🔥 Nahomina 🖊️
Open in Telegram
ሀሳብ አስተያያት @Nahomina እውነትን ለመኖር ድክ ድክ በሚል የጥበብ ህፃን ልጅ የተከፈተ ገፅ የፅሁፎቼ መድመቅ የፍቅር መሻቴ ውጤት ናቸው እውነት ያጀባቸው ቃልኪዳን ያደመቀቸው .......ቃል ቃል ቃል ....... ፍቅር የካባቸው እምነት ያፀናቸው .......
Show more221
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
.......በእጅ የያዙት ወርቅ
እህቴ/ወንድሜ በዙሪያህ አንድን ነገር ሁሌ ታገኘዋለህ ማለት ሁሌ አብሮህ ይቆያል አታጣውም ማለትም አይደለም
ሁሌ አብሮህ ያለ እና ካንተ ጋራ ሳይጓደል ያለ ነገር ጓደኞችህ አልያም ለሌሎች ሰዎች ምኞታቸው እንደሆነ አትዘንጋ
አልገባህም በምሳሌ ላርግልህ
1 ያንተ/ያንቺ ጤና , ጤና ለሌላቸው ምኞታቸው ነው
2 ያንተ ደስተኛ ያልሆንክበት ልጅ ልጅ ለሌላቸው /መሀን /ለሆኑ ምኞታቸው ነው
3 ሁሌ አብራህ /አብሮሽ ያለ አፍቃሪህ /አፍቃሪሽ
ፍቅር ለሌለው /ለሌለላት ጓደኛህ /ጓደኛሽ ምኞት ነው
"ለዛም ነው በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል "
ወንድሜ /እህቴ ቆም ብለን እናስብ ዛሬ አብሮን ያለን ነገር ነገ አይሄድም ማለት አይደለም
ከሄደ ደሞ ማይመለስ ነገር ብዙ ነው
1ፍቅር
2ጤና
3እድሜ
4እድል
እና በቻልነው መጠን እንዳይቆጨን እንከባከበው
ይቆጨናል እና
ከእይታዬ ጀርባ
#NAHOMINA 🙏🙏🙏
Repost from ➳የኔ ብዕር✍️❥
ክብር ከፍቅር አይበልጥም ምናልባት ይገዳደር አልያም ይስተካከለዋል ልንል እንችል ይሆናል በቅዱስ ቃሉም ቢሆን እምነት ፍቅር ተስፋ ለዘላለም ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል ይላል እንደመታደል ሆነ እና ኤማንዳን ሳፈቅራት ፈጣሪ የንፅህና ልኬን ሳይመለከት ከsua የተሻለ አቀርብና እሰጣሀለው ቢለኝ እንዃን አልፈልግም የሚል የመገዳደር ምራል አቅም እስከሚፈጠርብኝ ድረስ ነው አምናለው ነገ መልካም ይሆናል በተለይ ካንቺ ጋር ሰላም እደሩ 🤗🤟 ከናሆም ጀማል
Repost from ➳የኔ ብዕር✍️❥
መሻት እና ቁስለት
በመሻት ውስጥ በመፈለግ
በማጣት ውስጥ በመፈገግ
እንደፈለክ ሲያውቁብህ ሲቀልዱ
በስሜትህ ያቆስልሀል መሻት
ጉዱ ያንዱ ለቅሶ ያንዱ ሳቅ ነው
በመንገዱ ስትፈልግ ከልብ
ፍላጎትህ አድጎ ሲራብ
አይሰጡህም ሙሉ ደስታ
ያደምጡታል የልብህን ትርታ
ፈልገህ ስትሻ
አይወዱትም መሆንህን እንዳሻህ
በመርገጥ ዉስጥ ስሜትህን
ያተርፋሉ ያንተን ጉዳት ብግነትህን
አቁሙ ተው እንዳትሰኝ
ከጉዳትህ መሻት ክፉ በልጦ ሲገኝ
በመፈለግ በመጎዳት አለም ሁሉ ደክሞታል
ተዉኡ አቁሙ ተስኖታል
ፍላጎት ከመጎዳት ይበልጥና
ያስጉዝሀል በስቃይ ጎዳና
በመሆን ውስጥ ካንተ በላይ
ያቆስልሀል የመሻትህ ፅኑ ስቃይ
@emanda7
@nahominaas
@nahominaaaaaa
@emayaa7
በናሆም ጀማል
Shere
ወይ አይመጣ ወይ አይቀር
አይመጣም እንዳልል😔
ሚመጣ ይመስለኛል😘
ይመጣል እንዳልል😔
አልመጣም ይለኛል😢
ብቻ ያንተ ነገር😏
አጂብ ነው አይነገር😣
ወይ አትመጣ ወይ አትቀር😒😒
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ሀዘን አዥጎድጉዶ 😔
መቃብር ጎድጉዶ
ስሜ እስከሚከዳኝ
ሞት እስኪከነዳኝ 😢
ሰው እንደናፈቀኝ
ስለፍቅሯ ስቀኝ ❤️🔥
ናፍቆት እንደያዘኝ
ቃሏ እንደመረዘኝ 💔
መሄድ እንደፈለኩ
መቅረት እንዳማረኝ 😟
መዳን እንደተመኘው
ሞት እንደቀጠረኝ 😔
አይታኝ ልትሰስት
በሳጥኔ ቅስት
በፍትሃቴ ማግስት
ጥቁር ለብሳ ትቁም 😏
እሷ ብቻ ትመጣ
ወድሃለው ትበል🤥
አንዴ ካፉ ይውጣ ❤️🔥
መቃባር ፈንቅዬ
ታአምር ሰራለሁ 💪
በለቅሶዬ ድንኳን
ሰርግ እደግሳለሁ🤗
✍ አዲብ
አንባቢ ፀባዖት ሶልአኪያ
♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒
💔 @emayaa7 💔
@nahominaaaaaa
🌹...................................🌹
🌹...................................🌹
...ሲጀምሩ✍ @emanda7
እሱ:...እሱዋን ሊተካ የሚችልበት እልፍ ምክንያት እንዳለው ያስብ ነበር🥹
ይሁን ብሎ ሊወዳት እንደጀመረ😏😏
እሷ:...እሱ እስካልከፋ የሷ ልብ ነጭ እርግብ እንደሆነ ታስብ ነበር🥹
ይቀጥላል......
@nahominaaaaaa
@emayaa7
ታሪክ አንድ @emayaa7
ሲጀምሩት🚶♀💔
እሱ:....እንዳሻው የሚተወዉ ፍቅር እንዳለ ያስብ ነበር🥀 ቀን አብራው ውላ ሲጨልም ደህና ሁን ብትለው ልቡ ሳይዳመን እንደሚያበቃ💔
እሱዋ:ከዚ ሁሉ ህመም በኅላ የምትከፍተው የልብ በር እንደሌለ ታስብ ነበር🥺 ልትከፍተው ብትሻ እንኩዋ ቁልፉ ባለማመን ጥልቅ ውስጥ እንደወደቀ 😞😞
......ይቀጥላል
@emayaa7
@nahominaaaaaa
በከንቱ መጨነቅ እራስን መጥላቱ
ነውና የ አጋንት መግቢያ ምልክቱ
ሃዘን በህሊናህ በፈሰሰ ጊዜ ንገረው ለ አምላክህ የልብህን ትካዜ
@emanda7
I don't know if I should say it or not, but remember what I told you then. I have waited for you in the age and time of Christ. I will not get tired. This is my last message, Emanda. I love you.❤️💕😘
አብዱ ኪያር - ባይ ባይ
😊🫶
አብዱ ኪያር - ወዝ ወዝ
🔊Only At @nahominaaaaaa @emayaa7
አብዱ ኪያር - ና በይኝና
🥰🙏
አብዱ ኪያር - አንዳንዴ
🔊Only At @nahominaaaaaa @emayaa7
አብዱ ኪያር - ምን ይባላል
🤷♀😊
አብዱ ኪያር - ቡቡዬ
🔊Only At @emayaa7 @nahominaaaaaa
አብዱ ኪያር - ሰውዬው
👦❤️
አብዱ ኪያር - ፓ! ፓ! ፓ!
🔊Only At @nahominaaaaaa @emayaa7
