664
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#JUST_IN - የሒዝቡላህ ተወካይ አሊ አማር፡-
"እስራኤል ጦርነት ትጠይቃለች፤ እኛ ለእሱ ዝግጁ ነን"@TheNewsReports
#የኢራን የቀድሞ የስለላ ሚኒስትር አሊ ዩኑሲ በፈረንጆቹ 2021 እንደተናገረው፡
"ሞሳድ በብዙ የኢራን አካባቢዎች ያለው ተጽእኖ በጣም ሰፊ በመሆኑ እያንዳንዱ የኢራን አመራር አባል ለህይወቱ እና ለደህንነቱ መፍራት አለበት"
@TheNewsReports
#NEW - "የሃማስ አለቃ እስማኤል ሃኒዬህ ግድያ ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ነው" - ሩሲያ
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሃኒዬህ ግድያ በክልሉ ውስጥ የበለጠ ግጭት መባባስ ሊያስከትል እንደሚችል ተናግረዋል።
#Hamas #Tehran
@TheNewsReports
#ALERT 🚨 - የአሜሪካ የጦር መርከቦች ወደ ሊባኖስ የባህር ዳርቻ እየገሰገሱ መሆኑን አል-ሓደስ ዘግቧል።
@TheNewsReports
#BREAKING 🚨 - በትላንትናው እለት በቤይሩት በደረሰው ጥቃት የሒዝቡላሕ ከፍተኛ ኮማንደር ፉኣድ ሽኩር መገደሉን የሚገልፁ ዘገባዎች ወተዋል።
ነገር ግን ሒዝቡላህ እስካሁን ማረጋገጫ አልሰጠም።
@TheNewsReports
#UPDATE - ለኢራን ደጋፊ ካምፕ ቅርብ የሆነው የሊባኖስ አል-ማያዲን ቻናል ከኢራን ምንጭ እንደዘገበው ሃኒዬህ የተገደለው ከኢራን ውስጥ በተተኮሰ ሚሳኤል ሳይሆን ከሌላ ሀገር በተተኮሰ ነው።
@TheNewsReports
ከኢራን ከፍተኛ የደህንነት አካል ጋር ግንኙነት ያለው ኑር ኒውስ፦
"የሃኒዬህ ግድያ የቴህራንን መከላከያ ለማዳከም የታለመ አደገኛ ቁማር ነበር። የኢራንን ቀይ መስመር ማለፍ ሁሌም ለጠላት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል"@TheNewsReports
#NEW - የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን በቴህራን በእስራኤል የሐማስ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ እስማኤል ሃኒዬህ ግድያ ላይ አስተያየት ሲሰጡ፦
"እስራኤል ከተጠቃች እራሷን እንድትከላከል በእርግጠኝነት እንረዳታለን"@TheNewsReports
#JUST_IN - ኢራን ኢስማዒል ሃኒዬህ የተገደሉት እስራኤል በቴህራን ባደረሰችው የአየር ጥቃት ነው ብላለች።
@TheNewsReports
#በነገራችን ላይ ከነገ ጀምሮ በሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ዕቃዎች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ይኖራል።
ለምሳሌ በግሌ እንደተመለከትኩት ትላንት አንድ ፍሬ 5 ሊትር የምግብ ዘይት በችርቻሮ ዋጋ በአንድ ሺህ ሰላሳ ብር እየተሸጠ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ በአንድ ሺህ አንድ መቶ ሀያ ብር እየተሸጠ ነው።
ሌላውን እንተወውና፤ በአፍሪካ ትልቁ የንግድ ማዕከል የሚባልለት መርካቶ እንኳ ሳይቀር ነጋዴዎች እቃ የለም እንደተባሉ አጫውተውኛል።
ሀገራችን ላይዋ እያማረ ውስጧ ግን ሐዘን እየዘነበባት ትመስላለች። የኑሮ ውድነቱ ከዚህም በላይ ይከፋል።
#ETHIOPIA #INFLATION #MARKET
@TheNewsReports
