አል ቀመር ሚድያ ☪ጨረቃ🌕
Open in Telegram
نصائح والموعظة አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👉 @Al_kamare_midaa12_bot በዚህ ላኩልን
Show more4 704
Subscribers
-224 hours
-537 days
+1 06630 days
Posts Archive
4 702
قال ابن قدامة المقدسي - رحمه الله -:
وينبغي للإنسان أن يُعوِّدَ نفسهُ المُجاهدة؛ فإنَّ مَن عوَّدَ نفسَهُ مُخالفة الهوى غلبها متى أراد.
مُختصر منهاج القاصدين (٢٧٥).
4 702
✍.....
ጥያቄ ለሰቶች
ባልሽ ታሞ መድሃኒቱ
ሁለተኛ ሚስት ማግባት
ነው ብትባዪ ምንድ ነው
መልስሽ?
ሁልሽም ተናገሪ...
🖌አቡ ሙዓዝ
https://t.me/Al_beyan_midya/9120
4 702
«المرأة إذا أحسنت معاشرة بعلها كان ذلك
موجبا لرضا الله وإكرامه لها.»
- ابن تيمية رحمه الله
4 702
«المرأة إذا أحسنت معاشرة بعلها كان ذلك
موجبا لرضا الله وإكرامه لها.»
- ابن تيمية رحمه الله
🍃🌸
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
4 702
✍.......
ቁርአን የልብ ህይወት የነፍስ ረፍት ነው የአላህ ቃል በህይወታችን ውስጥ ትልቅ ቦታ ሊኖረው ይገባል ከቁርአን መራቅ ልባችን እንዲደርቅ ሰላም እንዲያጣ እና በዱኒያ ጨለማ ውስጥ እንድንጠፋ ያደርገናል በየቀኑ ጥቂት ገጾችን እንኳ ማንበብ በህይወታችን ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
4 702
✍......
🍃ከደርስ የተወሰደ🍃
👉ልመና የተጠላ መሆኑ የተብራራበበት ነው፣
👉የማሀበር/ የጀምዕያ ባለቤቶች ላይ ጥሩ የሆነ ምላሽ ነው፣
👉በመስጂድ ስም
👉በየቲም ስም
👉በመሳኪኖች ስም
👉ባል በሞተባቸው ሴቶች ስም
👆መለመን እንደማይቻል፣
👌ልመናስ የሚፈቀድላቸው እነማን ነቸው?
🦻ይደመጥ ይደመጥ
4 702
✍……
አዲስ የተጠናቀቀ ደርስ/ ትምህርት
📚 آداب المسلمة💺 للأخ المفضال الداعي إلى الله أبي معاذ البتاجري حفظه الله تعالى 📚 አዳብ አል ሙስሊማ 💺 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ. አል ቡታጀሪ 👌👉 በ 40 ሪከር ተጠናቀቀ 👍 ድምፁን ለማግኝት👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/903 ይህንኑ ኪታብ እራሱ በ 28 ሪከርድ ከፈለጋቹህ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/418
4 702
✍……
🌎👉ዕለተ ጁምዓከ ከአሱር ሶላት በኋላ በፉርቃን መስጂድ""መናከስ"" የተደረገ ሊደመጥ የሚገባ ወሳኝ እና አንገብጋቢ ሙሀደራ
💫محاضرة قيمة وهي 👇
✍بعنوان:
{ وَالَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا فٰحِشَةً أَوْ ظَلَمُوٓا أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا اللَّهَ فَاسْتَغْفَرُوا لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا اللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا عَلٰى مَا فَعَلُوا وَهُمْ يَعْلَمُونَ }
[ سورة آل عمران : 135 ]
💺للأخ الفَاضِل الداعي إلى الله أَبِي محمد شامل بن سليمان الحبشي حَفِظَه الله تعَالى وَرَعاَه
♻️በስልጥኛ የተደረገ ሙሃደራ ነው፣
💺 ወደ الله ተጣሪ በሆነው ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሻሚል አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው።
24:55⏰
🕌 ፉርቃን. መስጅድ " መናከራ"الله ይጠብቃት
👉👇
https://t.me/menakra_bobicho/104
4 702
🌎بسم الله الرحمن الرحيم🌎
👈تسجيلات- الفرقا السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:
🧿 خطبة الجمعة ~🧿
📌بعنوان📌
{بر الوالدين }
🖲 للأخ الفَاضِل أبي محمد شامل بن سيلمان الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🖲
🕹የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል ፉርቃን በመናከራ ከተማ አራት በር ቦቢቾ በታላቁ እና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ መሆነው ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ኢብራሂም አሊ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው
المدة الزمنية 30:41
📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الفرقان ( مناكرى)
الموافق ٢٢/ربيع الأول/١٤٤٨هـ)
〰〰〰〰〰〰〰
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....
♨️ننصح بسماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق♨️
👉👇
4 702
✍።።።።።።።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና
የምስራች
🔊🪑ታ
🔊 🪑ላ
🔊 🪑ቅ
🔊🗝 የደ
🔊🗝 ዕ
🔊🗝 ዋ
🤌 🔭ጥሪ
👈بإذن الله عز وجل وفضله ومنِّه وكرمه
🍀سيزورنا إخوة أفاضل ودعاة إلى الله عز وجل منهم
💺أبو محمد شامل 🤲
وغيرهم حفظ الله الجميع
ونسأل الله عز وجل أن يوصلهم بالسلامه
وستكون الخطبة لهم
احرصوا على الحضور والإستفادة من
نصائحهم وتوجيهاتهم وفقكم الله
ودلوا غيركم
على الحضور والإستفادة
فإن الدال على الخير كفاعله
እነሆ በዛሬው እለት በአላህ ፍቃድ ከተማችን ታላላቅ
እንግዶችን ታስተናግዳለች
👉1)ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሻሚልእና ሌሎችም እንግዶች ይገኙበታል
🍀 ወደ ከተማችን መናከራ ዛሬ በአላህ ፍቃድ ብቅ ይላሉ ስለዚህ
👌ከጣፋጩ ምክራቸው ሰምቶ ለመጠቀም
ራሳችን እያዘጋጀን ላልሰሙ ወዳጅ ዘመዶች
በማድረስ የኸይሩ ተካፋይ እንሁን::
👉እንግዶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ
نقول لضيوفنا الكرام مقدما أهلا وسهلا ومرحبا
طبتم وطاب ممشاكم وتبوأتم من الجنة منزلا
👉👇
4 702
አድስ ደርስ ሊጀመር ነው
ከንዙል
አጥፋል
ተጀመረ
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
የፊታችን
ቅዳሜ የሚጀመር ይሆናል
ደርሱን ለመከታተል👇
https://t.me/alburujislamawimedia/901
