"ዳዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو عاصمة أدس"ዳዕዋ ሰለፍያ በጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو في عاصمة أدس
Open in Telegram
↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በሐበሻ የሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የጎሮ ሰለፍዮች ኦፊሻል ቻናል ነው።
Show more3 440
Subscribers
+624 hours
+87 days
+3630 days
Posts Archive
4_5798746431363751986.mp38.30 MB
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕️👉 የሐሙስ የኢሞ ሙሀዶራ
⭕️ حول الحسد⭕️
⭕️ ምቀኝነትን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ
📱👈وقول الله تعالى:﴿ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الفَلَقِ * مِن شَرِّ مَا خَلَقَ * وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ * وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي العُقَدِ * وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ﴾ [الفلق: 1 - 5].
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 29:57🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
የእስልምናን ፀጋ በተመከተ እየስታወሰን ነው
ወንድማችን አቡ ሱፍያን ኑረዲን ጀምሯል
👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
🔻በጉራጌ ዞን እነሞር ወረዳ ሆርበት ዚዞ ቀብር ላይ የተደረገ
👉ሁሏም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
🎙በወንድም አቡ ኢህሳን ኢብራሂም
✔️🌷ልዩ የሆነ የሙሃደራ ዝግጅት
🟣 በወረገኖ - ኑር መስጂድ 🟣 ⤵️✔️🌷
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉ነገ ዕሁድ (ነሀሴ 17/11/2018) ከዙሁር ሶላት በኋላ
🕌 በወረገኖ ኑር - መስጂድ 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goroአዲስ አዲስ
ሙሃደራ በሚዛን ሱሉልታ
በታዳጊዋ መድረሳ
🔴👉# ስለ ተቅዋ, ስለ ወንድማማችነት እና የተለያዩ ርዕሶች የተዳሰሱበት ጣፍጭና መሳጭ ሙሃደራ
🚦በሚዛን ሱሉልታ
#ኡስታዝ አቡ ሃፍስ አህመድ حفظه الله
👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa
👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa
4_5780757020973997416.mp38.90 MB
4_5778505221160312445.mp36.01 MB
+1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔺ተ...ን...ቢ...ህ....🔺
👌 👉 ለአቅሷ ሰለፍያ እህቶች እና
ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል #በአቅሷችን
ስም ሌቦች ማጭበር በር ጀምረዋል !!
#ግሩፖችን በመክፈት እህቶችን #ለአቅሷ
እያሉ የሚወስዱ ሌባነትን እንደ ጥሩነት
እያዩ ያሉ ሌቦች ተሰልፈዋል እባካችሁ በደንብ ሳታረጋግጡ አታስገቡ‼️
👌 👉 ከላይ የምታዩት #አካውንት ለአቅሷ እያሉ የሚያጭበረብሩበት #አካውንት ነው
❌ኢብራሂም ታረቀ እና መሀመድ ሀሠን
የአጭበርባሪዎች አካውንት ነው
እባካችሁ አላህን ፍሩ አጭበርባሪዎች
የአቅሷ እህቶችዪ ተጠንቀቁ‼️
✍👉 #በግለሠብ ስም ከኡስታዞች #አልተቀበልንም አናውቅም አላየንም አልሠማንም ::
👉👉 ሌሎችም ሊኖሩ ይችላሉ በተለይ ኢሞ ላይ ይበልጥ ጥንቃቄ ብታደርጉ..... በርግጥ ተው ጥንቃቄ አድርጉ የሚሉ እህቶች አሉን ልንሰማችው ማይቀር ነው ::
👌👉 አቅሧ ራሷን ችላ በራሷ ስም ነው አካውንቷ :: አንድም የግለሰብ አካውንት አናውቅም አሁን ላይ ባለንበት ሳይዝ::
ከኡስታዞችም የግለሠብ አካውንት አልተቀበልንም አላየንም አልሠማንም ::
=ምናልባት የሆነ የእውነተኞች የሡና ኡስታዞች መስጅድ አካውንት ከሆነ if ጥሩ በሚል ነው ስሟ ግልፅ ያልሆነ:: ነገር ግን እህታችን የአቅሧን ላኪልኝ ብላ ሳለ ለምን ይህ ተላከ ኧረ እንደው ተው እህቶች እስኪ ይድከመን ..?
ለምን ሠው አዛ እናደርጋለን ለምን መቀስ እንሆናለን :: በቃ እስኪ ወይ ስራ እንስራ
👌 https://t.me/nassiru_ddin
🟣 በሸገር ከተማ ሚዛን (ከእንጦጦ ፓርክ ጀርባ) ] ⤵️
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉 ነገ ዕሁድ (ነሐሴ 10/12/2018) ከዙሁር ሰላት በኋላ
🕌 በሚዛን - እንጦጦ ፓርክ ጀርባ 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሰላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa👂አድስ አድስ አድስ👂
#በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ
👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ.
#ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ
👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው?
ተረዱ
ተገንዙ
الله تعالى:
﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾
[التَّوْبَة: ٦]
👉ይህ ደግሞ ስለምን ይሆን?
ለዩ
قول الله تعالى:
﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾
[الإِسْرَاء: ١٥]
👉ይህስ👇?
قول الله تعالى:
﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾
[النِّسَاء: ١١٥]
ርዝመት 00:32:20 ብቻ
#በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ
حفظه الله تعالى
👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R
4_6048343679767158420.mp310.55 MB
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ብዟችን ሰለዘነጋነው የሆነ ነገር
👌ስለ ለአላህ ብሎ መውደድ ለአላህ ብሎ መጥላት በሚል ሸይኻችን ባመረ ሁኔታ እየነገረን ነው
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በአለም ባንክ ስልጤ ሰፈር
🟣 በአለም ባንክ [ ስልጤ ሰፈር ] ⤵️
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉 ነገ ዕሁድ (ነሐሴ 03/11/2018) ከዙሁር ሰላት በኋላ
🕌 በአለም ባንክ ስልጤ ሰፈር 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሰላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer4_6028612909246979273.mp39.28 MB
4_6026232810170228901.mp39.49 MB
