en
Feedback
ዳጣ ድራማ 😍

ዳጣ ድራማ 😍

Open in Telegram

በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ሁሉንም የዳጣ ድራማ ክፍሎች ማግኘት ይችላሉ። Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world... አብራችሁን ቆዩ 😍

Show more
1 976
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-5230 days
Posts Archive
🔔 አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ [የውጭ ሬስቶራንት]                         📨📨📨  የስራመደብ :- steward ብዛት:- 2 ፆታ :- ሴ የስራ መደብ :- waiter's ብዛት :-2 ፆታ:-   ወ/ሴ የስራ መደብ:- sous chef ብዛት :-2 ፆታ:-  ሴ የስራ መደብ:- staffed cooking ብዛት :-2 ፆታ:- ሴ/ወ የስራ ልምድ:- በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ  የተመረቀ/ች እና በታወቀ ሆቴል/ሬስቶራንት የ1አመት የስራ ልምድ ደመወዝ :-በስምምነት የስራ ሰአት:-1-5  &  9-5 ማታ ሰርቪስ ያለው         🎁 የስራ ቦታ:- ሰሚት ከፔፕሲ ወደጎሮ መሄጃ ካምብሪጅ አካዳሚ አጠገብ ለበለጠ መረጃ፦      👇 ☎️ ስልክ፦📱 0967301367              @Addis_abeba_jobs

🧰ሙያ፡ የሽያጭ ባለሞያ 🏭የቆዳና የውበት መጠበቂያ ባለሞያ 📍አድራሻ፡ መገናኛ ፣ ሳሪስ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት: 4 🥇ልምድ ፡ ያላት 📱0981008100 🌱@Gashu242 @Addis_abeba_jobs

🚨 አዲስ የስራ እድል – Driver | EthioChicken 🚗 EthioChicken ብቁ እና ኃላፊነት የሚሰማውን Driver (ሹፌር) በመፈለግ ላይ ነው። 📌 የስራ መደብ: Driver 🎓 ትምህርት: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 🪪 የመንጃ ፈቃድ: 3ኛ ደረጃ 🏢 ድርጅት: EthioChicken 💼 ዋና የስራ ኃላፊነቶች ✅ ሰራተኞችን እና የድርጅቱን ቁሳቁሶች በደህንነት ማጓጓዝ ✅ የተሽከርካሪውን የነዳጅ፣ ዘይት፣ ውሃ፣ ጎማ እና መብራት ሁኔታ መፈተሽ ✅ የትራፊክ ህጎችንና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል ✅ ለረጅም ርቀት/የመስክ ጉዞ ተሽከርካሪውን ማዘጋጀት ✅ የተሽከርካሪ ችግሮችን ለኃላፊው ማሳወቅ ብቁ አመልካቾች ማዘጋጀት ያለባቸው፡ ​የሽፋን ደብዳቤ (Cover Letter) ​ዝርዝር የሥራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ (CV) ​የማመልከቻ ኢሜይል፡ careers@ethiochicken.com ​📌 የኢሜይል ርዕስ (Subject)፡ Driver @Addis_abeba_jobs

☑️ አስቸኳይ ክፍት የስራ  (Real stats ላይ) ->የስራ ልምድ:-10 ->ፆታ ሴት/ወንድ ->Any degree/diploma ->ደሞዝ:15000+Commission ➖➖➖➖➖ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ሽያጭ (መኪና ሽያጭ ለይ ፀሀፊ) ->የስራ ልምድ 1 አመት(ቀልጣፋ ልጆች) ->ፆታ ሴት/ወ ->12-diploma /digrie ->ደሞዝ:-15200 ->ባሉበት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄Onlinen sales ->የስራ ልምድ 0  አመት   ->የት/ደረጃ : 10-12- diploma ->ፆታ:ሴት/ወ ->ደሞዝ 15200ጥቅማጥቅም ለካሜራ ድፋረት ያላቸው የስራ ቦታ:-ባሉበት ቦታ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄(Marketing management ) ->የት ደረጃ:-ዲግሪ ->የስራ ልምድ: 2አመት ->በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችል ->ፆታ:ሴት/ወንድ ->ደሞዝ: 13000 ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄Reception /ለስፖንጅ ፍብሪካ/ ->የስራ ልምድ 0  አመት ->2-10, 3-12, 5-2 እነዚህን ፈረቃ መስራት የምትችል ->ፆታ:ሴት ->አ/አ ደሞዝ:-8000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ሽያጭ (የውጪ ካምፖኒ ላይ) ->የት ደረጃ ፡ Any degree ->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)እንግሊዘኛ የምትችል ->ፆታ :-ሴ ->ደሞዝ :-17200+ ኮሚሽን  ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄Reception (For manufacturers company) ->የስራ ልምድ: 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች) -->ፆታ ሴት ->ደሞዝ 6000-15,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄Sales( outdor) ->የት ደረጃ: 10/12 ->የስራ ልምድ: 0-1 ->ፆታ:ሴት/ወንድ ->ደሞዝ: 14500+10%ኮሚሽን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄Busines/masters ->የስራ ልምድ ፡0 -2አመት ->ፆታ:-ወ/ ሴት ->ደሞዝ: -15600 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄የውሃ /መከፋፈል/ ->የት ደረጃ ፡ 12 ->የስራ ልምድ ፡0-1 አመት ->ፆታ: ሴ ->ደሞዝ ፡10000+ትራንስፖርት ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ሪሴፕሽ/ሆቴል/ ->የት ደረጃ ፡ 12/ዲፕ ->የስራ ልምድ ፡1 አመት ->ፆታ: ሴ ->ደሞዝ ፡በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ሂሳብ ስራ ->የት ደረጃ ፡ዲፕ + ->የስራ ልምድ ፡-0-1አመት ->ፆታ: ወ/ሴ ->ደሞዝ ፡በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ረዳት መምህርነት ->የት ደረጃ ፡ Degree ->የስራ ልምድ ፡-0አመት ->ፆታ: -ሴ ->ደሞዝ ፡7500 ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄Psychology ->የት ደረጃ ፡  degree ->የስራ ልምድ ፡ 2 አመት ->ደሞዝ: 15,000 ->ፆታ: ሴ/ወ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ካሸር ->የት ደረጃ ፡10-12 ->የስራ ልምድ ፡ 1አመት ->ፆታ: ሴ/ወ ➖ደሞዝ:-7500 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖  🎄ረዳት ሼፍ ->የስራ ልምድ 1አመት ->ፆታ: ሴ ->ደሞዝ:-6500 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖                                                                             🎄ወተት ፋብረካ/ሱፐርቨይዘር ->የት ደረጃ ፡-ዲግሪ/ዲፕ ->ፆታ: ሴ ->የስራ ልምድ ፡ 0 -1አመት ->ደሞዝ ፡-14200+ትራንስፖርት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖   🎄ፀሀፊ ->የት ደረጃ ፡ 12/ዲፕ ->የስራ ልምድ ፡ 2አመት ->ፆታ ሴ ->ደሞዝ ፡12400+ትራንስፖርት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ኢኮኖሚክስ ->የት ደረጃ ፡ Digree ->የስራ ልምድ ፡ 3አመት ->ፆታ:ወ/ሴ ->ደሞዝ ፡17300+ትራንስፖርት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ለሴልስ/ሰልክ ኦፕሬተር ->የት ደረጃ ፡- ዲፕ/10/12 ->የስራ ልምድ ፡-0-3 አመት ->ደሞዝ ፡-8000-13500 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎄ለስላሳ ፋብሪካ ->ዲግሪ/ዲፕ ->0 አመት ፆታ ሴ/ወ ->ደሞዝ :-8200በፈረቃ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⏩️ አዲስ አበባ ላልሆናቹ ፋይላቻቹን አዲስ አበባ ባለ ሰው ማስመዝገብ ትችላላችሁ። አድራሻ፦ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 603 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @Addis_abeba_jobs

🚨 አዲስ የስራ ዕድል – Marketing Officer 🏢 ድርጅት: Vertex SACCO Ltd 📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ 👥 የሚፈለጉት: 10 ሰዎች 🎓 ትምህርት: 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ 💰 ደመወዝ: 7,000 ብር 📅 የማመልከቻ መዝጊያ: September 11, 2026 📌 ዋና የስራ ኃላፊነቶች • የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ማስተዋወቅ • ከደንበኞች ጋር በአካልና በስልክ መገናኘት • አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና ወደ ደንበኛነት መቀየር • የሽያጭና የማርኬቲንግ ዒላማዎችን ማሳካት • የማስተዋወቂያ እና የማርኬቲንግ ስራዎችን መደገፍ • ከነባርና ከአዳዲስ ደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር @Addis_abeba_jobs

🧰ሙያ፡ ባሬስታ ፣ ሼፍ ፣ ኬክ ባለሞያ ፣ አገልጋይ ፣ጽዳት ሠራተኛ 🏭 የድርጅት ስም፡ ዮራን ካፌ 📍አድራሻ፦ አያት – ጣፎ፣ መከፋፈያ 📞 ስልክ፦ 0912 410 162 0977 246 982 0911 229 931 ለማመልከት በአካል ይምጡ። @Addis_abeba_jobs

🧰ሙያ፡ ባሬስታ ፣ ሼፍ ፣ ኬክ ባለሞያ ፣ አገልጋይ ፣ጽዳት ሠራተኛ 🏭 የድርጅት ስም፡ ዮራን ካፌ 📍አድራሻ፦ አያት – ጣፎ፣ መከፋፈያ 📞 ስልክ፦ 0912 410 162 0977 246 982 0911 229 931 ለማመልከት በአካል ይምጡ።

✨ ቅጥር : Cashier ✨ 🔹 የስራ መደብ : Cashier 📍 የስራ ቦታ : Piasa 💰 ደሞዝ : በስምምነት 📋 የስራ ልምድ : 0 ዓመት (ልምድ የሌላት፣ ጥሩ ዲሲፕሊን እና ሥነ-ምግባር ያላት) 📚 የትምህርት ደረጃ : ከአካውንቲንግ፣ ማናጅመንት ወይም ተዛማጅ መስኮች የተመረቀች 🕒 የስራ ሰአት ፡ የድርጅቱን የስራ ሰአት የሚከተል 👤 ብዛት : 1 👩 ፆታ : ሴት 📱 ስልክ ቁጥር : 0970715463

Repost from Adama Jobs 2
🧰ሙያ፡ የDSTV Decoder ሽያጭ ሰራተኛ 🏭የድርጅት ስም፡ ዲ ኤስ ቲቪ ኢትዮጵያ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-13-2018 📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 📱0948894884 💰 ደሞዝ፡ ደሞዝ + ኮሚሽን(እስከ 52,000) # በቂ ዋስትና (ተያዥ) ማቅረብ የሚችል/የምትችል. @adama_jobs2

Repost from Adama Jobs 2
💫ተስፋዬ ባለሚ፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 03/13/2018 📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ዱቄት መንገድ አዳማ ቆርቆሮ ፊትለፊት ሃረር ቢራ መጋዘን 📱0924573398/ 0912299556 —————————— 1) ጫኝአውራጅ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። ——————————— 2) የአይሱዚሹፌር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ  ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ ባላይ። @adama_jobs2

Repost from Adama Jobs 2
🧰ሙያ፡ የሳፋሪኮም ሲምካርድ ሽያጭ 🏭 የድርጅት ስም፡ Modern tech technology (የሳፋሪኮም ወኪል) 🕔ማብቅያ ቀን፡ 05/01/2019 📍አድራሻ ፡ አመዴ (ሃኒ) አለም ሆቴል አጠገብ ሳፋሪኮም ቢሮ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት: 10       DSA  /  3          💰ደሞዝ፡ ወርርሃዊ 7500 + የቀን ኮሚሽን + Revenues Share 📱0922221970/ 0777777866 # መስፈርት: የ 8 ኛ ክፍል Document + National ID (Mandatory) @adama_jobs2

Repost from Adama Jobs 2
🧰 ሙያ፡ ሹቲንግ ፑል አጫዋች/ሒሳብ ተቆጣጣሪ 🏭የድርጅት ስም፡ ጌም ዞን 🚻 ፆታ: ሴት 🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 5 📍አድራሻ ፡ 1, አመዴ(ሀኒ) 2, ማዞሪያ 3, ሳር ተራ 4, 05 አለፍ ብሎ መስቀል ክትፎ አጠገብ 🥇ልምድ: 0 ዓመት 📱 0998131419/+251966858427 💰ደሞዝ፡ 6000 + በቀን 50 ብር የታክሲ # በሁለት ቀን ውስጥ ስራ መጀመር የሚችሉ:: # መግቢያ ሰዓት 2፡30 እስከ ማታ 2፡30። # በሳምንት አንድ ቀን እረፍት። # ተያዥ ማቅረብ የሚትችል ። # በ አካል መቶ ሥራውን ማየት ግዴታ ነዉ። @adama_jobs2

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

🧰ሙያ፡ ጌም ዞን አጫዋች 🏭የድርጅት ስም፡ Sami Game Zone 🕔ማብቅያ ቀን፡ 23-10-2018 📍አድራሻ፡ ፓን አፍሪክ ኪንግ 7 ያለበት ፎቅ ግራውንድ ኪንግ ኮፊ አጠገብ 🚻ፆታ: ሴት  🥇ልምድ: ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5 📱0918827250/ 0953378861 💰ደሞዝ፡ 5000 ጀምሮ @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ የፀጉር ባለሙያ 🏭የድርጅት ስም፡ ፈቲ የሴቶች የውበት ሳሎን/ Feti beauty salon 🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-11-2018 📍አድራሻ ፡ ሀኒ ኬክ ቤት ፊትለፊት ብርሃኑ ህንፃ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 📱0912216713 💰ደሞዝ፡ 7000 @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ ከረንቡላ ፑል አጫዋች 🏭የድርጅት ስም፡ ዳይናሚክ ጌም ዞን 📍አድራሻ፡ ሳርተራ ግንብ ገበያ አክሲዮን ማህበር መክብብ ስጋ ቤት ፊትለፊት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 📱0983039415/ 0721963749 💰ደሞዝ፡ 4000 እና የታክሲ 50 ብር  # ፑል አጫዋች 1 ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት። # ከረንቡላ አጫዋች 1 ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት። @adama_jobs2

💫አናያ ቡና/Anaya Coffee: ከታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-12-2018 📍አድራሻ፡ ሐራምቤ አዲሱ ሞል 📱0931303239 ——————————————- 1,ሙያ: ዋና ሼፍ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 ——————————————- 2,ሙያ: ቡና የምታፈላ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 💰ደሞዝ፡ 6000 ——————————————- 3,ሙያ: ፅዳት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት: 2 ——————————————- 4,ሙያ: ረዳት ሼፍ/Fast food መስራት የምትችል  🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 @adama_jobs2

💫 ካኔት/ሪፍትቫሊ ሆቴል፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 01-12-2018 📍አድራሻ፡ ከወንጂ ማዞርያ ከፍ ብሎ 📱@riftvallyhotel171717 ———————————— 🧰 ሙያ: ሄድ ዌተር/ Head Waiter 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ኦፕሬሽን ሌቭልII እና ከዚያ በላይ ያጠናቀቀ/ች። ———————————— 🧰 ሙያ: ረዳት ዳቦ ጋጋሪ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ። @adama_jobs2

😱 ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ 😱 ዳሽን ባንክ ሚሊየነር የሚያደርጉንን እድሎች ይዞ ቀርቧል ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ 👇👇 @Dashen_Super_App @Dashen_Super_App

📹ዳጣ ክፍል 138  ---------------------------------- 🔔ቀደም ያሉ የዳጣ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ! ✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️ Share || #Data_Drama Share || #Data_Drama