1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 544
Should i make video for this weekend about trading plan and emotion(psychology)
በ2ኛ እና 3ኛ ደረጃ Vote የተደረጉት እነሱ ናቸው
ሌላም ሀሳብ ካላችሁ ከታች ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ
1 544
ICT ABEL በእነዚህ ሁሉ ሶሻል ሚድያ ማግኘት ይችላሉ ቤተሰብ በመሆን ይቀላቀሉን ሁሌም የተሻለ ነገር ለእናንተ ለማድረስ ዝግጁ ነኝ
📹YouTube :- https://youtube.com/@ICTABEL1?si=BgIQCb0X7Gh0ry3D
📷Instagram :- https://www.instagram.com/ictabel_?igsh=c2hwZTRzdm1pdml6
🎵Tiktok :- https://www.tiktok.com/@ict_abel?_t=8mBgXRFvWQo&_r=1
✖️Twitter(X):- https://x.com/Abel_ict?t=AUu2q4XpzSidX4s2PfZEIQ&s=09
@ict_abel 😎
1 544
የ2ተኛ ዙር Private Mentorship ምዝገባ ተጠናቋል! ተመዝግባችሁ እስከአሁን ወደ PRIVATE ቻናል እና COMMUNITY ያላስገባዋችሁ በውስጥ መስመር ቶሎ አሳውቁኝ
መልካም ቀን!
@ICT_ABEL 😎
1 544
1 544
ጌታ በእውነት ተነስቷል። ሉቃ. 24 ፡ 34
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በአብይ ኃይል ወስልጣን
አሰርዎ ለሰይጣን
አግዓዝዎ ለአዳም
ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን።
@ICT_ABEL 😎
1 544
🤔የትንሳኤን በዓል በማስመልከት ለ ICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP ተመዝጋቢዎች
🔢🔢% ቅናሽ ተደርጓል
🟡አስታውሱ ይሄ ቅናሽ የሚቆየው ለ2 ቀን ብቻ ነው ⏱
መልካም በዓል😌
@ICT_ABEL 😎
1 544
የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት ለሁለት ቀን ለPRIVATE MENTORSHIP ተመዝጋቢዎች የበለጠ ቅናሽ መደረግ አለበት ብላችሁ ታስባላችሁ??
1 544
አብዛኞቻችሁ Risk management እንዳስቸገራችሁ ነው የነገራችሁኝ እና እስኪ ጠቅለል አድርጌ በዩትዩብ ቪድዮ እመለስበታለሁ ለ Propfirm ቻሌንጅ ምን አይነት Risk management መጠቀም እንዳለባችሁ Even after challenge passed ካደረጋችሁ በኋላ እንዴት መቀጠል እንዳለባችሁ ሰፋ ባለ መልኩ እናያለን እስከዛው BE SAFE✌️
@ict_abel 😎
1 544
ተአምራቱ እንደቀጠለ ነው😅
My private mentorship student he got funded his 2nd account after join my private mentorship🔥
"It's not signal, it's skill & knowledge"
@ict_abel 😎
1 544
ሰላም ቤተሰብ እስኪ ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ብዙ ጀማሪ ትሬደሮች የPropfirm ቻሌንጅ ሲወድቁ ይታያል እኔም በዚህ ነገር ውስጥ አልፍያለሁ እና እስኪ እናንተም በዚህ ነገር ውስጥ እያለፋችሁ ከሆነ ምንድነው ያስቸገራችሁ ነገር እናም እዚህ ላይ ካልጠቀስኩት ከታች ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ
1 544
You don't need it all to be consistently profitable
Simplicity is key
anything works as long as ur disciplined do you agree with me
But ሁሉንም ብታውቁት ደግሞ የተሻለ ነው
@ict_abel 😎
1 544
