en
Feedback
ፍኖተ አፈወርቅ (official)

ፍኖተ አፈወርቅ (official)

Open in Telegram
915
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1630 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+2
in 0 channels
August '26
+27
in 1 channels
Get PRO
July '26
+23
in 0 channels
Get PRO
June '26
+26
in 0 channels
Get PRO
May '26
+69
in 1 channels
Get PRO
April '26
+39
in 0 channels
Get PRO
March '26
+96
in 1 channels
Get PRO
February '26
+94
in 0 channels
Get PRO
January '26
+45
in 0 channels
Get PRO
December '25
+38
in 0 channels
Get PRO
November '25
+60
in 1 channels
Get PRO
October '25
+15
in 0 channels
Get PRO
September '25
+65
in 0 channels
Get PRO
August '25
+34
in 0 channels
Get PRO
July '25
+79
in 0 channels
Get PRO
June '25
+21
in 0 channels
Get PRO
May '25
+32
in 1 channels
Get PRO
April '25
+307
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September0
09 September0
08 September0
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September+1
02 September+1
01 September0
Channel Posts
"ጸሎትን የምንጸልየው እግዚአብሔር የማያውቀው ነገር ኖሮ አይደለም፤ ወደ እርሱ እንድንቀርብ፣ ቀርበን ወዳጆቹ እንድንሆን፣ ዘወትር እንዲረዳን፣ ራሳችንን ዝቅ ለማድረግ፣ ኃጢአታችንንም እንድናሰብ ነው እንጂ።" ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ እጅግ የተወደዱ ዘወትር ዐርብ መሐረነአብ ጸሎታችን 12:00 መተባበር ህንጻ 605 መምህርት ጽዮን በገና ቤት እንገናኝ!!! ❤️ፍኖተ አፈወርቅ🌹

2
የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን ጉባኤ ጵሮቅለስ በያዝነውም ሳምንት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ በተለመደው ሰዓት ሊካሄድ እናንተን ክቡራን እንግዶቹን ይጠባበቃል
የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን ጉባኤ ጵሮቅለስ በያዝነውም ሳምንት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ በተለመደው ሰዓት ሊካሄድ እናንተን ክቡራን እንግዶቹን ይጠባበቃል
356
3

113
4
No text...
9
5
እንደምን አመሻቹ ውድ ቤተሰቦች 🙌 እግዚአብሔር ቢፈቅድና ቢወድ የነገ እንደተጠበ ነው። መናነሻ ቦታ መገናኛ ቦሌ ክፍለከተማ አጠገብ ያለው ተርሚናል ውስጥ ነው። 12:30 መናነሻ ሰዓታችን ነው በጊዜ ይድረሱ አደራ!! ለበለጠ መረጃ :-+251953662929 +251941546185 +251929117589 +251988183778
601
6
🌹🌹እንኳን አምላክን ለወለደች ለክብርት ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ትንሣኤ ወዕርገታ በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረሰን ! መልካም በዓል ይሁንልን። ስለ ሁሉም ክብር ለእግዚአብሔር
🌹🌹እንኳን አምላክን ለወለደች ለክብርት ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ትንሣኤ ወዕርገታ በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረሰን ! መልካም በዓል ይሁንልን። ስለ ሁሉም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!! 🌹ፍኖተ አፈወርቅ❤️
602
7
እንደምን አመሻችሁ ተወዳዶች እንኳን እመቤታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት በዓል በሰላም አደረሰን በዓሉን በማስመልከት አብዛኛው አባላት ማሕሌቱን እንደምትቆሙ ተስፋ በማድረግ የዚህ ሳምንት የጉባኤ ጽሮቅለስን ለቀጣይ ሳምንት አሳልፈናል በቀጣይ ሳምነት የሚጀምር የ 2ሳምንት ተከታታይ ትምህርት ይኖረናል አደራ እንዳይቀሩብን ለጸሎት በቆምን ጊዜ ሁሉ ማሕበራችን ማሰብ እንዳንረሳ🙏 ከበዓሉ ረድኤት በረከት ያሳትፈን አሜን
501
8
ማቴ 13÷18(የዘሪው ምሳሌ) 1. አሁን ባለንበት ሕይወት የልባችን አፈር ሁኔታ የትኛውን ይመስላል? 2. የቃሉን ፍሬ የሚያንቁብን የዘመናችን "እሾሆች" ምንድን ናቸው? 3. በመንፈሳዊ ሕይወታችን ፍ
ማቴ 13÷18(የዘሪው ምሳሌ) 1. አሁን ባለንበት ሕይወት የልባችን አፈር ሁኔታ የትኛውን ይመስላል? 2. የቃሉን ፍሬ የሚያንቁብን የዘመናችን "እሾሆች" ምንድን ናቸው? 3. በመንፈሳዊ ሕይወታችን ፍሬያማ (መቶ፣ ስድሳ፣ ሰላሳ) ለመሆን ምን ያጎድለናል? 4. እንደ ገበሬው በጸሎታችንና በሕይወታችን ታጋሾች ነን? 5. ሰምተን ከምንረሳው ይልቅ ቃሉ በልባችን እንዲቀር ምን እናድርግ? በ17 መወያያ እርሳችን ነው👆👆ሌሎችም ብዙ ምንማማርበት በረከት የምናገኝበት መርኃ ግብራት ይኖሩናል በፍጹም እንዳይቀሩብ ጉዞዋችን ለይ🙏🙏 ‼️‼️ደርሶ መልስ ትራንስፓርትና ምግብን  ጨምሮ 300 ብር ነው። በዚህ አካውንት በማስገባት👇 1000712877573 Ofijan Dula and Etsub Alemayehu screen shoot @EtsubiA ይላኩና በቶሎ ያሳውቁን እባኮትን 🙏 🌹ፍኖተ አፈወርቅ❤️
527
9
🌼🌼እጅግ የተወደዱ እንደምን አሉ😊 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኺድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ። መዝ 121:1 እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢወድ የአመቱ የመጨረሻ የጽዋ መርኃ ግብራችንን ነሐሴ 17 ወደ ቅ
🌼🌼እጅግ የተወደዱ እንደምን አሉ😊 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኺድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ። መዝ 121:1 እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢወድ የአመቱ የመጨረሻ የጽዋ መርኃ ግብራችንን ነሐሴ 17  ወደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተክርስቲያን ጉዞ እናደርጋለ እጅግ የተወደዱ እርሶም ፕሮግራሞትን ከወዲው እንዲያስተካክሉ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አምላክ ስም አደራ እንላለን🙏 ‼️‼️ደርሶ መልስ ትራንስፓርትና ምግብን  ጨምሮ 300 ብር ነው። በዚህ አካውንት በማስገባት 1000712877573 Ofijan Dula and Etsub Alemayehu screen shoot @EtsubiA ይላኩ 🙏 መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካል 👇👇 +251953662929 +251941546185 ስለ ሁሉም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!      ❤️ፍኖተ አፈወርቅ🌹
881
10

1
11
No text...
592
12
የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን ጉባኤ ጵሮቅለስ በያዝነውም ሳምንት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ በተለመደው ሰዓት ሊካሄድ እናንተን ክቡራን እንግዶቹን ይጠባበቃል
የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን ጉባኤ ጵሮቅለስ በያዝነውም ሳምንት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ በተለመደው ሰዓት ሊካሄድ እናንተን ክቡራን እንግዶቹን ይጠባበቃል
712
13
No text...
715
14
No text...
592
15
🌼🌼ደስስስ የሚል የምስራችችች😊 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኺድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ። መዝ 121:1 እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢወድ የአመቱ የመጨረሻ የጽዋ መርኃ ግብራችንን ነሐሴ 17 ወደ ቅዱስ
🌼🌼ደስስስ የሚል የምስራችችች😊 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኺድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ። መዝ 121:1 እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢወድ የአመቱ የመጨረሻ የጽዋ መርኃ ግብራችንን ነሐሴ 17 ወደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተክርስቲያን ጉዞ እናደርጋለ እጅግ የተወደዱ እርሶም ፕሮግራሞትን ከወዲው እንዲያስተካክሉ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወር አምላክ ስም አደራ እንላለን🙏 ስለ ሁሉም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!! ❤️ፍኖተ አፈወርቅ🌹
1 516
16
ጉባኤ ጵሮቅለስ በዚህ ሳምንት ከ መምህር ተክሌ ጋር ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ሆይ፤ እኔን ኃጥያተኛውን ማረኝ። አርብ ማታ 3፡00 ላይ አይቀርም የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ
ጉባኤ ጵሮቅለስ በዚህ ሳምንት ከ መምህር ተክሌ ጋር ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ሆይ፤ እኔን ኃጥያተኛውን ማረኝ። አርብ ማታ 3፡00 ላይ አይቀርም የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን https://t.me/FNOAFW
783
17
ጾም ሙሽሪትን ትመስላለች፤ ሙሽሪትን በሰርግ አዳራሽ ኾነው የሚቀበሏት ሰዎች ቤቱን ያስጌጡታል፤ ይሸልሙታል፡፡ ወደ ሰርጉ አዳራሽ የሚገባውን ሰው የሰርግ ልብስ ለብሶ እንደኾነ፣ የቆሸሸ እንዳልኾነ አይተው ያስገቡታል፡፡ እኛም እንዲኽ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ልቡናችንን በማንጻት፣ ልል ዘሊል ከመኾን በመራቅ፣ የክፋት እርሾን በማስወገድ፣ ከጾም ጋር አብረው የሚመጡትን የሚያጅቧትን መልካም ምግባራትንም ለመቀበል የልቡናችንን ውሳጤ በመክፈት የምግባር እናት፣ የማስተዋል እንዲኹሉም ለሌሎች ምግባራት ኹሉ ንግሥት የምትኾን ጾምን ልንቀበላት ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ ታላቅ ሐሴት እናደርጋለን፤ ርሷም ቁስለ ነፍሳችንን ትፈውስልናለች፡፡ በሌላ አገላለጽ ብነግራችኹ ሐኪሞች በአንድ ታማሚ ሰውነት ውስጥ ያለውን ቆሻሻ፣ መርዘኛ ፈሳሽን ማስወገድ ሲፈልጉ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር ቢኖር ታማሚው ምግብ ከመውሰድ እንዲቈጠብ ነው፡፡ ታማሚው ለጊዜው ምግብን ከመብላት ካልተከለከለ ሓኪሞቹ የሚሰጡት መድኃኒት እንደተፈለገው ውጤት አይሰጥም፡፡ እኛም ቁስለ ነፍስ ቁስለ ሥጋ የምትፈውሰውን ጾም ስንቀበላት ከዚኽ በላይ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ድኅነተ ሥጋ ድኅነተ ነፍስን የምንሻ ከኾነ ልቡናችንን ንጹሕና ንቁ በማድረግ ልንወስዳት ይገባናል፡፡ እንዲኽ ካልኾነ ግን ከጥቅሟ ይልቅ ጉዳቷ ያመዝናል፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
638
18
ጉባኤ ጵሮቅለስ በዚህ ሳምንት ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ሆይ፤ እኔን ኃጥያተኛውን ማረኝ። አርብ ማታ 3፡00 ላይ አይቀርም የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን
ጉባኤ ጵሮቅለስ በዚህ ሳምንት ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ሆይ፤ እኔን ኃጥያተኛውን ማረኝ። አርብ ማታ 3፡00 ላይ አይቀርም የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን https://t.me/FNOAFW
835
19

20
‹‹ወደሙ ለኢየሱስ ክርስቶስ ያነጽሐነ እምኵሉ ኀጣውኢነ፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኀጢአታችን ሁሉ ያነጻናል›› 1ዮሐ 1:7 ‼️‼️ን ስ ሐ ገብተን ሐምሌ 26 እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ለቅዱስ
 ‹‹ወደሙ ለኢየሱስ ክርስቶስ ያነጽሐነ እምኵሉ ኀጣውኢነ፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኀጢአታችን ሁሉ ያነጻናል››  1ዮሐ 1:7 ‼️‼️ን ስ ሐ ገብተን ሐምሌ 26 እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ለቅዱስ ሥጋውና ደሙ እንዘጋጅ 🙏 ስለ ሁሉም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !! ❤️ፍኖተ አፈወርቅ🌹
945