1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 544
እንደተለመደው ዛሬ ማታ 1:00 ላይ ሁለተኛው እድለኛ Tiktok Live ላይ እጣ እናወጣለን
መልካም እድል🙌
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
🟢"የመጀመሪያው የICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP"
😱አሁኑኑ ተመዝገቡ!!!
እንዲሁም SHARE አድርጉት
📅 ትምህርት የካቲት6 ይጀመራል
👇 ለበለጠ መረጃ + Registration 👇
For contact: @klove_1
@ict_abel
@ct_abel_community
1 544
የICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP
The winner is @bereketmamun5387
እንኳን ደስ አለህ💫🎉
በውስጥ ልታናግረኝ ትችላለህ
እስኪ አንድ ነፃ ይደገም የምትሉ ካላችሁ ከታች React አድርጉ ብዙ ሰው REACT ካደረገ ነገ LIVE ላይ ሁለተኛ እድለኛውን አብረን እጣ እናወጣለን
መልካም እድል🙌
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
ዛሬ ብዙ ቻናል ላይ The5ers% የሚባል Propfirm ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ነፃ 10k funding አካውንት እየሰጠ ነው የሚል ዜና ተመልክቻለሁ እንዲሁም ብዙ ልጆች ስለዚህ ነገር እውነተኛነት በውስጥ መስመር ስጠይቁኝ ነበር
ያው ይሄ Propfirm ታዋቂ ሲሆን እንደ እ.ኤ.አ አቆጣጠር በ2016 ዋና መቀመጫውን ኢራን አድርጎ የተመሰረተ ነው እና እኔ ለማጣራት እንደሞከርኩት የ10k ነፃ አካውንት ይሰጣሉ ነገር ግን Funding አይደለም ከላይ በምስል ላይ ባስቀመጥኩት ህግ መሰረት Passed ካረጋችሁ በኋላ የምታገኙት 10$ ብቻ ነው ደግሞ ባገኛችሁት 10$ ጨምራችሁ ከራሳቸው ሌላ Challenge እንድትገዙ ያስገድዳሉ ስለዚህ ይሄ 10$ Discount ብንለው ይቀለናል ግን ምን ያህል Smart እንደሆኑ ሳላደንቅ ማለፍ አሎድም
The5ers% 🤝 Marketing
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
ዛሬ ብዙ ቻናል ላይ The5ers% የሚባል Propfirm ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ነፃ የ10k Funding አካውንት እየሰጠ ነው የሚል ዜና አይቼ ነበር እንዲሁም ብዙ ልጆች በውስጥ መስመር ጠይቃችሁኛል ያው ይሄ Propfirm በጣም ታዋቂ ነው በ 2016 የተመሰረተ ሲሆን ዋናው መቀመጫው IRAN ነው እናም ለማጣራት እንደሞከርኩት ይሄ Propfirm 10k Free account ይሰጣችኋል ነገር ግን Funding account አይደለም አንድ ጊዜ በህጋቸው መሰረት Passed ካረጋችሁ በኋላ ምታገኙት 10$ ብቻ ነው ለዛውም ባገኛችሁ ገንዘብ ከእራሳቸው Challenge መግዛት ይኖርባችኋል እያያችሁ ነው ምንያህል Smart እንደሆኑ😂 ይሄ ማለት 10$ Discount እንደማለት ነው
ስለዚህ ይሄንን አውቃችሁ ግቡበት ምንም ነገር ሳታጣሩ አታድርጉ
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
Propfirm Account ለመግዛት እያሰባችሁ ከሆነ Alpha capital group Discord ላይ 60ሺ ሜምበር በመግባታቸው 40% ቅናሽ አዘጋጅተዋል
እስከ ነገ ነው የሚቆየው ተጠቀሙበት
Coupon code : DI6CORD
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
ባለፈው የጥምቀን በዓል በማስመልከት ለአንድ ሰው ነፃ Full Private mentorship እንደምሰጥ ተናግሬ ነበር እና እዚህ ቪድዮ ላይ ኮሜንት ካረጉት ሰዎች መካከል ለአንድ ሰው ማታ 1:00 ላይ ቲክቶክ Live ገብተን አብረን እድለኛው ሰው ማን እንደሆነ እጣ እናወጣለን
መልካም እድል🙌
@ict_abel
@ict_abel_community
መልካ
1 544
TODAY Silver bullet AM Session (NY) trade +2RR✅
Liquidity grab
MSS
FVG + BB
TARGET SSL
I used 2 time frame 5 min & 1 min, i saw more confirmation on 5 min
PLAN THE TRADE TRADE TRADE THE PLAN👌
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
TODAY Silver bullet AM Session (NY) trade +4RR✅
Liquidity grab
MSS
FVG + BB
TARGET SSL
PLAN THE TRADE TRADE TRADE THE PLAN👌
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
TODAY Silver bullet trade +4RR
Liquidity grab
MSS
FVG + BB
TARGET SSL
PLAN THE TRADE TRADE TRADE THE PLAN
1 544
⚠️SCAM ALERT⚠️
እንዴት ሰው በሌላ ሰው ልፋት እና ስኬት ገንዘብ ለማግኘት እንዲሁም ለመክበር ይነሳል ብዙ እንደዚህ የሚያደርጉ ሰዎችን ስለታዘብኩ ነው ይሄ በጣም የሚያሳፍር ተግባር ነው የምሬን ነው የምላችሁ ልፋቱን የሚያውቀው ያዘጋጀው ሰው ብቻ ነው ደግሞ ከባለቤቱ ፍቃድ ውጪ የሰውን ቁርጥራጭ ቪድዮ ይዞ Scam ከሚያደርጓችሁ ሰዎች ተጠንቀቁ።
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
⚠️SCAM ALERT⚠️
እንዴት ሰው በሌላ ሰው ልፋት እና ስኬት ገንዘብ ለማግኘት እንዲሁም ለመክበር ይነሳል ብዙ እንደዚህ የሚያደርጉ ሰዎችን ስለታዘብኩ ነው ይሄ በጣም የሚያሳፍር ተግባር ነው የምሬን ነው የምላችሁ ልፋቱን የሚያውቀው ያዘጋጀው ሰው ብቻ ነው ደግሞ ከባለቤቱ ፍቃድ ውጪ የሰውን ቁርጥራጭ ቪድዮ ይዞ Scam ከሚያደርጓችሁ ሰዎች ተጠንቀቁ።
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
TODAY AM SESSION(NY) SILVER BULLET TRADE +6.50RR✅
Liquidity grab
MSS
FVG
BB(Breaker block)
SL on BB Because most of time i placed sl on under bb because most of times the price not crossed the bb it has high probability to go up
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
Another One Trade
OB(As smc trader it's Supply zone)
Premium zone above equilibrum OTE
FVG
DISPLACE+MSS
Silver bullet AM session (NY)
CLEAN 2.34 R:R
PLAN THE TRADE
TRADE THE PLAN 👌
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
TODAY MY SILVER BULLET TRADE 6RR(Risk to reward ratio) Nice trade🙌
PLAN THE TRADE
TRADE THE PLAN👌
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
ለጥምቀት በዓል የነበረው የ25% ልዩ ቅናሽ ተጠናቋል ስለዚህ ከዚህ በኋላ በመደበኛው ዋጋ ይቀጥላል ምዝገባው
ምዝገባው ከ3 ሳምንት በኋላ ሙሉ ለሙሉ ይጠናቀቃል
ተመዝግባችሁ Private mentorship ላይ Add ያላረኳችሁ @klove_1 ላይ አዋሩኝ
እንዲሁም ስለ Private mentorshipu በቂ መረጃ ከፈለጋችሁ ማናገር ትችላላችሁ
@ict_abel
@ict_abel_community
1 544
እንደምን አላችሁ ቤተሰብ
ዛሬ YouTube ላይ 107 ጠንካራ ሰዎች አንድ ላይ ስለተሰበሰብን በጣም ደስ ብሎኛል ስለዚህ በቅድሚያ ፈጣሪን ከዛ እናንተን ለማመስገን እፈልጋለሁ በዚች አጭር ጊዜ 1 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለ እናንተ በአጠቃላይ 14 ቪድዮችን ለቅቄላችኋለሁ ከዚህም በኋላም ይቀጥላል
ለድጋፋችሁ እና ለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሠግናለሁ❤️
መልካም ቀን! መልካም ሳምንት!
@ict_abel
@ict_abel_community
