1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 544
📺ሰላም ቤተሰብ እሁድ ማታ ሁለት ሰዓት ላይ Q&A Live ውይይት ይኖረናል እናም እስኪ የፈለጋችሁትን ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ በደንብ እንድንወያይበት
መልካም ጊዜ
@ict_abel
1 544
Prop firm ለመግዛት እያሰባችሁ ከሆነ SKILLED FUDNDED TRADER ለሁለት ቀን የሚሆን የ50%ቅናሸ በ5K & 10K አካውንታቸው ላይ አድርገዋል ስለዚህ እንዳያመልጣችሁ
NOW ONLY 36HRS LEFT
SKILLED FUNDED TRADER መቀመጫውን USA🇺🇸 ያደረገ በCEO Omar Agag የሚመራ በJUNE 2023 የተመሰረተ አሁን በጣም ታዋቂ እየሆነ የመጣ Prop firm ነው
ይሄ Propfirm በዋነኝነት ለ3 የሚመራ ሲሆን ከላይ በምስል ላይ የምታይዋቸው
Omar
Riz lqbal
Paladin
አንድ ላይ ሆነው በግሩፕ ነው የሚሰሩት
OMAR(CEO SFT) ማነው?
የSFT ዋና ወይም ትልቅ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሰው ሲሆን በትሬዲንግ ዓለም ለ5 ተከታታይ ዓመታት የቆየ ሰው ነው አሁን ላይ 6Figure ትሬደር ነው
Riz lqbal ማነው?
ላለፉት 7 ዓመታት በዚህ ኢንዱሰትሪ የቆየ ሰው እና አሁን ላይ ደግሞ ዩትዩብ ላይ Words of Rizdom የሚል በዋነኝነት የትሬደሮች የPodcast ቻናል ከፍቶ ሌሎችን በመርዳት በትንሽ ጊዜ ውስጥ ዝናን ያተረፈ ሰው ነው
Paladin ማነው?
ላለፉት 5 ዓመታት TRADER የነበረ እና ሥራ ፈጣሪ(Entrepreneur) የሆነ ሰው ነው ከዚህም በተጨማሪ ዩትዩብ ላይ ብዙ ሺ ተከታዮች ያሉት አና የብዙን ትሬደር አስተሳስብ የቀየረ ሰው ነው።
⚠️ከመግዛታችሁ በፊት ስለዚህ Prop firm ከዚህ በተጨማሪ የራሳችሁ Research ማድረጋችሁን አትርሱ❗️
@ict_abel
1 544
እድለኛ አሸናፊዎቹ የFX REPLAY📈 አካወንታቸውን ተቀብለዋል
ከዚህ በኋላም እንደዚህ አይነትም ሆነ ከዚህ በተለየ መልኩ በርካታ GIVEAWAY ይኖረናል
STAY SAFE
@ict_abel
1 544
እድለኛ አሸናፊዎቹ የFX REPLAY📈 አካወንታቸውን ተቀብለዋል
ከዚህ በኋላም እንደዚህ አይነትም ሆነ ከዚህ በተለየ በርካታ GIVEAWAY ይኖረናል
@ict_abel
1 544
እድለኛ አሸናፊዎቹ የFX REPLAY📈 አካወንታቸውን ተቀብለዋል
ከዚህ በኋላም እንደዚህ አይነትም ሆነ ከዚህ በተለየ በርካታ GIVEAWAY ይኖረናል
@ict_abel
1 544
ᴘᴀʀᴛɴᴇʀ ᴀᴅs👇
ʙᴜʏ #ғxʀᴇᴘʟᴀʏ ʙᴀᴄᴋᴛᴇsᴛɪɴɢ ᴛᴏᴏʟ ᴡɪᴛʜ ᴄʜᴇᴀᴘᴇsᴛ ᴘʀɪᴄᴇ ᴡɪᴛʜ ᴀʙʏssɪɴɪᴀ ᴛʀᴀᴅɪɴɢ sᴛᴏʀᴇ📈!
101% ɢᴜᴀʀᴀɴᴛᴇᴇᴅ🤩
Dᴍ ɴᴏᴡ ᴏɴ @BENJAMIN_MUSE✔️
ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ғᴏʀ ᴍᴏʀᴇ ᴛᴏᴏʟs @ABYSSINIATTSTORE
1 544
ᴘᴀʀᴛɴᴇʀ ᴀᴅs👇
ʙᴜʏ #ғxʀᴇᴘʟᴀʏ ʙᴀᴄᴋᴛᴇsᴛɪɴɢ ᴛᴏᴏʟ ᴡɪᴛʜ ᴄʜᴇᴀᴘᴇsᴛ ᴘʀɪᴄᴇ ᴡɪᴛʜ ᴀʙʏssɪɴɪᴀ ᴛʀᴀᴅɪɴɢ sᴛᴏʀᴇ📈!
101% ɢᴜᴀʀᴀɴᴛᴇᴇᴅ🤩
Dᴍ ɴᴏᴡ ᴏɴ @BENJAMIN_MUSE✔️
ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ғᴏʀ ᴍᴏʀᴇ ᴛᴏᴏʟs @ABYSSINIATTSTORE
1 544
if you want ʙᴜʏ #ғxʀᴇᴘʟᴀʏ ʙᴀᴄᴋᴛᴇsᴛɪɴɢ ᴛᴏᴏʟ ᴡɪᴛʜ ᴄʜᴇᴀᴘᴇsᴛ ᴘʀɪᴄᴇ ᴡɪᴛʜ ᴀʙʏssɪɴɪᴀ ᴛʀᴀᴅɪɴɢ ᴛᴏᴏʟs sᴛᴏʀᴇ📈!
101% ɢᴜᴀʀᴀɴᴛᴇᴇᴅ🤩
For Order DM them @BENJAMIN_MUSE✔️
For moreᴊᴏɪɴ theirᴄʜᴀɴɴᴇʟ ғᴏʀ ᴍᴏʀᴇ ᴛᴏᴏʟs @ABYSSINIATTSTORE#Ad
1 544
ʙᴜʏ #ғxʀᴇᴘʟᴀʏ ʙᴀᴄᴋᴛᴇsᴛɪɴɢ ᴛᴏᴏʟ ᴡɪᴛʜ ᴄʜᴇᴀᴘᴇsᴛ ᴘʀɪᴄᴇ ᴡɪᴛʜ ᴀʙʏssɪɴɪᴀ ᴛʀᴀᴅɪɴɢ ᴛᴏᴏʟs sᴛᴏʀᴇ📈!
101% ɢᴜᴀʀᴀɴᴛᴇᴇᴅ🤩
Dᴍ ɴᴏᴡ ᴏɴ @BENJAMIN_MUSE✔️
ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ғᴏʀ ᴍᴏʀᴇ ᴛᴏᴏʟs @ABYSSINIATTSTORE
1 544
🟡I will announce the winners in 5minutes, everything is randomly by comment pickers
Good Luck:)
1 544
🤔ስለ UNICORN MODEL በሰራሁት ቪድዮ ኮሜንት ላረጉ ሰዎች የFX REPLAY📈 BACKTESTING ማድረጊያ ነገ ለ 3 ሰዎች በነፃ ለአንድ ሳምንት የምሰጥ ይሆናል እድለኞቹን ነገ አሳውቃችኋለሁ
መልካም ጊዜ
@ict_abel
1 544
የሰውን ትርፍ እያያችሁ እራሳችሁን ከሰው ጋር እንዳታወዳድሩ ምክንያቱም እናንተ የፊቱን ነው እንጂ የሰውዬውን ኋላ ምን ያህል ካፒታል ይኑረው ወይም እዚህ ደረጃ ለመድረስ ምን ያህል ለፍቷል የሚለውን ነገር ስለማታዩ
ሁሉም ትሬደር በ% ነው የሚያስበው እናም ብዙ ሰዎች በውስጥ መስመር የምትሉኝ ነገር ሲግናል ቻናል ገብታችሁ እሱ እያተረፈ ለምን እኔ Lose አደርጋለሁ ትሉኛላችሁ ምክንያቱ ደግሞ RISK MANAGEMENT እሱ ብዙ ልምድ ያለው በዚህ ኢንደስትሪ Consistently ዘላቂ በሆነ ሁኔታ ለረጅም ጊዜ ትርፋማ ለመሆን እንዴት እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃል እንዳለው ካፒታል Risk management ይጠቀማል እናንተ ግን 50 Pips stop loss አድርጉ ካላችሁ ዝም ብላችሁ በትልቅ Lot size መደብደብ ነው እናም እሱ ለትንሽ ጊዜ ወደ Lose ገብቶም ቢሆን ተመልሶ Take profit ነክቶ ሲያተርፍ ከዛ አንተ ደሞ Blow አርገህ ፎሬክስ ትሬዲንግ SCAM ነው ትላለህ ይሄ ነው ልዩነታችሁ
በ% አስብ
በእቅድ ተመራ
ያልከውን ፈፅም
ስለ RISK MANAGEMENT በደንብ እወቅ
ብትችል እራስክን በማስተማር ከሰው ጥገኝነት ተላቀቅ SIGNAL መጥፊያችሁ የሚሆንበት እድል ትልቅ ነውና
@ict_abel
1 544
When you are focused on Money or Passing funding challenge
your mind will shift
your emotion will shift
your focus on chart will shift
Psychologically we don't even recognize it because you will be find opportunity that's not there(in the market)
You just want click BUY/SELL Button, you have nothing else to do
It is the dangerous point that you can be as trader
Quality > Quantity
PLAN THE TRADE
TRADE THE PLAN
Trust The Process
Trust me No need to rush, Invest in your knowledge, another thing comes slowly⚡️
Trust me the more you try to speed up, the more you lose
@ict_abel
