en
Feedback
ICT ABEL FX🇪🇹

ICT ABEL FX🇪🇹

Open in Telegram
1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
+2
POST MARKET ANALYSIS [NAS100] M-W-D @ICT_ABEL

Guys After 10 minutes I will share WEEKLY OUTLOOK(POST MARKET ANALYSIS) That I did with my private mentorship students

Backtest ማድረጊያ ነፃ Platform የምትፈልጉ ሰዎች ካላችሁ https://www.traderscasa.com/ ይህንን በነፃ ያለምንም ክፍያ መጠቀም ትችላላችሁ የተወሰኑ ገደቦች ቢኖሩትም ቢኖሩትም ነገር ግን ከሌሎቹ Free Backtesting Platformኦች በእጅጉ ይሻላል ብዬ አስባለሁ

ሰላም ቤተሰብ ብዙዎቻችሁ ከ የኔታ FX ጋር የነበረኝ LIVE ውይይት እንዳመለጣችሁ እና Record የተደረገውም ቪድዮ ጥራት እንደሌለው በውስጥ መስመር ጥያቄ ስታነሱልኝ ቆይታችኋል ስለዚህ በደንብ ሰፋ አድርጌ ነገሮችን በዩትዩብ ላይ በዚህ ሳምንት የምለቅላችሁ ይሆናል አንዳንድ Advanced Concept ስላሉ ጀማሪ ለሆናችሁ ወይም ትንሽ ከበድ ለሚላችሁ በምችለው መልኩ ለእናንተ ግልፅ አድርጌ እና በሚባችሁ መልክ ልገልፅላችሁ እሞክራለሁ መልካም ጊዜ @ICT_ABEL

🟡"ሶስተኛ ዙር የICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP ምዝገባ ተጀመረረረ!!!" 📣 ሰላም!!! በብዙዎቻችሁ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP ሁለተኛ ዙር
🟡"ሶስተኛ ዙር የICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP ምዝገባ ተጀመረረረ!!!" 📣 ሰላም!!! በብዙዎቻችሁ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP ሁለተኛ ዙር ምዝገባ እነሆ ተጀምሯል በዚህ ሜንቶርሺፕ ሙሉ ለሙሉ ድጋፍ ምታገኙ ሲሆን እናንተን አሪፍ እና አይበገሬ ወይም ብቁ ትሬደር ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። የሁላችሁንም Progress ለመከታተል አመቺ እንዲሆን በጣም ትንሽ ቦታ ስላለህ አሁኑኑ ተመዝገቡ!!! 🔔ቀድሞ ለሚመዘገቡ 3ሰዎች 10% ቅናሽ ያገኛሉ 👇 ለበለጠ መረጃ + Registration 👇 For contact: @klove_1 @ICT_ABEL

Twitter(X):- https://x.com/ICT_ABEL?t=Urt1Xz0Y3YSOcc8kAK4aMQ&s=09 I'm sharing a lot of gem on my twitter, If you haven't followed me yet, you've missed a lot💎 @ICT_ABEL

If I fail a challenge, it's about Me vs the market, they won't buy me again the challenge, so focus on yourself. People who didn't look away when I struggled But today, they come & complain when I reach this level with my own efforts and hard work.😂 Don't listen this type of shit Always your Hardwork, Patience & God will not embrass you❤️ @ICT_ABEL

The biggest thing i learned from my journey this "find model or strategy that's fit you, even you can modify it ,if it work f
The biggest thing i learned from my journey this "find model or strategy that's fit you, even you can modify it ,if it work for you, no one is not his business Beause don't forget it is personal business, not trend!!
@ICT_ABEL

እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ዛሬ አንድ እንግዳ ጋብዤላችኋለሁ እሁድ Jul. 14. 2024 | ከምሽቱ 2:30 በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ የምታውቁት ICT ABEL ጋር ገራሚ ቆይታ ይኖረናል እናም እኔም እንዲ
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ዛሬ አንድ እንግዳ ጋብዤላችኋለሁ እሁድ Jul. 14. 2024 | ከምሽቱ 2:30
በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ የምታውቁት ICT ABEL ጋር ገራሚ ቆይታ ይኖረናል እናም እኔም እንዲያወራበት የፈለኩት ሀሳብ ከእሱ የትሬዲንግ ጆርኒው ጋር አያይዞ ሀሳብ አቅርቤለት እሱም እኛ ቻናል ላይ ለመቅረብ እና የሚያውቀውን ሁሉ ሳይሰስት ለማሳወቅ ፍቃደኛ ሆኗል እናም ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ እመጣለሁ እንዲሁም የእናንተን ማንኛውም ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ የሚል መልዕክት አስተላልፏል
ይህንንም ነፃ LIVE ውይይት የሚቀርበው @Yenetafx ዋናው የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይሆናል ለሌሎች የICT ትሬደሮች ሼር ማድረግ እንዳይረሳ!!! @ICT_ABEL @YENETAFX

ሶስት ለእናንተ ይጠቅማችኋል ብዬ ያሰብኳቸው ነገሮች ናቸው 1. አብረን Backtest እያደረግን Challenge እንዴት Passed እንደምናደርግ 🦄 በመጠቀም የሚያሳይ ቪድዮ የምለቅላችሁ ይሆናል (including Daily Bias) 2. ሌላ ምንም አይነት Daily Bias የማይጠይቅ በእኔ Backtest መሰረት 45-80% WR ያለው ስትራቴጂ ቻሌንጅ Passedእያደረግን የማያሳያችሁ ይሆናል የትኛውን ወር እንደሆነ Backtest አድረገን ቻሌንጅ ምናሳልፈው የሚለውን ነገር እኔ ሳልሆን የምመርጠው Random Date Generator ሲመርጥ እያሳየዋችሁ ነው 3. Backtest ማድረጊያ ከየት አገኘህ ካላችሁ ደግም ከ FX Replay ጋር አንድአይነት የሆነ ነፃ Backtest ማድረጊያ WR እና Analytics የሚነግራችሁ platform ላይ ይሆናል ስለዚህ ከዚህ በኋላ ለFx replay በአመት 350$ አናወጣም ማለት ነው "Untill next time be safe✌️" @ICT_ABEL

What actually need -Simple entry model -A solid trading plan -50 to 60% winrate -2R to 3R trades @ICT_ABEL
What actually need -Simple entry model -A solid trading plan -50 to 60% winrate -2R to 3R trades @ICT_ABEL

ላለሆናችሁት አንድ በጣም ትልቅ ስጦታ አለኝ🎁 Coming Soon... @ICT_ABEL

Consistently Profitable Trader ነኝ ብላችሁ ታስባላችሁ?
Anonymous voting

ሰላም ቤተሰብ እስኪ ዛሬ ደግሞ እናንተ ለመረዳት የከበዳችሁ እና ቪድዮ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉትን የICT Concept ወይም ደግሞ በጣም ማወቅ የምትፈልጉት Concept ካለ ወይሜ ሞዴል ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ ከዛም ብዙ ሰው የመረጠውን ቀስ በቀስ በ Series መልክ አልያም አጭር ከሆነ በቪድዮ መልክ ለእናንተ የማቀርብላችሁ ይሆናል @ICT_ABEL

Voice message00:59

ሰላም ቤተሰብ እስኪ ዛሬ ደግሞ እናንተ ለመረዳት የከበዳችሁ እና ቪድዮ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉትን የICT Concept ወይም ደግሞ በጣም ማወቅ የምትፈልጉት Concept ካለ ወይሜ ሞዴል ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ ከዛም ብዙ ሰው የመረጠውን ቀስ በቀስ በ Series መልክ አልያም አጭር ከሆነ በቪድዮ መልክ ለእናንተ የማቀርብላችሁ ይሆናል @ICT_ABEL

ሰላም ቤተሰብ እስኪ ዛሬ ደግሞ እናንተ ለመረዳት የከበዳችሁ እና ቪድዮ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉትን የICT Concept ወይም ደግሞ በጣም ማወቅ የምትፈልጉት Concept ካለ ወይሜ ሞዴል ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ ከዛም ብዙ ሰው የመረጠውን ቀስ በቀስ በ Series መልክ አልያም አጭር ከሆነ በቪድዮ መልክ ለእናንተ የማቀርብላችሁ ይሆናል @ICT_ABEL

⚠️ALERT⚠️ ሰላም ቤተሰብ በውስጥ መስመር የ TRADING VIEW ሶፍትዌር ልኬላችሁ ከሆነ እንዳትከፍቱት በምንም አይነት ሁኔታ Trading view ሶፍትዌር ከትክክለኛው ድረገፅ ውጪ አውርዳችሁ እንዳትጠቀሙ ምክንያቱም ሀክ እንዳትደረጉ Session Hijacked በማድረግ ቴሌግራም አካውንታችሁን ይጠልፉባችኋል በምንም አይነት ሁኔታ እንዳትጭኑት!!!! @ICT_ABEL

Cracked Free version, complete package. All Premium/Pro subscription features are available. Standalone version (does not require installation or removal of an already installed version) Windows 10 64-bit, version 21H2 or above Windows 11 64-bit Activation key: 7HNRX-D7KGG-3K4RQ-4WPJ4-YTDFH