1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 544
One of my private mentorship student he got funded his 1st account⭐️
The true definition of
"አሳ ከምትሰጠው አሳ አጠማመዱን አሳየው"
@ict_abel 😎
1 544
⚠️SCAMMERS ALERT⚠️
በዚህ ሰሞን አንድ ያስተዋልኩት ነገር ምንድነው አንዳንድ ሰዎች ይመጡና ይሄን ያህል ገንዘብ Exness ላይ አለኝ በ100 ብር ሂሳብ ምናምን ግዛኝ በተለይ 1600$ የምትለዋን አይለቋትም የተደራጁ ሌቦች ነው የሚመስሉት Fake screenshot ምናምን ሲያሳይዋቹ እንዳትሸወዱ
ደግሞ መጀመሪያ የሚሏቹ ነገር የሆነ ሰው መጀመሪያ ልኬለት ይሄን ያህል ገንዘብ በልቶኛል ስለዚህ መጀመሪያ አንተ 2 transaction ፈፅምልኝ ያ ማለት እናንተ ለነሱ ብር ትልካላችሁ ያን ጊዜ ተበላችሁ ማለት ነው ገና ለገና የእናንተ ያልሆነ ለሚመጣ ገንዘብ ብላችሁ ያላችሁን ገንዘብ እንዳታጡ
እኛ የመወያያ ግሩፕ ላይ ተደራጅተው ነው የገቡት ስለዚህ ተጠንቀቁ❗️
@ict_abel 😎
1 544
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን በሰላም እና በጤና ለ1445ኛው ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ! በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ!
❤️ዒድ ሙባረክ!
عيد مبارك
@ict_abel 😎
1 544
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን በሰላም እና በጤና ለ1445ኛው ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ! በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ!
❤️ዒድ ሙባረክ!
عيد مبارك
1 544
🤔መቀመጫውን UK ያደረገው EquityEdge የተሰኘው Propfirm በአሁን ሰዓት ፦
2.5K አካውንት በ12$
5K አካውንት በ20$ እየሸጡ ይገኛሉ
⚠️Do your own research
@ict_abel 😎
1 544
Where to start learning;
Step 1: Open Youtube "ICT ABEL"(For beginners)
Step 2: Start Watching basic videos
Step 3: Shif to “Inner Circle Trader”
-Market Maker Primer Series
-Pattern Recognition Series
-Scout Sniper Series
-Core Content Months 1-12
-2022 Mentorship
-2023 Mentorship
@ict_abel 😎
1 544
Funding pips going crazyy, now it's insane, i was waiting for this🔥
You can trade by tradelocker, in tradingview live, it's simple for traders to manage their position
@ict_abel 😎
1 544
The funded trader officially stop their operations, they said it's temporarily, but do you think they keep their word like funding pips?
@ict_abel 😎
1 544
አንድ በጣም የምወደው አባባል አለ
"ማርኬቱ ላይ ስትመጣ ማንነትህን ማታውቅ ከሆነ
ማርኬቱ ማንነትህን ይሰጥሃል"
"ማርኬቱ ሳይሆን ጠላትህ የገዛ ጭንቅላትህ ነው ዋና ጠላትህ "
ራስህን ማሸነፍ መቻል አለብህ ለዛም ነው TRADING ላይ በየትኛውም ነገር ላይ Experience ዋጋ አለው የሚባለው
ይሄ ሰውዬ ዛሬ ደግሞ ምንድነው የሚያወራው እያልክ ይሆናል Save አድርገው አንድ ቀን ትረዳዋለህ
@ict_abel 😎
1 544
ሰላም እንደምን አመሻችሁ እንደምታውቁት ዛሬ የ Live ውይይት Q&A ነበረን ግን ኢትዮጵያዊ እንደመሆናችን ዛሬ መብራት ኃይል የዜግነት ግዴታችሁን ተወጡ በማለት አጨልምቦናል
ለጥያቄያችሁ መልስ በደንብ ተዘጋጅቼ ነበር ከ Daily bias & Narrative ምንነት እና ልዩነት ጀምሮ Top-down analysis እስከ Front-test ለመስራት ነበር ሃሳቤ Next Days,weeks,months forecast ጭምር ነገር ግን አልሆነም
ስለዚህ ነገ 2ሰዓት ላይ ሁሉንም ነገር አብረን እናያለን አሁንም ግን ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ
መልካም ምሽት | መልካም የትሬዲንግ ሳምንት😎
@ict_abel
