664
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#🚨፡ ሩሲያ በአሁኑ ሰዓት በተለያዩ ከተሞቿ በሽብር ጥቃት እየተናጠች ነው።
በዳግስታን፣ በማኻችካላ፣ በደርበንት፣ በአብኻዚያ ድንበር..!
Share | @TheNewsReports
#UPDATE ፡ በዳግስታን ጥቃት ስድስት የደህንነት መኮንኖች ተገድለዋል 12 ቆስለዋል - RIA Novosti የሩሲያ ክልል የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጠቅሶ እንደዘገበው
Share | T.me/TheNewsReports
#BREAKING ፡ በማካችካላ ዳግስታን የሚገኘው የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሲያገለግሉ የነበሩት አባ ኒኮላይ የተባሉ ካህን በአጥቂዎች ጉሮሮውን በመቁረጥ ተገድሏል።
ካህኑ 66 ዓመቱ ነበር።
Share | @TheNewsReports
#BREAKING ፡ በሩሲያ ሪፐብሊክ ዳግስታን ውስጥ የተኩስ እና የፍንዳታ ዘገባዎች ወጥተዋል።
በደርቤንት በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና በአንድ ምኩራብ ላይ ያልታወቁ ሰዎች ተኩስ በመክፈት በቦታው ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደርሷል።
በተጨማሪም፣ በማካችካላ የሚገኝ የትራፊክ ፖሊስ ጣቢያ በጥይት ኢላማ የተደረገ ሲሆን ይህም ሁለት ፖሊሶች መሞታቸው ተገልጿል።
Share | T.me/TheNewsReports
#We are back! ላልተወሰነ ጊዜ ከሚዲያው ራቅ ብለን የነበርን ሲሆን አሁን ወደ መደበኛ ስራችን ተመልሰናል።
ቻናላችንን ሼር በማድረግ አዳዲስ ዜናዎችን ይጠብቁ፤ አኩርፈው የወጡትንም ተመለሱ በሉልን።
@TheNewsReports
#BREAKING ፡ በአውሮፕላን ሆነው ደብዛቸው የጠፋው የማላዊ ምክትል ፕሬዝዳንት መሞታቸው ተሰምቷል።
- RT
T.me/TheNewsReports
#JUST_IN ፡ ቱርክ አሁን ብሪክስን መቀላቀል ትፈልጋለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ለአስርት አመታት የአውሮፓ ህብረት ጥያቄዋ ያልተመለሰላት አንካራ በመጪው በሩሲያ በሚደረገው ድርድር በሞስኮ የተመሰረተውን ህብረት ለመቀላቀል እንደምትመክር ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናግረዋል።
እርምጃው ቱርክን የኔቶ አባል በመሆን ብሪክስን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር እንድትሆን ያደርጋታል።
Share | T.me/TheNewsReports
#በአለማችን ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ተረካቢዎች
1. ህንድ
2. ሳውዲ አረቢያ
3. ኳታር
4. አውስትራሊያ
5. ቻይና
6. ግብፅ
7. ደቡብ ኮሪያ
8. ፓኪስታን
9. ጃፓን
10. የተባበሩት አረብ ኢሚሬት
- SIPRI
Share | T.me/TheNewsReports
+1
#BREAKING ፡ በሒዝቦላህ በተሰነዘረ የሮኬት ጥቃት በሰሜናዊ እስራኤል ኪርያት ሽሞና አቅራቢያ ከፍተኛ እሳት አስነስቷል።
የእስራኤሉ ሃሬትዝ ጋዜጣ እሳቱን ለማጥፋት የእሳት አደጋ ተከላካዮች እየሰሩ መሆናቸውን ዘግቧል።
Share | T.me/TheNewsReports
#BREAKING ፡ ማልዲቬስ እስራኤላውያንን በጋዛ ጦርነት ምክንያት በቅንጦት የመዝናኛ ስፍራዎች ከሚታወቁት በሕንድ ውቅያኖስ ደሴቶች እንዳይዝናኑ ታግዳለች።
Share | @TheNewsReports
ታዋቂው የዩኤፍሲ ሻምፒዮናው ኻቢብ ለትራምፕ፦ "የፍልስጤም ጦርነትን እንደምታቆም አውቃለሁ"
ትራምፕ፦ "እናቆመዋለን፤ ጦርነቱን አቆመዋለሁ"
Share | T.me/TheNewsReports
#NEW ፡
የቻይና ሕዝብ ነፃ አውጪ ጦር (PLA) ሌተናል ጄኔራል ጂንግ ጂያንፌንግ፦
"የታይዋን ነፃነት ማለት ጦርነት ማለት ነው። 'PLA' ታይዋን ከቻይና እንድትገነጠል በፍጹም አይፈቅድም!"
T.me/TheNewsReports
#BREAKING ፡ የቻይና መከላከያ ሚኒስትር ዶንግ ጁን፦
"ታይዋንን ከቻይና ለመገንጠል የሚደፍር ሁሉ ወደ ፍርስራሽ የሚቀየር እና የራሱን መጥፊያ የሚያመጣ ነው!"
T.me/TheNewsReports
#BREAKING ፡ ቻይና የታይዋን ነፃነትን በኃይል እንደምታቆም ገለፀች።
- BRICS News
Share | T.me/TheNewsReports
#BREAKING ፡ ፈረንሳይ እስራኤልን ከሰኔ 17-21 በፓሪስ በሚካሄደው በዩሮሳቶሪ 2024 ትልቁ የጦር መሳሪያ ኤግዚቢሽን እንዳትሳተፍ አገደች።
Share | T.me/TheNewsReports
+2
#UPDATE ፡ ዶናልድ ትራምፕ በሁሉም ክሶች ወንጀለኛ ተብሎ ብይን መሰጠቱን ተከትሎ ታዋቂ ሰዎችን ጨምሮ በርካታ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ለትራምፕ ያላቸውን እጅግ ከፍተኛ ድጋፍ እያሳዩ ነው።
ማህበራዊ ሚዲያዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ ተጨናንቀዋል።
አሜሪካ እንዲህ አይነት ውርደት አይታ የምታውቅ አይመስልም።
Share | T.me/TheNewsReports
#UPDATE ፡ የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈረንጆቹ ጁላይ 11 ይፋዊ ፍርድ ይተላለፍበታል።
Share | @TheNewsReports
