en
Feedback
የአርሰናል~Time⚽️

የአርሰናል~Time⚽️

Open in Telegram

Trust the process

Show more
315
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+3130 days
Posts Archive
አርቴታ መንቃት አቅቶታል ዛሬ

ሀቨርት መቀየር አለበት

85 ደቂቃ ላይ ደርሰዋል

ቅጣት ምት ለኛ

የኪዮር ኦን ጎል

81 ደቂቃ ላይ ደርሰዋል

ጆርጂኒዮ ወቶ ኔኬቲያ ገብቷል

ኪዮር ራሱ ላይ ነው ያገባው

ተናግሬ ነበር ዋጋ ያስከፍለናል

ጎል ሊቨርፑል አንሮልድ አስቆጠረው ቅጣት ምቱን

ግራቨንበርች ላይ ኦዲጋርድ ፋውል ሰርቷል አደገኛ ቦታ

ጆተሰ ብግነባሩ የገጨው ኳስ የግብ አግዳሚ መለሰው ደሞ ዲያዝ ሞክሮ ነበር ኢላማውን አለወጠበቀም

ራምስዴል የዲያዝን የሰለቀለት ኳስ ነው ያወጣው በካውንተር እሚሰሩት ስራ ከባድ ነው

ሀቨርት ምን ነካው

ሳካ ከርቀት ሞክሮ ነበር ኢላማውን አልጠበቀም

71 ደቂቃ ላይ ናቸው

ኤሊዮት ቢጫ አይቷል

ኑኔዝ ያለቀለት ኳስ አባከነ

69 ደቂቃ ላይ ደርሰዋል

እሚገርም ጫና እየተመለከትን ነው በተለይ ማርቲኔሊ