1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 544
+1
Guys be take care EQUITY EDGE BAN አደረገኝ???
ባለፈው ሳምንት አካባቢ Equity Edge የ10K አካውንታቸው ላይ ታላቅ ቅናሽ አድርገው ነበር እናም እኔም ካፒታሌን ለማሳደግ ብዬ አካውንት ገዝቼ ሙሉ ለሙሉ አሳልፌው ነበር ነገር ግን የገጠመኝ ከላይ የምታዩት ነገር ነው ይሄ እንዴት እንደተፈጠረ ባላውቅም እነሱም በተገቢው መንገድ ሊያስረዱኝ አልቻሉም ለሁሉም Propfirm የምጠቀምበት ትክክለኛ ፓስፖርት ነበር የተጠቀምኩት ለKYC Verification ግን አጭበርብረሃል በሚል ሰበብ አካውንቱን አልሰጡኝም እንዲሁም አካውንቴን BAN አርገውታል
እናም The moral of the story አንዳንዴ ከPropfirm ጋር በተያያዘ እንደዚህ አይነት ችግር ሊጋጥማችሁ ይችላል እናም ተረጋግቶ ማለፍ መቻል ነው ያለባችሁ ምክንያቱም በቀጥታ ይሁን በተዘዋዋሪ ሳይኮሎጂ ላይ ተፅዕኖ ስለሚያሳድር ይሁን ብላች ማለፍ ነው
እኔ ግን የሚመስለኝ ለዚህ ችግር መንስኤ Aggressive Trade በመጠቀሜ ነው ሁለቱንም Phase በ2 የእራሴ A+ Setup Trade ነው ማለፍ የቻልኩት እና አንዳንድ Propfirm ይህንን ይቃወማሉ እንዲሁም BAN ያስደርጋል ነገር ግን ይህንን ከማጭበርበር ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ ብዬ አላስብም ተጠንቀቁ ለማለት ነው
መልካም ቀን✌️
@ICT_ABEL
1 544
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ❤️
ኢድ ሙባረክ
በዓሉ የሰላም የጤና እና የፍቅር ይሁንላችሁ
@ICT_ABEL
1 544
RESULTS OF OUR LAST WEEK POST MARKET ANALYSIS (WEEKLY OUTLOOK) That I did with my private mentorship students
DXY✅
EURUSD✅
GBPUSD❌
XAUUSD✅
NAS100✅
4/5
Leave you rate on comment section
@ICT_ABEL
1 544
RESULTS OF OUR LAST WEEK POST MARKET ANALYSIS (WEEKLY OUTLOOK) That I did with my private mentorship students
DXY✅
EURUSD✅
GBPUSD❌
XAUUSD✅
NAS100✅
4/5
Leave you rate on comment section
@ICT_ABEL
1 544
All you have to do is get yourself in sync with whatever price action is doing based on your premise or style of trading (Narrative)👀
@ICT_ABEL
1 544
And another one is everyday the bias is both direction that means if i say my bias is bullish, i didn't say i don't enter short position also sometimes we focus on narrative only not bias maybe our bias not correct the main thing is how to control my risk management
1 544
🖊️ Take Some note
Selecting a directional Bias does not guarantee profitability. Nor does it guarantee accuracy in either your trade direction plans or trade results
@ICT_ABEL
