en
Feedback
Adama Jobs 2

Adama Jobs 2

Open in Telegram

በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል። የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን። 👉 Contact us: @Adama_jops

Show more
760
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-230 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+6
in 1 channels
August '26
+19
in 1 channels
Get PRO
July '26
+42
in 0 channels
Get PRO
June '26
+257
in 11 channels
Get PRO
May '260
in 0 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 0 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 0 channels
Get PRO
November '25
+7
in 0 channels
Get PRO
October '25
+46
in 0 channels
Get PRO
September '25
+47
in 0 channels
Get PRO
August '25
+144
in 1 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '25
+5
in 1 channels
Get PRO
May '25
+382
in 6 channels
Get PRO
April '250
in 41 channels
Get PRO
March '25
+156
in 2 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September+1
02 September+3
01 September+2
Channel Posts
✨ ቅጥር : Cashier ✨ 🔹 የስራ መደብ : Cashier 📍 የስራ ቦታ : Piasa 💰 ደሞዝ : በስምምነት 📋 የስራ ልምድ : 0 ዓመት (ልምድ የሌላት፣ ጥሩ ዲሲፕሊን እና ሥነ-ምግባር ያላት) 📚 የትምህርት ደረጃ : ከአካውንቲንግ፣ ማናጅመንት ወይም ተዛማጅ መስኮች የተመረቀች 🕒 የስራ ሰአት ፡ የድርጅቱን የስራ ሰአት የሚከተል 👤 ብዛት : 1 👩 ፆታ : ሴት 📱 ስልክ ቁጥር : 0970715463

2
🧰ሙያ፡ የDSTV Decoder ሽያጭ ሰራተኛ 🏭የድርጅት ስም፡ ዲ ኤስ ቲቪ ኢትዮጵያ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-13-2018 📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 📱0948894884 💰 ደሞዝ፡ ደሞዝ + ኮሚሽን(እስከ 52,000) # በቂ ዋስትና (ተያዥ) ማቅረብ የሚችል/የምትችል. @adama_jobs2
517
3
💫ተስፋዬ ባለሚ፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 03/13/2018 📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ዱቄት መንገድ አዳማ ቆርቆሮ ፊትለፊት ሃረር ቢራ መጋዘን 📱0924573398/ 0912299556 —————————— 1) ጫኝአውራጅ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። ——————————— 2) የአይሱዚሹፌር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ  ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ ባላይ። @adama_jobs2
474
4
🧰ሙያ፡ የሳፋሪኮም ሲምካርድ ሽያጭ 🏭 የድርጅት ስም፡ Modern tech technology (የሳፋሪኮም ወኪል) 🕔ማብቅያ ቀን፡ 05/01/2019 📍አድራሻ ፡ አመዴ (ሃኒ) አለም ሆቴል አጠገብ ሳፋሪኮም ቢሮ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት: 10       DSA  /  3          💰ደሞዝ፡ ወርርሃዊ 7500 + የቀን ኮሚሽን + Revenues Share 📱0922221970/ 0777777866 # መስፈርት: የ 8 ኛ ክፍል Document + National ID (Mandatory) @adama_jobs2
443
5
🧰 ሙያ፡ ሹቲንግ ፑል አጫዋች/ሒሳብ ተቆጣጣሪ 🏭የድርጅት ስም፡ ጌም ዞን 🚻 ፆታ: ሴት 🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 5 📍አድራሻ ፡ 1, አመዴ(ሀኒ) 2, ማዞሪያ 3, ሳር ተራ 4, 05 አለፍ ብሎ መስቀል ክትፎ አጠገብ 🥇ልምድ: 0 ዓመት 📱 0998131419/+251966858427 💰ደሞዝ፡ 6000 + በቀን 50 ብር የታክሲ # በሁለት ቀን ውስጥ ስራ መጀመር የሚችሉ:: # መግቢያ ሰዓት 2፡30 እስከ ማታ 2፡30። # በሳምንት አንድ ቀን እረፍት። # ተያዥ ማቅረብ የሚትችል ። # በ አካል መቶ ሥራውን ማየት ግዴታ ነዉ። @adama_jobs2
417
6
💫 ናውዜር ት/ቤት ሃ/የተ/የግ/ማህበር፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-12-2018 📍አድራሻ፡ ጥቁር አባይ ድሬ ነጊያ ቀበሌ ወረድ ብሎ    📱0911377415 # የት/ደረጃ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ። —————————- 1)  እንግሊዝኛ መምህር/ርት 2)  አማርኛ  መምህር/ርት 3)   ሳይንስ መምህር/ርት 4)   ሂሳብ መምህር/ርት —————————- 5)  ርዕሰ  መምህር/ርት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🥇ልምድ፡ ያላት / ያለው #  የት/ደረጃ ፡ በዘርፉ የተመረቀ/ ቀች —————————- 6) የኬጂ መምህር/ርት 🚻ፆታ: ሴት # ለአማርኛ እና ለ ኦሮምኛ ክፍል። @adama_jobs2
397
7
🧰ሙያ፡ Pastry 🏭 የድርጅት ስም: መልካ አዳማ ሆቴል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 24/12/2018 📍አድራሻ ፡ አዳማ ከ አባ ገዳ ስብሰባ አዳራሽ ፊትለፊት ፤ ከረዩ ሆቴል አጠገብ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 🥇ልምድ፡ 6 ወር 📱0904335035 # ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል @adama_jobs2
345
8
🏢  ቦሩ ሆቴል በሚል ስያሜ በቅርቡ ስራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ የሚገኘው በለኮኮብ ሆቴላችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈላጋል 🕔ማብቂያ ቀን፡ 10-12-2018 📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ፤ ከአዳማ ስታዲየም ፊት ለፊት 📱 0938114011 or 0910782664 # ለሁሉም የስራ መደቦች ደሞዝ በድርጅት እስኬል መሰረት ሆኖ በቂ የስራ ልምድ እና የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት አመልካች ማስታወቂያው ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ለ6 ተከታታይ ቀናት ከላይ በተጠቀሰው አድራሽ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ  ------------------------------------------ 1) HR Manager/  የሰው ሃይል አስተዳደር (1) 2) Order taker / የምግብ ትዛዝ ተቀባይ  (3)  3) Traditional cook / የባህል ምግብ አዘጋጅ  (1) 4) Steward  / የምግብ ዝግጅት ክፍል ፃዳት (3) 5) Pester chef / ፔስተሪ ሼፍ  (1) 6) Butchery / ቡቸሪ ስጋ ቆራጭ (1) 7) Injera bakery /እንጀራ ጋጋሪ  (1) 8) Pastry  assistance / የፔስትሪ ረዳት  (1) 9) F&B Manager / የም/መ/ቁ/ ሃላፊ   (1)  10) Head waiter /የወይተሮች ሃላፊ (3)  11) House  Made/የመኝታ ክፍል ፅዳት  (8) 12) Waiter/ Waitress/አስተናጋጅ (10)  13) Conference Facilitator/አዳራሽ አመቻች'( 1)  14) Bar Man/ባርማን  (3)  16) Public Attendant /ፅዳት  (5)  17) Laundry Cleaner /ልብስ አጣብ  (2)  18) Maintenance ሁለገብ ጥገና  (2)  19) Security Head /የጥበቃ ሃላፊ ( 1) 20) Security  Guard /የጥበቃ ሰራተኛ ( 6)   21) Daily Sales Casher የእለት ሽያጭ ገንዘብ ተቀባይ  (3) 22) Main Casher/ዋና ገንዘብ ያዥ   (1) 23) Bell Boy /ቢል ቦይ  (3)  24) Front Office  Manager /የእ/መ/ክ/ሃላፊ (1) 25) Receptionist /እንግዳ ተቀባይ (3) 26) Store Keeper /የእቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ  (1)  27) Chef D’Party /ሼፍ ዴፓርቲ (2) 28) F&B Controller/የመ/መጠ/ተቆጣጣሪ (1) 29) Accountant /ሂሳብ ሰራተኛ  (1) 30) IT officer /አይቲ ኦፊሰር (1) 31) Bar Man / ባር ማን (3) 32) Cook /  የምግብ አዘጋጅ ሰረተኛ (8) 33) Gardener/አትክልተኛ  (1) 34) Assistance Storekeeper  እረዳት እስቶር (1) 35) GS/ ጠቅላላ አገልግሎት  (2) 36) Staff cook/ የሰራተኛ ምግብ አዘጋጅ (1) 37) Bar Tender/ ባር ቴንደር (2) @adama_jobs2
574
9
አስቸኳይ ሶልያና ፔፐር ባግ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂ‼️ 🏢 ሶልያና ፔፐር ባግ የፔፐር ባግ ስራ ልምድ ያለው/ያላት ባለሙያ በአስቸኳይ ትፈልጋለች። ✅ የስራ መደብ: የፔፐር ባግ ባለሙያ ⏳ ልምድ: 6 ወር – 1 ዓመት 🏢የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ    ☑️ደሞዝ፡በስምምነት የሚመለከተው ሰው በስልክ ወይም Telegram ያግኙን። 📞 ስልክ: 0973 416 391 📲 Telegram: @haymi21y ⚡️ ፈጣን ምልመላ! 📆ምዝገባ ጊዜ:06-08/12/2018 ዓ.ም @adama_Jobs2
476
10
🧰ሙያ፡ ካሸር 🏭 የድርጅት ስም፡ ስፖርት ባር /Spot Bar 🕔ማብቅያ ቀን፡ 13/12/2018 📍አድራሻ፡ ቦሌ መጨረሻ 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 📱0937734144/ 0952749131 💰ደሞዝ፡ 6000 # 1ቀን ስራ 1ቀን ረፍት። @adama_Jobs2
433
11
🧰ሙያ፡ ካሸሪ 🏭የድርጅት ስም፡ ሉሲ ሱፐርማርኬት 🕔ማብቅያ ቀን፡ 12-12-2018 📍አድራሻ፡ ሃይለማሪያም ሆሰፒታል ፊት ለፊት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት 📱0912236600/ 0937070231 # መመዝገቢያ ቦታ፡ ሉሲ ሱፐርማርኬት # የኮምፒዩተር ችሎታ ያላት። @adama_Jobs2
396
12
🧰ሙያ፡ ሞባይል አክሰሰሪ ሽያጭ 🏭 የድርጅት ስም፡ በምኒ ሞባይል አክሰሰሪ ⏱️ማብቂያ ቀን፡ 15-12-2018 📍አድራሻ ፡ ናፍሌት ሆቴል አካባቢ 🚻 ፆታ፡ ሴት 🥇ልምድ: ያላት 📱0931592268 @adama_jobs2
427
13
💫የቦሪኮፍ ኑር አካዳሚ ትምህርት ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 06-12-2018 📍አድራሻ፡ አዳማ መብራት ሀይል AMG ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 708 📱0907478797/ borikoftrading@gmail.com —————————————————— 1) የመዋዕለ ህፃናት ዋና እና ረዳት መምህርት 🚻ፆታ: ሴት   🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 🥇ልምድ፡ 0-2 ዓመት # 4ዋና መምህርት እና 4ረዳት መምህርት። # የትምህርት ደረጃ፡ ለዋና መምህርት ፕሪ እስኩል ሰርተፍኬት እና ከዛ በላይ። ለረዳት መምህርት ሠርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ያላት። —————————————————— 2)የህፃናት ሞግዚት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 🥇ልምድ፡ 0-2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። —————————————————— 3) ሱፐርቫይዘርለ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። —————————————————— 4) የመዋዕለ ህፃናት ሱፐርቫይዘር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። —————————————————— 5) የጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 0-2 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ። —————————————————— 6) ገንዘብ ያዥ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ። —————————————————— 6) የፕላን ሥራ ባለሙያ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 3 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በፕላኒንግ፣ በኢኮኖሚክስ በአካውንቲንግ እና በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት።  —————————————————— 7)መምህር/ት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 17 🥇ልምድ፡ 1 - 2 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። 1, የአማርኛ ቋንቋ መምህር።(ብዛት 2) 2, የአማርኛ እና የኦሮምኛ ረዳት መምህርት(ሴት)። 3, የኦሮምኛ ቋንቋ መምህር። (ብዛት 4) 3, የሒሳብ መምህር በአማርኛ ቋንቋ።(ብዛት 2)  4, የሒሳብ መምህር በኦሮምኛ ቋንቋ።(ብዛት 2) 5, የሳይንስ መምህር በአማርኛ ቋንቋ።(ብዛት 2) 6, የሳይንስ መምህር በኦሮምኛ ቋንቋ።(ብዛት 1) 7, እንግሊዘኛ መምህር።(ብዛት 1) @adama_jobs2
593
14
💫 ሼፍ መሳይ በርገርና ፒዛ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 01-12-2018 📍አድራሻ፡ አዳማ 04 ከቁ፡5 ት/ቤት አጠገብ 📱073338272 # ለሁሉም የስራ መስክ ዋስ ማቅረብ የምትችል። ——————————- 1)  መስተንግዶ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ——————————- 2) ካሸር 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ——————————- 3) ኪችን ረዳት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ——————————- 4)ቡና አፍይ 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 @adama_jobs2
458
15
🧰Position : Tech Sales Specialist 🏭Company name: Tanyas Solutions 🕔Deadline: August 31,2026 🚻Sex: Female 🔢Required: 3 🥇Experience : *High level of self-confidence and self-motivation to hit sales targets. *Superb communication, presentation, and negotiation skills. *Ability to build instant rapport and close high-value corporate deals. *Passion for digital innovation, software development, and AI tools. *Strong command of Amharic and good English communication skills. *Experience in tech sales, digital marketing, or B2B sales is highly preferred. 💰Salary: 22,000 - 30,000 # Qualification : high school (A Degree would be an advantage) How to Apply Interested applicants can send their: *CV *Recent Photo Email: mikiya256@gmail.com Telegram: @Miki256 @adama_jobs2
384
16
🧰ሙያ፡ ጌም ዞን አጫዋች 🏭የድርጅት ስም፡ Sami Game Zone 🕔ማብቅያ ቀን፡ 23-10-2018 📍አድራሻ፡ ፓን አፍሪክ ኪንግ 7 ያለበት ፎቅ ግራውንድ ኪንግ ኮፊ አጠገብ 🚻ፆታ: ሴት  🥇ልምድ: ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5 📱0918827250/ 0953378861 💰ደሞዝ፡ 5000 ጀምሮ @adama_jobs2
410
17
🧰ሙያ፡ የፀጉር ባለሙያ 🏭የድርጅት ስም፡ ፈቲ የሴቶች የውበት ሳሎን/ Feti beauty salon 🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-11-2018 📍አድራሻ ፡ ሀኒ ኬክ ቤት ፊትለፊት ብርሃኑ ህንፃ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 📱0912216713 💰ደሞዝ፡ 7000 @adama_jobs2
356
18
🧰ሙያ፡ ከረንቡላ ፑል አጫዋች 🏭የድርጅት ስም፡ ዳይናሚክ ጌም ዞን 📍አድራሻ፡ ሳርተራ ግንብ ገበያ አክሲዮን ማህበር መክብብ ስጋ ቤት ፊትለፊት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 📱0983039415/ 0721963749 💰ደሞዝ፡ 4000 እና የታክሲ 50 ብር  # ፑል አጫዋች 1 ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት። # ከረንቡላ አጫዋች 1 ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት። @adama_jobs2
381
19
💫አናያ ቡና/Anaya Coffee: ከታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-12-2018 📍አድራሻ፡ ሐራምቤ አዲሱ ሞል 📱0931303239 ——————————————- 1,ሙያ: ዋና ሼፍ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 ——————————————- 2,ሙያ: ቡና የምታፈላ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 💰ደሞዝ፡ 6000 ——————————————- 3,ሙያ: ፅዳት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት: 2 ——————————————- 4,ሙያ: ረዳት ሼፍ/Fast food መስራት የምትችል  🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 @adama_jobs2
413
20
🧰ሙያ፡ ስቶር/ Store 🏭የድርጅት ስም፡ ሚልዬን ሀይሉ ለስላሳና አልኮል መጠጦች አከፋፋይ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 20-11-2018 📍አድራሻ ፡ 10 ቀበሌ ፋራንሲስኮ ጀርባ ሀበሻ መጋዘን 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ ያለው 📱 0911987860 @adama_jobs2
501