21 October0
20 October0
19 October0
18 October0
17 October+1
16 October+2
15 October+3
14 October+4
13 October0
12 October0
11 October+1
10 October0
09 October0
08 October0
07 October0
06 October0
05 October0
04 October0
03 October+2
02 October+3
01 October+1
Channel Posts
Repost from StMarkIS Community
በጣም አስቸኳይ መልዕክት የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ስኩል ወላጆች የወይዘሪት ገነት (የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ) ስልክ ማለትም +251912506471 የሚለው ስልክ ስለጠፋ ምንም አይነት መልዕክት እንዳትቀበሉ እናሳስባለን።

2
No text...
1 139
3
#ማስታወቂያ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ቅዳሜ ፣ መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0924 *** ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ወላጆች/አሳዳጊዎች እና ተማሪዎች በሙሉ
#ማስታወቂያ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ቅዳሜ ፣ መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0924 *** ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ወላጆች/አሳዳጊዎች እና ተማሪዎች በሙሉ
1 094
4
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን መጪው 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት የሰላም ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
1 155
5
#ዩኒፎርም ቀን፡ ሐሙስ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0008/0824 *** የዩኒፎርም ክፍያ መረጃ ለ(PreKG፣KG እና Prep) ወላጆች ፡- - ባንክ፡ አቢሲኒያ - አካውንት
#ዩኒፎርም ቀን፡ ሐሙስ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0008/0824 *** የዩኒፎርም ክፍያ መረጃ ለ(PreKG፣KG እና Prep) ወላጆች ፡- - ባንክ፡ አቢሲኒያ - አካውንት ቁጥር: 201899532 - መለያ ስም፡ ዮናስ ታደለ AND/ እምነት ንጉሴ - ዋጋ፡ 1850 ብር (ሹራብ፣ ሱሪ እና ሸሚዝ ጨምሮ) ከከፈሉ በኋላ የክፍያ ማረጋገጫዎን (ደረሰኝ) በቴሌግራም ይላኩልን ፡ 👉 https://t.me/StMarkSchool *** የዪኒፎርም ክፍያ ደረሰኝዎን ከሚከተሉት ዝርዝሮች ጋር ያያይዙልን፦ - የተማሪ ስም - የተገዙ ሱሪዎች ወይም ቀሚሶች፣ ሸሚዞች እና ሹራቦች ብዛት *** ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ? በ ☎️ 0991-944040 ይደውሉልን ከአክብሮት ሠላምታ ጋር ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
764
6
Date: Thursday, August 29, 2024 Notice No. 0007/0824 Academic Year 2024-2025: Uniform Notification for St. Mark Int. School K
Date: Thursday, August 29, 2024 Notice No. 0007/0824 Academic Year 2024-2025: Uniform Notification for St. Mark Int. School KG Students *** Dear Parents (PreKG, KG and Prep), Please find the payment information below: Payment Details: - Bank: Bank of Abyssinia - Account Number: 201899532 - Account Name: Yonas Tadelle AND/Emnet Nigussie - Price: 1850 birr (includes sweater, pants, and shirt) Please deposit the fee into the account and notify us once the payment is made. After payment, kindly attach your proof of payment to our Telegram: https://t.me/StMarkSchool *** Please submit your uniform payment receipt with the following details: - Student's name - Number of pants or skirts, shirts, and sweaters purchased Upload your receipt here - @stmarkschool to confirm payment. *** Need More Info? Call us at ☎️ 0991-944040 Best regards, St. Mark Int. School
565
7
ቀን፡ ረቡዕ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0824 *** የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንተርናሽናል ስኩል ተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች እንደሚታወቅው በተለያዩ ጊዜያት ልጆቻ
ቀን፡ ረቡዕ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0824 *** የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንተርናሽናል ስኩል ተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች እንደሚታወቅው በተለያዩ ጊዜያት ልጆቻችንን እንድታስመዘግቡ ለማሳወቅ ሞክረናል እንዲሁም ያለን ቦታ ውስን በመሆኑና ተመዝገቡ ብለን ካሳወቅን ጊዜ ጀምሮ በቂ ጊዜ የሰጠን ቢሆንም ባለማስመዝገባችሁ ምክንያት የ22 ቅርንጫፍ ላይ ያለን ቦታ ስለሞላ ከሐሙስ፣ ነሐሴ 23፣2016ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ የምታካሂዱ የተማሪዎቻችን ወላጆች/ አሳዳጊዎች ወደ አዲሶቹ ቅርንጫፎች ለሚቀርባችሁ ቅርንጫፍ እንድምትሄዱ ለማስገንዘብ እንወዳለን። የቅርንጫፍ አድራሻዎች 1. ጎተራ ቅርንጫፍ - ከ1-8 እና ቅድመ አንደኛ 2. መሪ ቅርንጫፍ - ቅድመ አንደኛ ደረጃ ከአክብሮት ሠላምታ ጋር ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
788
8
ማስታወቂያ ፡ የቅርንጫፍ ለውጥ ዕድል ውድ ወላጆች (22 ቅርንጫፍ) ፣ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ስንዘጋጅ፣ ወላጆች የልጃቸውን የት/ቤት ቅርንጫፍ ለመቀየር ፍላጎት ካለዎት እድል መስጠት እንፈልጋለን።
ማስታወቂያ ፡ የቅርንጫፍ ለውጥ ዕድል ውድ ወላጆች (22 ቅርንጫፍ) ፣ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ስንዘጋጅ፣ ወላጆች የልጃቸውን የት/ቤት ቅርንጫፍ ለመቀየር ፍላጎት ካለዎት እድል መስጠት እንፈልጋለን። ከታች ካሉት አማራጮች ለእርስዎ በጣም ምቹ (ለቤትዎ ወይም ለስራዎ ቅርብ የሆነውን ቦታ) የሆነውን ይምረጡ፦ 1. ከ22 ወደ ጎተራ (ከኬጂ- 8ኛ ክፍል) 2. ከ22 ወደ መሪ (ኬጂ ) የልጅዎን የት/ቤት ቅርንጫፍ ለመለወጥ ፍላጎት ካሎት፣ እባክዎን በስልክ ቁጥር 0912506470/71 ያሳውቁን። ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
517
9
https://t.me/StMarkCommunity
945
10
የተከበራችሁ ወላጆች አሳዳጊዎች ይሄ ከስር የሚገኘው ቻናል አዲሱ የ2017 ዓም ቻናላችን ሲሆን ልጆቻችሁን ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን ያስመዘገባችሁ ወላጆች የልጆቻችሁን የምዝገባ ሁኔታ እና የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ስለሆነ ሊንኩን በመንካት ቻናሉን እንድትቀላቀሉ ስንል እናሳስባለን። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
957
11
ሴንት ማርክ ኢንተ. ስኩል የክረምት ካምፕ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል ☎️ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251991944040 ይደውሉልን ዛሬውኑ ያስመዝግቡ! https://t.me/summerstm
ሴንት ማርክ ኢንተ. ስኩል የክረምት ካምፕ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል ☎️ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251991944040 ይደውሉልን ዛሬውኑ ያስመዝግቡ! https://t.me/summerstmark
948
12
🏫🎓 📚✏️📝 ሴንት ማርክ ኢንተ. ስኩል ለ 2017 ዓ.ም ባካበት ነው የ12 ዓመት በላይ የመማር ማስተማር ልምድ ጥራት ያለውን የት/ት አሰጣጣችንን ተደራሽ ለማድረግ 22 ከሚገኘው ዋና ጊቢ በተ
🏫🎓 📚✏️📝 ሴንት ማርክ ኢንተ. ስኩል ለ 2017 ዓ.ም ባካበት ነው የ12 ዓመት በላይ የመማር ማስተማር ልምድ ጥራት ያለውን የት/ት አሰጣጣችንን ተደራሽ ለማድረግ 22 ከሚገኘው ዋና ጊቢ በተጨማሪ በመገናኛ ፣ ጎተራ እና መሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሷል። ይምጡና ይጎብኙን! 👉 ለልጅዋ የወደፊት ዕድገት የሚበጅ ት/ቤት አድራሻ 👉22  ከቅዱስ ገብርዔል ሆስፒታል 100ሜ ገባ ብሎ ከኬጂ- 8ኛ ክፍልና የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን ያካተተ 👉ጎተራ  ወደ ማሞ መሄጃ ከኬጂ- 8ኛ ክፍልና የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን ያካተተ 👉መሪ 40/60 ኮንዶሚኒየም ወደ 72 በሚወስደዉ መንገድ  ኬጂ እና የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን ያካተተ 👉መገናኛ  ጆኒ ጋራዥ (ጃፓን ኤምባሲ)  የህፃናት ማቆያ ከ 6 ወር ጀምሮ - እንዳያመልጦዎ የቀረን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ ☎️ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን  0912506470/71 ይደውሉልን ለልጅዎ የሚገባ ት/ት ቤት ሴንት ማርክ ኢንተ. ስኩል *** Follow us ✅Telegram - https://t.me/SaintMarkSchool ✅Tiktok - https://www.tiktok.com/@saintmarkschool ✅Youtube - https://youtube.com/@saintmarkschool ✅Facebook - https://www.facebook.com/p/St-Mark-Int-School-Ethiopia-100083328188061/ ✅Instagram - https://www.instagram.com/st.markschooleth # https://t.me/StMark_Gotera # https://t.me/StMark_Meri # https://t.me/stmarkdaycare
860
13
✅ ሴንት ማርክ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ!!! 🎉 ትምህርት ቤታችን ሁለት ቅርንጫፎችን መከፈታችንን ስንገልጽ በጣም በደስታ ነው! 🌟የመሪ ቅርንጫፍ የመዋዕለ ህጻናት ተማሪዎ
✅ ሴንት ማርክ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ!!! 🎉 ትምህርት ቤታችን ሁለት ቅርንጫፎችን መከፈታችንን ስንገልጽ በጣም በደስታ ነው! 🌟የመሪ ቅርንጫፍ የመዋዕለ ህጻናት ተማሪዎችን 🧒🎈የሚያገለግል ሲሆን የጎተራ ቅርንጫፍ ደግሞ ከKG-8ኛ ክፍል 🎒📚 ያስተናግዳል። ልጆቻችሁን ወደ አዲሱ ቦታችን ለመቀበል እና ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት ለማቅረብ በጉጉት እንጠብቅዎታለን። በተጨማሪም 22ቱ ቅርንጫፍ ማህበረሰባችንን ማገልገሉን ይቀጥላል። 😊🙏❤️ ይምጡና ይጎብኙን! ለበለጠ መረጃ: ☎️  0912506470/71 ይደውሉ ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር 👉 Join Us ✅ # https://t.me/SaintMarkSchool # https://t.me/stmarkdaycare
842
14
Dear Parents of Pre-KG, The last day to register siblings for the new academic year is Thursday. Please finalize your registr
Dear Parents of Pre-KG, The last day to register siblings for the new academic year is Thursday. Please finalize your registration quickly to secure their spot. After Thursday, we will start registering students from the waiting list. Thank you. Sincerely, St. Mark International School
827
15
🎖እንኳን ደስ አላችሁ🥇 🏆 Congratulation 🎉 ⭐️ኮርተንባቹሀል⭐️⭐️ 💫St. MARK Int. School
🎖እንኳን ደስ አላችሁ🥇 🏆 Congratulation 🎉 ⭐️ኮርተንባቹሀል⭐️⭐️ 💫St. MARK Int. School
952
16
✅ማስታወቂያ 📆 ከሐምሌ 1 - ሐምሌ 15 ለመደበኛ ተማሪዎች ቅድሚያ የምዝገባ ጊዜ 👉እባክዎ የልጅዎን ቦታ ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምዝገባን ያጠናቅቁ! 3️⃣ ቀን ቀረው ‼️ ከአክብሮት ሠላምታ
✅ማስታወቂያ 📆 ከሐምሌ 1 - ሐምሌ 15 ለመደበኛ ተማሪዎች ቅድሚያ የምዝገባ ጊዜ 👉እባክዎ የልጅዎን ቦታ ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምዝገባን ያጠናቅቁ! 3️⃣ ቀን ቀረው ‼️ ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
1
17
✅ማስታወቂያ 📆 ከሐምሌ 1 - ሐምሌ 15 ለመደበኛ ተማሪዎች ቅድሚያ የምዝገባ ጊዜ 👉እባክዎ የልጅዎን ቦታ ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምዝገባን ያጠናቅቁ! 3️⃣ ቀን ቀረው ‼️ ከአክብሮት ሠላምታ
✅ማስታወቂያ 📆 ከሐምሌ 1 - ሐምሌ 15 ለመደበኛ ተማሪዎች ቅድሚያ የምዝገባ ጊዜ 👉እባክዎ የልጅዎን ቦታ ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምዝገባን ያጠናቅቁ! 3️⃣ ቀን ቀረው ‼️ ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
827
18
✅ማስታወቂያ 📆 ከሐምሌ 1 - ሐምሌ 15 ለመደበኛ ተማሪዎች ቅድሚያ የምዝገባ ጊዜ 👉እባክዎ የልጅዎን ቦታ ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምዝገባን ያጠናቅቁ! 4️⃣ ቀን ቀረው ‼️ ከአክብሮት ሠላምታ
✅ማስታወቂያ 📆 ከሐምሌ 1 - ሐምሌ 15 ለመደበኛ ተማሪዎች ቅድሚያ የምዝገባ ጊዜ 👉እባክዎ የልጅዎን ቦታ ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምዝገባን ያጠናቅቁ! 4️⃣ ቀን ቀረው ‼️ ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
774
19
✅ Notice to Parents: New Branch Openings 🎉 Dear Parents, We are thrilled to announce the opening of two new branches of St.+1
✅ Notice to Parents: New Branch Openings 🎉 Dear Parents, We are thrilled to announce the opening of two new branches of St. Mark International School! 🎉✨ 🌟Meri Branch🌟 ❇️For Kindergarten students 🧒🎈 🌟Gotera Branch 🌟 ❇️For Grades 1 - 8 🎒📚 We are excited to expand our family and provide even more children with a high-quality education. We can't wait to welcome your children to our new locations and continue our journey together. 😊🌟 Thank you!! 🙏❤️ Warm regards, St. Mark International School
726
20
✅ Notice to Parents Report Card Collection Grades 1-3: Date: Wednesday Time: 9:00 AM - 12:00 Noon Grades 4-8: Date: Thursday
✅ Notice to Parents Report Card Collection Grades 1-3: Date: Wednesday Time: 9:00 AM - 12:00 Noon Grades 4-8: Date: Thursday Time: 9:00 AM - 12:00 Noon Parents are requested to come to the school to take their child's report card. Important: 👉 Please make sure that any pending fees are settled before taking the report card. 👉Parents are kindly requested to come to the school on the selected day and time to take their child's report card. Sincerely, St. Mark International School
681