en
Feedback
ICT ABEL FX🇪🇹

ICT ABEL FX🇪🇹

Open in Telegram
1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
⚠️SCAM ALERT⚠️ ቤተሰብ ተጠንቀቁ አንዳንድ ሰዎች ICT ABEL ነን በማለት ከሰው ገንዘብ ለማጭበርበር እየሞከሩ ነው እናም ምንም አይነት ነገር እኔ መሆኔን ሳታጣሩ እንዳትፈፅሙ❗️ ትክክለኛ
+1
⚠️SCAM ALERT⚠️ ቤተሰብ ተጠንቀቁ አንዳንድ ሰዎች ICT ABEL ነን በማለት ከሰው ገንዘብ ለማጭበርበር እየሞከሩ ነው እናም ምንም አይነት ነገር እኔ መሆኔን ሳታጣሩ እንዳትፈፅሙ❗️ ትክክለኛ የቴሌግራም አካውንት:- @klove_1 @Ict_abel_support 👎 @ict_abel

ቤተሰብ በጣም ይቅርታ Screen share እየታየ መስሎኝ ነበር ሁለት ሰዓት ሙሉ ስለፈልፍ አይ ልፋቴ ስለዚህ በቃ ነገ ማታ 2 ሰዓት ደግመን ሁሉንም ነገር እናየዋለን ለተፈጠረው ነገር ከልብ ይቅርታ ነገ ቅዳሜ ማታ 2 ሰዓት LIVE📺

📺ሰላም ቤተሰብ አርብ ማታ ሁለት ሰዓት Live ውይይት ይኖረናል እናም መጠየቅ የምትፈልጉት ነገረ ካለ እስከአሁን በትሬዲንግ ዓለም ሸክም የሆነባችሁ ነገር ሊሆን ይችላል የተለያዩ ነገሮች የመወያያ ርዕስ Comment ላይ አስቀምጡልኝ መልካም ጊዜ @ict_abel

⚠️ይሄ ነገር Limited ነው አንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው መግዛት የሚችለው

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ዛሬ አንድ Propfirm ላስተዋውቃችሁ Swift funding ይባላሉ የተመሰረተው በJANUARY 2024 በ CEO K Warner መሪነት Hong kong መቀመጫውን ያደረገ Pr
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ዛሬ አንድ Propfirm ላስተዋውቃችሁ Swift funding ይባላሉ የተመሰረተው በJANUARY 2024 በ CEO K Warner መሪነት Hong kong መቀመጫውን ያደረገ Propfirm ነው እናም አዲስ እንደመሆኑ እስከ March31, 2024 ድረስ የ5k አካውንት 49$ ይሸጥ የነበረውን በDX TRADE ለሚገዙ(ለሚጠቀሙ) ብቻ በ10$ አቅርበውልናል 5K Account = 10$ ከታች ያለውን Coupon Code ተጠቅማችሁ ስትገዙ ቅናሹን ማግኘት ትችላላችሁ Coupon Code = 5K ⚠️አስታውሱ: ለመግዛት ስታስቡ የራሳችሁን ጥናት ማድረጋችሁን እንዳትረሱ‼️ @ict_abel @ict_abel_community

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አዲስ Giveaway አዘጋጅቻለሁ 🎁💎 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ እሱም የFX REPLAY📈 አካውንት ለ1 ሳምንት በነፃ ለ 2 ሰዎች ብቻ እሰጣለሁ ከእናንተ ሚጠበቀው ነገር ነገ የምለቅላችሁ የዩትዩብ ቪድዮ ላይ ኮሜንት, Like እና ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው 🌐 ስለ FX REPLAY📈 የማታውቁም ካላችሁ እዛ ላይ በትንሹም ቢሆን ለመግለፅ ሞክሬያለሁ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ መልካም እድል🙌 @ict_abel @ict_abel_community

New video coming🔔 አብዛኞቻችሁ ስለ Unicorn model ቪድዮ እንድሰራላችሁ ጠይቃችሁኛል እናም ነገ ቪድዮውን ዩትዩብ ላይ እለቅላችኋለሁ🔼 @ict_abel @ict_abel_community