cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Saint Mark Int'l School 2023-24 info

Saint Mark's school offers its services in accordance with the national curriculum and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
566
مشترکین
-124 ساعت
+17 روز
+1630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
SMIS 2017RegChannel

Welcome to St. Mark Int. School Reg2017Hub! Stay updated with the latest information and updates on 2017 registration. Join us for timely alerts, helpful tips, and support.

*** በ2017 ዓ.ም በዚሁ ትምህርት ቤት *** public poll Grade 6 ▫️ 0% Grade 7 ▫️ 0% Grade 8 ▫️ 0% ❌ አይቀጥልም/አትቀጥልም ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.
نمایش همه...
Grade 6
Grade 7
Grade 8
❌ አይቀጥልም/አትቀጥልም
*** በ2017 ዓ.ም በዚሁ ትምህርት ቤት *** public poll ✅ ይቀጥላል /ትቀጠላለች ▫️ 0% ✅ ተጨማሪ ልጆችን አስመዘግባለሁ ▫️ 0% PreKG ▫️ 0% KG ▫️ 0% Prep ▫️ 0% Grade 1 ▫️ 0% Grade 2 ▫️ 0% Grade 3 ▫️ 0% Grade 4 ▫️ 0% Grade 5 ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.
نمایش همه...
✅ ይቀጥላል /ትቀጠላለች
✅ ተጨማሪ ልጆችን አስመዘግባለሁ
PreKG
KG
Prep
Grade 1
Grade 2
Grade 3
Grade 4
Grade 5
*** በ2017 ዓ.ም በዚሁ ትምህርት ቤት *** public poll ✅ ይቀጥላል /ትቀጠላለች ▫️ 0% ✅ ተጨማሪ ልጆችን አስመዘግባለሁ ▫️ 0% PreKG ▫️ 0% KG ▫️ 0% Prep ▫️ 0% Grade 1 ▫️ 0% Grade 2 ▫️ 0% Grade 3 ▫️ 0% Grade 4 ▫️ 0% Grade 5 ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.
نمایش همه...
👍 2
✅ ይቀጥላል /ትቀጠላለች
✅ ተጨማሪ ልጆችን አስመዘግባለሁ
PreKG
KG
Prep
Grade 1
Grade 2
Grade 3
Grade 4
Grade 5
Photo unavailableShow in Telegram
📌 ቀን ፡ዓርብ፣ግንቦት 16 2016 ዓ. ም ለ ሴንት ማርክ ኢንተርናሽናል ስኩል ወላጆች አሳዳጊዎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ልናጠናቅቅ የቀሩን ጥቂት ሳምንታት ብቻ ናቸው። በመሆኑም ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዝግጅት እንዲሆነን የተለያዩ መጠይቆችን ስንልክ ቆይተናል ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የ2017 ዓ.ም ምዝገባ ስለምንጀምር እና ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችንን ስለምንሰጥ እንዲሁም የክፍል ቁጥር ለመወሰን እንዲረዳን ከስር የተቀመጡት መጠይቆች ተዘርዝረዋል ስለሆነም መጠይቁን በመሙላት ለሰኞ ግንቦት 19 2016 ዓ.ም በልጆችዎ እንዲልኩልን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን። ማሳሰቢያ፡ 1. በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ የምዝገባ ጥያቄዎች እየመጡ ስለሆነ መጠይቁን ሞልተው መላክዎን አይርሱ 2. ይህንኑ መጠይቅ ከሞሉ በኋላ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያለውንም መሙላትዎን አይርሱ 3. ትምህርት ያልጀመሩ እና በትምህርት ቤታችን የማይማሩ ወንድምና እህት ለማስመዝገብ ፍላጎት ካላችሁ በአካል ወይም በቴሌግራም በተላከላችሁ ሊንክ መሰረት ማስመዝገብ ትችላላችሁ። የት/ት ቤቱ አስተዳደር 👇👇👇
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ቀን ፡- 15/09/2016 ዓ.ም _ ማስታወቂያ ሰላም የተከበራችሁ ወላጆች እና አሳዳጊዎች እንደሚታወቀው ትምህርት ቤታችን በ2016 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሶስተኛውን የዓመቱ መጨረሻ ቅዱስ ቁርባን በኅብረት የመቀበል መርሐ ግብር በ17/09/2016 ዓ.ም በቦሌ መድኃኔ ዓለም ይከናወናል። ይህን ቀን የመረጠንበት ምክኒያት አለን። በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት ጥንተ ጰራቅሊጦስ ማለትም መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት የወረደበት ቀን ግንቦት 18 ቀን ነው። ስለዚህ ልጆቻችንን በዚህ ታላቅ የበዓል ዋዜማ ብናስቁርባቸው በረከቱ ብዙ ነው።ስለዚህ የተከበራችሁ ወላጆች ነገ በተቻለ መጠን ሰዓታችሁን አመቻችታችሁ ልጆቻችሁን በሰዓቱ ይዛችሁ መጥታችሁ የዓመቱን የመጨረሻ የቁርባን መቀበል መርሐ ግብር ብናከናውን መልካም ነው። መልካም በዓል ትምህርት ቤቱ
نمایش همه...
5
Photo unavailableShow in Telegram
ወላጆች ልጆቻቸው የፈተና ጭንቀት እንዳይኖርባቸው የሚረዱባቸው መንገዶች
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ቁርባን ቅዳሜ፣ ግንቦት 17 ፣2016 ዓ.ም ደብረ ሳሌም ቦሌ መድኃኔ ዓለም ወአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
✅ቀን ፡- 14/09/2016 ዓ.ም _ ማስታወቂያ የተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች የአራተኛው ሩብ ዓመት ክፍያን እስከ ነገ ሐሙስ ፣ግንቦት 15፣ 2016 ዓ.ም ድረስ ሙሉ በሙሉ ክፍለው እንዲያጠናቅቁ ስንል በትህትና እናስታውስዎታለን። ክፍያውን በዚህ ቀነ ገደብ አለማጠናቀቅ የልጅዎን የትምህርት ቤት እንቅስቃሴ ማገድን ጨምሮ ለፈተና መቀመጥ እንደማይቻል ከውዲሁ እናሳሰባለን። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር!
نمایش همه...