en
Feedback
ICT ABEL FX🇪🇹

ICT ABEL FX🇪🇹

Open in Telegram
1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Sorry guys today i'm busy I will post tomorrow morning🙌 @ict_abel @ict_abel_community
Sorry guys today i'm busy I will post tomorrow morning🙌 @ict_abel @ict_abel_community

🟢ከ 102 VOTE 55 ሰው የ ICT Silver bullet strategy እንዲሰራ መርጧል እናም ነገ ሰርቼ እለቅላችኋለሁ እና በነገው በ ICT Silver bullet ቪድዮ ላይ ኮሜንት ከሚያረጉት ሰዎች መካከል አንዱ በICT ABEL የሚሰጠው የመጀመሪያው ዙር PRIVATE MENTORSHIP ነፃ እድል ያገኛል ለማታውቁ ስለ ICT SILVER BULLET አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ICT Silver bullet time based trading strategy ሲሆን ይሄ Strategy 2016 Premium ICT Mentorship አንዱ አካል ነበር እናም ብዙ ሰዎች እኔን ጨምሮ በICT SILVER BULLET Strategy propfirm challenge PASS ልናረግ ችለናል ብዙዎቹ ለራሳቸው እንደ A+ Setup ይወስዱታል ከዚህ Strategy ውጪ Trade የማያረጉ አሉ ICT እራሱ ማለትም Michael Huddelston በ90 ቀናት ወይም በ3 ወር ከስራችሁ ትለቃላችሁ ከዛም Trader ትሆናላችሁ ብሎ የተናገረለትት Strategy ነው ግን ቀላል የሆነ Strategy ቢሆንም በዛው ልክ Backtest ይጠይቃል ሁሉንም ነገር የነገ ቪድዮችን ላይ ይጠብቁ...🙌 @ict_abel @ict_abel_community

🟢የምስራች ቤተሰብ እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ እያልኩ በዓልን በማስመልከት በICT ABEL የሚሰጠው የ ICT FOREX TRADING ስልጠና የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ በዚህ 5ቀናት ውስጥ ማለትም እስከ ሰኞ ለሚመዘገቡ ሰዎች 25% ቅናሽ አድርገናል ስለዚህ በ 2300 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ እንዲሁም በዓልን በማስመልከት ለ1 ሰው የ FREE PRIVATE MENTORSHIP ነፃ እድል ይሰጣልመልካም እድል በድጋሚ ለመላው ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች መልካም በዓል @ict_abel @ict_abel_community

በአጠቃላይ BASIC(መሠረታዊ )ICT Course ዩትዩብ ላይ የምለቅላችሁን እየጨረስን ነው እሱን በማስመልከት 1 የICT MODEL ቪድዮ ልሰራላችሁ አስቤያለሁ እስኪ ምረጡ ያልጠቀስኩትም ካለ Comment ላይ ወይም Community ግሩፕ ላይ አሳውቁኝ @ict_abel @ict_abel_community
Anonymous voting

Only left 4 slot for discount🙌

በICT ABEL የሚሰጠው የFOREX TRADING ስልጠና  የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ተጀመረ!  ሰላም እንዴት ቆያችሁ ICTን በግል መማር ለምትፈልጉ ሰዎች በአጭር ጊዜ በተመጣጣኝ ዋጋ አሪፍ ብቁ እና Funded Trader የምትሆኑበትን Private_mentorship አዘጋጅቻለሁ ይህ Mentorship በውስጡ የተለያዩ ምዕራፎችን የሚይዝ ሲሆን፣ በእነዚህ ምራፎችም የICT ትምህርቶችን,Risk Management እና Psychology በቀላሉ የምንማር ይሆናለሰ የትምህርት ጊዜውም ከ3-4 ወራት ባልበለጠ ጊዜ ነው። በውስጣቸው የያዙት ምራፎች:- Introduction to Forex Trading ይህ ምዕራፍ የፎሬክስ ትሬዲንግን ምንነት እና መሰረታዊ ሃሳቦችን የያዘ ነው፡፡ ከእነዚህም ውስጥ፦ Definition of forex and how market works Market Makers & their Role in the foreign exchange market How to trade forex? Retail Logic (support and resistance with trendline) SUPPLY & DEMAND እነዚን በሙሉ ትማራላችሁ ICT Time & Price theory: በዚህ ምዕራፍ በምን ጊዜ ወይም በየትኛው ሰዓት ትሬድ ብንገባ ትርፋማ ወይም ውጤታማ መሆን እንደምንችል እና Trade ለመግባት ትክክለኛ የሆነውን ጊዜ እንዴት መለየት እንደምንችል የምናይበት ምዕራፍ ነው Higher Time Frame Analysis: ትላልቅ Timeframeኦች ላይ እንዴት Analysis መስራት እንደምንችል እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ማርኬቱ ወዴት ሊንቀሳቀስ እንደሚችል የምንማርበት ምዕራፍ ነው የማርኬቱ ፀባይ እና Liquidity : ትሬድ ስንገባ እንዴት መግባት እንዳለብን እንዲሁም እንዴት መውጣት እንዳለብ በአጭር Time frame ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ እያንዳንዱ ነገሮች የምናይበት Risk management እና Trading plan: Trade ስታደርጉ እንዴት  ሪስካችሁን Manage ማድረግ እንዳለባችሁ ምንም ያህል Concept ቢኖረን ያለ Risk management Trading ባዶ ስለሆነ በዚህ ምዕራፍ በደንብ እናያለን ከዚህም በተጨማሪ ከሳይኮሎጂ ጋር የተገናኙ እንዴት ፍርሃት መቀነስ እንዳለብን እንዲሁም የራሳችሁን Model እንዴት Create ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን የICT ሞዴሎች : የICTን የተለያዩ Modelኦች አሪፍ Win rate ያላቸውን በሙሉ ለእናንተ የማካፍልበት ለምሳሌ ያህል:- 🟢Unicorn Model 🟢Silver Bullet 🟢MMXM&MMSM(Market Maker Model) 🟢ICT SON'S Model 🟢ICT 2022 Model 🟢THE BOX Model    በአጭሩ ይዘቶቹ እነዚህ ሲሆኑ በውስጣቸው ከ60 በላይ ቪድዮችን አካቶ ይዟል በተጨማሪም የምንማርባቸው ዘዴዎች ☑️Live ውይይቶች (ያልተረዳችሁትን ለመጠየቅ) ☑️Market Breakdown ☑️የተለያዩ PDF ፋይሎችን ☑️Trade Recap ☑️እኔ ስኬታማ እንድሆን የረዱኝ ነገሮች እነዚህን በሙሉ አካቶ እርስዎን ከ ጀማሪ ወደ professional trader ወይም FUNDED እስከ ምትሆኑ ድረስ እርስዎን ለመቀየር ታስቦ የተዘጋጀ ትምህርት ነው፡፡ ከዚህም ባለፈ መጨረሻ ላይ ካጠናቀቅን በኋላ በ Challenge መልኩ ወይም Randomly የFunding አካውንት ሽልማት ለ2 ሰዎች ይኖረናል ይህን ትምህርት 🟢ለጀማሪዎች(Complete beginner) 🟢መሰረታዊ ዕውቅት ላላቸው(Basic understanding about forex trading) 🟢ICT concept ተጠቅመው ለማያውቁ(Retail traders or SMC) ተማሪዎች እንዲውስዱ እናበረታታለን! የመጀመሪያ የ ICT ABEL Masterclass Mentorship ሲሆን ይህ ትምህርት የተዘጋጀው: 🟢Basic ICT እውቀት ላላቸው እና Consistently profitable መሆን ላልቻሉ እንዲሁም ለጀማሪ ትሬደሮች ነው:: 💵ዋጋ: 3000ብር ቅድሚያ ለሚመዘገብ 10 ሰዎች 10% ቅናሽ ይህም ማለት በ 2,700 ብር ብቻ 💡የክፍያ መንገድ: በአቢሲኒያ ባንክ, በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(CBE) በ Tele birr ወይም በCrypto currency ለመመዝገብ: @klove_1 ላይ አናግሩኝ(ለመመዝገብ የወሰናቹ ብቻ አውሩኝ)። ምዝገባው ለ1ወር ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ቦታ ሳይሞላ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ🏃‍♀🏃‍♂ አስታውሱ፡ ስልጠናው Life time community access አካተው የያዙ ናቸው!  አንዴ ከተመዘገባችሁ በኋላ ምንም አይነት ቀነ ገደብ የለውም በፈለጋችሁበት ጊዜ ኮርሱን ታገኙታላችሁ እንዲሁም Live Chat ላይ የሚጠየቁ ጥያቄዎች እና ውይይቶች Record ስለሚደረጉ አያሳስብም @ict_abel @ict_abel_community

NEW LOGO GUYS🤩 IF YOU WANT ORDER CONTACT HIM @Yeabkingofficial 🔥⚡️ ICTIANS🔱
NEW LOGO GUYS🤩 IF YOU WANT ORDER CONTACT HIM @Yeabkingofficial 🔥⚡️ ICTIANS🔱