664
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#ALERT 🚨 - ኤርዶጋን፦ "በካራባኽ እና በሊቢያ ገብተን እንዳደረግነው፤ እስራኤልም እንገባለን!"
እስራኤልም በምላሹ የኤርዶጋን እጣ ፋንታ እንደ ሳዳም ሁሴን እንዳይሆን አስጠንቅቃለች።
T.me/TheNewsReports
የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ስለ አሜሪካ-ኢራቅ የጦር ወንጀሎች እና ሌሎች ጦርነቶች ሲናገር፦
"ኢራቅን አወደሙ። ታሊባንን እንደፈጠሩ ሁሉ 'ISISን ፈጠሩ። እነዚህን ሁሉ ጦርነቶች የፈጠሩት በኢራቅ፣ሶሪያ እና ሊቢያ ውስጥ ለጥቅማቸው ሲሉ ዓለምን ለማተራመስ ነው።"
@TheNewsReports
#NEW - ታዋቂዋ የቀድሞው የአሜሪካ አፈ-ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ረቡዕ እለት ለኮንግረስ አባላት ያደረጉት ንግግር በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ መጥፎው ነው ሲሉ ገልጸው ኔታንያሁ ከሃማስ ጋር በሚደረገው የታጋቾች ስምምነት ላይ መሻሻል አለመኖሩን አጥብቀው ነቅፈዋል።
ፔሎሲ በማህበራዊ ገፃቸው ላይ፦ "ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዛሬ ያቀረቡት ገለጻ በዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ ንግግር ለማድረግ ከተጋበዙት እና ከተከበሩት የውጭ አገር ሹማምንቶች ሁሉ እጅግ የከፋ አቀራረብ ነበር" ስትል ፅፋለች።
- The Hill
#AMERICA #ISRAEL #WAR
@TheNewsReports
NEW - ኔታንያሁ በዩኤስ ኮንግረስ ባደረገው ንግግር፦ “መሳሪያዎቹን በፍጥነት ስጡን እና ስራውን በፍጥነት እንጨርሰዋለን” ሲሉ ከአሜሪካ ተጨማሪ የጦር መሳሪያ ጠይቋል።
@TheNewsReports
የእስራኤል ጦር ሬዲዮ፦ "የመንን ለመምታት ሳውዲ አየር ክልሏን እንድንጠቀም ፈቅዳለች"
ሳውዲ አረቢያ፦ "ከሁዴይዳህ ጥቃት ጋር ምንም ግንኙነት የለንም። አየር ክልላችንን ለማንም አልፈቀድንም።"
#POLITICS
@TheNewsReports
JUST IN - ባይደን በዚህ አመት ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑትን ካማላ ሃሪስን የ2024 የዴሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዚዳንታዊ እጩ አድርጎ ይደግፋል።
@TheNewsReports
#BREAKING ፡ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከፕሬዝዳንትነት ፉክክር ራሳቸውን ማግለላቸው ተሰምቷል።
- SKY NEWS
@TheNewsReports
- አሁን - እስራኤል የመንን በቦምብ መታለች።
የእስራኤል የደህንነት ባለስልጣናት ለካን ኒውስ እንደተናገሩት እስራኤል ለሃውቲ ጥቃቶች "ኢላማዋን ቀይራ ምላሽ መስጠት አለባት" ብለዋል።
T.me/TheNewsReports
#ማስታወቂያ
ይህ ቻናል ሚዛናዊ ዘገባ ለመስራት የተቻለንን እናደርጋለን።
ነገር ግን እንድታውቁት! ተከታታይ እናጣለን ብለን እየሆነ ያለውን ሐቅ መሸፈን ህሊናችን አይፈቅድልንም።
እስራኤል ግልፅ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየሰራች ነው፤ አንድ ቀንም በህግ ትጠየቃለች!
@TheNewsReports
#BREAKING ፡ ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት እስራኤል በዌስት ባንክ እና በምስራቅ እየሩሳሌም ላይ የፈፀመችው ወረራ ህገ ወጥ ነው ሲል ወስኗል።
በዚህም እስራኤል የተቃወመች ሲሆን የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት "ፍትሕ አሸንፏል" ብለዋል።
@TheNewsReports
ዛሬ ባየሁት የሃሬትዝ ዘገባ የጋዛ ጦርነት ቀውስ እስራኤላውያን በአለም አቀፍ የቱሪዝም ጣቢያዎች የማይፈለጉ እያደረጋቸው ነው ይላል።
በነገራችን ላይ ከፈረንጆቹ ኦክቶበር 2023 በኋላ እስራኤል በጋዛ ላይ ባደረሰችው ጥቃት 39ሺህ የሚሆኑ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል። ይህም አብዛኞቹ ሴቶች እና ህፃናት ናቸው።
@TheNewsReports
+1
#UPDATE ፡ የእስራኤል ሚዲያ የኻን ዩኒስ ጥቃት ያነጣጠረው ለኢዘ'ዲን አል-ቃሳም ብርጌድ መሪ ሙሐመድ ዴፍ ነው ብሏል።
በተጨማሪም ዴፍ ከካን ዩንስ ብርጌድ አዛዥ ራፌ ሳላሜ ጋር እንደተመታ ገልጸዋል።
እስካሁን ስለሁኔታቸው ምንም ማረጋገጫ የለም።
Share | T.me/TheNewsReports
