en
Feedback
Time Secondary school official channel

Time Secondary school official channel

Open in Telegram
270
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ታይም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ተርም አጋማሽ ፈተና ከቀን 28_30/02/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ መግለፃችን ይታወቃል ። በኘሮግራሙ መሰረት ስለ ኩረጃ ፀያፍነትና በአፈታተን
ታይም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ተርም አጋማሽ ፈተና ከቀን 28_30/02/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ መግለፃችን ይታወቃል ። በኘሮግራሙ መሰረት  ስለ ኩረጃ ፀያፍነትና በአፈታተን ሁኔታ በተመለከተ  ለተማሪዎች እና ለመምህራን ግንዛቤ ተፈጥሮ የየዕለቱ ፈተናዎች በወጣው ኘሮግራም መሰረት በተሳካ ሁኔታ የመደመሪያው ተርም አጋማሽ ፈተና አጠናቀናል !! ሰኞ የየፈተናው ውጤት ታርሞ ለተማሪዎች ስለሚሰጥ ወላጆቾ ልጆቻችሁን አንድትከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃለን ። መልካም ውጤት ለሁሉም ተማሪዎቻችን ት/ቤቱ ይመኛል ‼️ ማሳሰቢያ ===== በእያንዳንዱ ትምህርት አይነት ተማሪዎች ግብ አስቀምጠው የራሳቸው ውጤት እንዲያሻሽሉ ታስቦ የአራትዮሽ ዕቅድ ( ተማሪ- መ/ር- ወላጅ - ት/ቤት) የጋራ ዕቅድ እንዲያዘጋጁ በተቀመጠው ስልት መሰረት ወላጆች ልጆቻችሁን በመጠየቅና ድጋፍ በማድረግ እንዲሁም በዕቅዱ ላይ ፊርማችሁ በማኖር የበኩላችሁን ግዴታ እንድትወጡ ት/ቤቱ ያሳስባል።

ታይም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ተርም አጋማሽ ፈተና ከቀን 28_30/02/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ መግለፃችን ይታወቃል ። በኘሮግራሙ መሰረት ዛሬ ስለ ኩረጃ ፀያፍነትና በአፈታ
ታይም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ተርም አጋማሽ ፈተና ከቀን 28_30/02/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ መግለፃችን ይታወቃል ። በኘሮግራሙ መሰረት ዛሬ ስለ ኩረጃ ፀያፍነትና በአፈታተን ሁኔታ በተመለከተ  ለተማሪዎች እና ለመምህራን ግንዛቤ ተፈጥሮ የዕለቱ የፈተና ኘሮግራም በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል በሚቀጥሉትም ሁለት ቀናት በዚሁ መሰረት ይሰጣል ።

በ2016 ዓ.ም የሚሰጡ የትኛውም አይነት ፈተናዎች የአመቱ መረሃ ግብር ኘሮግራም ቀድመን ለሚመለከታቸው ተማሪዎች ፣ ወላጆች እና መምህራን በሀርድ ኮፒና ሶፍት ኮፒ ባሳወቅነው መሰረት የሚሰጥ ስለሆነ ተማሪዎች ያላችሁን ጊዜ በአግባቡ በመጠቀም ለፈተና እንድትዘጋጁ በጥብቅ እየገለፅን ➡️➡️ ሰኞና ማክሰኞ ሙሉ ቀን ት/ት መሆኑን በመረሀግብሩ በተቀመጠው መሰረት ስለሆነ ማንኛውም ተማሪ ት/ት የለም ብሎ በፈተና አሳቦ ቢቀር እና ቢያስፈቅድ ፈተና ላይ የማይቀመጥ /የማትቀመጥ መሆኑን ከወዲሁ ለወላጆች እናሳውቃለን ‼️

የአገልግሎት ወርሃዊ ክፍያና የማጠናከሪያ ት/ት (ቲቶሪያል) ክፍያ መክፈልና ቤት ውስጥ ተማሪዎቹን መከታተል የወላጆች የስራ ድርሻና ግዴታ መሆኑን በውይይታችን በወሰንነው ውሳኔ መሰረት እስከ ማክሰኞ
የአገልግሎት ወርሃዊ ክፍያና የማጠናከሪያ ት/ት (ቲቶሪያል) ክፍያ መክፈልና ቤት ውስጥ ተማሪዎቹን መከታተል የወላጆች የስራ ድርሻና ግዴታ መሆኑን በውይይታችን በወሰንነው ውሳኔ መሰረት እስከ ማክሰኞ 27/02/2016 ድረስ ብቻ እንድትከፍሉ እያሳሰብን ከቀን (28_30/02/2016) በሚሰጠው ፈተና ላይ ተማሪዎች ተረጋግተው እንዲፈተኑ እና አላስፈላጊ መጉላላት ውስጥ እንዳይገቡ ሀላፊነትዎን ይወጡ !!

ዛሬ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ....... day ....ሲያከብሩ
+5
ዛሬ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ....... day ....ሲያከብሩ

Digestive system 👉Mouth The mouth is the beginning of the digestive tract. The saliva mixes with the food to begin to break
Digestive system 👉Mouth The mouth is the beginning of the digestive tract. The saliva mixes with the food to begin to break it down into a form your body can absorb and use. 👉Esophagus Located near to trachea (windpipe),the esophagus receives food from  mouth when you swallow. 👉Stomach The stomach is a hollow organ, or "container," that holds food while it is being mixed with stomach enzymes. 👉Small intestine Made up of three segments — the duodenum, jejunum, and ileum  that breaks down food using enzymes released by the pancreas and bile from the liver.   👉Pancreas The pancreas secretes digestive enzymes into the duodenum that break down protein, fats and carbohydrates. 👉Liver The  main job within the digestive system is to process the nutrients absorbed from the small intestine. 👉Colon The colon is responsible for processing waste . 👉Rectum The rectum's job is to receive stool from the colon. 👉Anus The anus is the last part of the digestive tract. It lets  whether the contents are liquid, gas or solid

ለት/ቤታችን መምህራንና ተማሪዎቻችን ምስጋና እናቀርባለን ‼️ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የዕርስ በዕርስ የጥያቄና መልስ ውድድር  በየክፍሉ በተወከሉ ተማሪዎች በየክፍል ደረጃዎ ሶስት (3) ተማሪዎች የዕርስ በዕርስ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ ። መምህራኖቻችን ጥያቄ ከማዘጋጀት ጀምሮ  ያዘጋጁትን ጥያቄ ለተማሪዎች በመጠየቅ እና ተማሪዎቻችንም በሚያስመዘግን ስነ - ምግባር  በመከታለልና በመሳተፍ ላበረከታችሁት ጉልህ አስተዋፅኦ በት/ቤቱ ስም ከልብ እናመሰግናለን ።

Repost from Yeka Education
What are the main parts of the flower? 1.Peduncle: 👉The stalk of a flower. 2.Receptacle: 👉The part of a flower stalk where
What are the main parts of the flower? 1.Peduncle: 👉The stalk of a flower.  2.Receptacle: 👉The part of a flower stalk where the parts of the flower are attached.  3.Sepal: 👉The outer parts of the flower (often green and leaf-like) that enclose a developing bud.  4.Petal: 👉The parts of a flower that are often conspicuously colored.  5.Stamen: 👉The pollen producing part of a flower, usually with a slender filament supporting the anther.  6.Anther: 👉The part of the stamen where pollen is produced.  7.Pistil: 👉The ovule producing part of a flower. The ovary often supports a long style, topped by a stigma. The mature ovary is a fruit, and the mature ovule is a seed.  8.Stigma: 👉The part of the pistil where pollen germinates.  9.Ovary:👉 The enlarged basal portion of the pistil where ovules are produced. Our telegram Channel(share) 👇👇👇👇 https://t.me/dam76

ስለ ሰው  ተፈጥሮ ጠቅላላ እውቀት 🔸 የአጥንታችን ብዛት ~ 206 🔸 የጡንቻዎቻችን ብዛት ~ 639 🔸 የኩላሊቶቻችን ብዛት ~ 2 🔸 የወተት ጥርሶቻችን ብዛት ~ 20 🔸 የጐን አጥንቶቻችን ብዛት ~ 24 (12 ጥንዶች) 🔸 የልባችን ውስጥ ክፍሎች ብዛት ~ 4 🔸 ትልቁ ደም ቅዳ ~ አኦርታ 🔸 ጤናማ አማካይ የደም ግፊት መጠን ~ 120/80 🔸 የደም ፒ ኤች (PH) መጠን ~ 7.4 🔸 አዲስ የተወለደ ህፃን የአጥንት ብዛት ~ 300 🔸 በጀርባ ላይ የሚገኙ የአከርካሪዎች ብዛት ~ 30 🔸 በአንገት ላይ የሚገኙ የአከርካሪዎች ብዛት ~ 7 🔸 በፊት ላይ የሚገኝ የአጥንት ብዛት ~ 14 🔸 በጭንቅላት ላይ የሚገኝ የአጥንት ብዛት ~ 22 🔸 በደረት ላይ የሚገኝ የአጥንት ብዛት ~ 25 🔸 በክንድ ላይ የሚገኙ የአጥንት ብዛት ~ 6 🔸 በሰው እግር ላይ የሚገኙ የአጥንቶች ብዛት ~ 33 🔸 በእያንዳንድ የእጅ አንጓ (wrist) ላይ የሚገኙ የአጥንቶች ብዛት ~ 8 🔸 በእጅ ላይ የሚገኙ የአጥንቶች ብዛት ~ 27 🔸 በእያንዳንድ ጆሮአችን ላይ የሚገኙ የአጥንቶች ብዛት ~ 3 🔸 በክንድ ላይ የሚገኙ የጡንቻዎች ብዛት ~ 72 🔸 ትልቁ ኦርጋን ~ ቆዳ 🔸 ትልቁ ዕጢ ~ ጉበት 🔸 ትንሹ ሴል ~ የደም ሴል 🔸 ትልቁ ሴል ~ የዕንቁላል ሴል 🔸 ትንሹ አጥንት ~ ሰታፕስ (stapes) 🔸 የመጀመሪያው ንቅለ ተከላ የተደረገው የሰውነት ክፍል ~ ልብ 🔸 አማካይ የትንሹ አንጀት ቁመት ~ 7 ሜትር 🔸 አማካት የትልቁ አንጀት ቁመት ~ 1.5 ሜትር 🔸 አዲስ የተወለደ ህፃን አማካይ ክብደት ~ 2.6 ኪሎ ግራም 🔸 የልብ ምት በአንድ ደቂቃ ውስጥ ~ 72 ጊዜ 🔸 የሰውነት ሙቀት ~ 36.9 ዲግሪ ሴንቲግሬድ (98.4 ዲግሪ ፋራናይት) 🔸 አማካይ የደም መጠን ~ ከ 4-5 ሊትር 🔸 ቀይ የደም ሴል በህይወት የሚቆዮበት ጊዜ ~ 120 ቀናቶች 🔸 የእርግዝና የጊዜ ቆይታ ~ 280 ቀናቶች 🔸 ትልቁ የኢንዶክራይን ዕጢ ~ ታይሮይድ 🔸 ትልቁ የሊምፋቲክ (lymphatic) ዕጢ ~ ጣፊያ 🔸 ግዙፉ ሴል ~ ነርቭ ሴል 🔸 ትልቁ የአእምሮ ክፍል ~ ሰርብረም 🔸 ትልቁና ጠንካራው አጥንት ~ ፌሙር (Femur) 🔸 ትንሹ ጡንቻ ~ ስታፒደስ (Stapedius) ~ (የመካከለኛው ጆሮ) 🔸 በሴል ውስጥ ያለ የክሮሞዞም ብዛት ~ 44 (23 ጥንዶች) 🔸 ትልቁ ጡንቻ ~ መቀመጫ (ቂጥ)         ምንጭ: ጂ ኬ ኦንላይን via yeka For more join 👇👇👇👇 https://t.me/ethio_student_textbook

https://youtu.be/STv_7jX58Mc?si=f6dU41X92sqCs1L9 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Like share and subscribe