1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 544
Guys After 15 minutes I will share WEEKLY OUTLOOK(POST MARKET ANALYSIS) That I did with my private mentorship students
1 544
🤔EQUITY EDGE እስከ አርብ የሚቆይ ቅናሽ በ10K አካውንታቸው ላይ ቅናሽ አድርገዋል
ከመግዛታችሁ በፊት የራሳችሁንሰ ጥናት ማድረጋችሁን እንዳትረሱ❗️
@ICT_ABEL 😎
1 544
+2
🤨ሰላም ቤተሰብ 🤨
🔴አንዳንዶቻችሁ በውስጥ መስመር ስትጠይቁኝ የነበረ ጥያቄ
ይሄ ቻናል ፈጽሞ የእኔ አይደለም ስለዚህ ጉዳይ የቻናሉን ባለቤት ባናግረውም ሊስማማ አልቻለም የእኔን ሎጎ ተጠቅም በመስራት ሰውን ለማታለል ነው የተፈለገው እናም በዚህ ቻናል የትኛውም አይነት SCAM የመደረግ ፣ የመጭበርበር እንዲሁም የተለያዩ ነገሮች ቢደርስባችሁ ምንም አይነት ኃላፊነት አልወስድም
በዩትዩብ ደግሞ በአዲስ ቪድዮ እመለሳለሁ
STAY TUNED
@ICT_ABEL 😎
1 544
+2
🤨ሰላም ቤተሰብ 🤨
🔴አንዳንዶቻችሁ በውስጥ መስመር ስትጠይቁኝ የነበረ ጥያቄ
ይሄ ቻናል ፈጽሞ የእኔ አይደለም የእኔን ሎጎ ተጠቅም በመስራት ሰውን ለማታለል ነው የተፈለገው እናም በዚህ ቻናል የትኛውም አይነት SCAM የመደረግ ፣ የመጭበርበር እንዲሁም የተለያዩ ነገሮች ቢደርስባችሁ ምንም አይነት ኃላፊነት አልወስድም
በዩትዩብ ደግሞ በአዲስ ቪድዮ እመለሳለሁ
STAY TUNED
@ICT_ABEL 😎
1 544
I got something i considered eu and gu smt but also there is on dxy i don't indicate it
Some Notes ✍️
1 544
Weekly Economic Calendar 🗓
Monday ❌
Tuesday & Wednesday ‼️( There is High Impact News )
I Wish you a best trading week
@ICT_ABEL 😎
1 544
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ በውስጥ መስመርን እየጠየቃችሁኝ ያለው ነገር ስለ Trading plan እና Psychology ቪድዮ ዩትዩብ ላይ እሰራለው ያልከውን ተውከው እንዴ??
አልተውኩትም በአንዳንድ ነገሮች ምክንያት አለመመቻቸት ነው በደንብ ጊዜ ወስጄ ለእናንተ የሚጠቅመውን አሪፍ የምለውን ነገር ከእራሴ እይታ እና ልምድ አንፃር ሰርቼ በዚህ ሳምንት ውስጥ እለቅላችኋለሁ
@ict_abel 😎
1 544
🤔ለ30 ቀናት በተከታታይ ከሳይኮሎጂ ጋር በተገናኘ አጭር ቪድዮችን(Tips) በቲክቶክ እና ኢንስታግራም ላይ መልቀቅ ጀምሬያለሁ
እንዳንድ ነገሮችን ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ አስባለሁ
🎵Tiktok :- https://www.tiktok.com/@ict_abel?_t=8mBgXRFvWQo&_r=1
📷Instagram :- https://www.instagram.com/ictabel_?igsh=c2hwZTRzdm1pdml6
Stay tuned
@ict_abel 😎
1 544
🤔ለ30 ቀናት በተከታታይ ከሳይኮሎጂ ጋር በተገናኘ አጭር ቪድዮችን(Tips) በቲክቶክ እና ኢንስታግራም ላይ መልቀቅ ጀምሬያለሁ
እንዳንድ ነገሮችን ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ አስባለሁ
🎵Tiktok :- https://www.tiktok.com/@ict_abel?_t=8mBgXRFvWQo&_r=1
📷Instagram :- https://www.instagram.com/ictabel_?igsh=c2hwZTRzdm1pdml6
Stay tuned
@ict_abel 😎
