en
Feedback
E𝙡𝙖 T𝙚𝙘h

E𝙡𝙖 T𝙚𝙘h

Open in Telegram

ElA TECH የቴክኖሎጂ እውቀትና የኦንላይን ስራ ስልቶች የሚጋሩበት ቦታ ነው! 🚀 አዳዲስ አፖች | ዲጂታል ስራዎች | የቴክኖሎጂ መረጃዎች ከእኛ ጋር ወደ ዲጂታሉ ዓለም ይሻገሩ! 👉App work 👉 Airdrops Alert 👉 Make money online 👉 Best earing website 👉 Forex Trading 👉 ለማንኛውንም ጥያቄ መልስ ያገኛሉ

Show more
486
Subscribers
-224 hours
-47 days
-2330 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+1
in 0 channels
August '26
+5
in 0 channels
Get PRO
July '26
+6
in 0 channels
Get PRO
June '26
+12
in 2 channels
Get PRO
May '26
+5
in 0 channels
Get PRO
April '26
+8
in 0 channels
Get PRO
March '26
+3
in 1 channels
Get PRO
February '26
+3
in 0 channels
Get PRO
January '26
+2
in 1 channels
Get PRO
December '25
+5
in 0 channels
Get PRO
November '25
+12
in 0 channels
Get PRO
October '25
+4
in 0 channels
Get PRO
September '25
+7
in 2 channels
Get PRO
August '25
+11
in 1 channels
Get PRO
July '25
+64
in 0 channels
Get PRO
June '25
+51
in 2 channels
Get PRO
May '25
+9
in 1 channels
Get PRO
April '25
+9
in 2 channels
Get PRO
March '25
+15
in 1 channels
Get PRO
February '25
+45
in 2 channels
Get PRO
January '25
+50
in 4 channels
Get PRO
December '24
+3 799
in 2 channels
Get PRO
November '24
+335
in 1 channels
Get PRO
October '24
+71
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1 183
in 1 channels
Get PRO
August '24
+193
in 1 channels
Get PRO
July '24
+453
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 September0
04 September0
03 September+1
02 September0
01 September0
Channel Posts
📣 📣 NEW BOT FULL VIDEO 📌 ✅ 1️⃣ Gmail Acc እንዴት እንደምትከፍቱ የሚያሳይ video ነው ✔️ ⬇️ ለመጀመር ⬇️ 🔗 🔗 https://t.me/gmailONbot?start=8556328355
ፍጠኑበት ዛሬ የጀመረ ቦት ነው
🚀

2
The same ATF ገና በቫይራል አልወጣም WITHDREW ይሰራል ዋሌታችሁም ኮኔክት አድርጉ (telegram or tonkpper ) task አለ ስሩ አለቀ https://t.me/pitbullcoinbot
The same ATF ገና በቫይራል አልወጣም WITHDREW ይሰራል ዋሌታችሁም ኮኔክት አድርጉ (telegram or tonkpper ) task አለ ስሩ አለቀ https://t.me/pitbullcoinbot/app?startapp=6525455678
8
3
⚡️ የዛሬው የCrypto market ይሄንን ይመስላል ቀይ ባንዴራ ማውለብለብ ላይ ነው....
⚡️ የዛሬው የCrypto market ይሄንን ይመስላል ቀይ ባንዴራ ማውለብለብ ላይ ነው....
12
4
😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:- ✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ:: 🟢ወደ ፌስ
😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:- ✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ:: 🟢ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ:: 🟢ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ:: 🟢በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ::በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል:: ከጠቀማችሁ👍🔥🔥
16
5
📌 IShowSpeed በ$11 ሚሊዮን የሚጠጋ ዋጋ ያለው ግዙፍ ዌርሃውስ ገዛ! 💰 የ21 ዓመቱ የYouTube እና livestream ኮከብ IShowSpeed (Darren Jason Watkins Jr.)
📌 IShowSpeed በ$11 ሚሊዮን የሚጠጋ ዋጋ ያለው ግዙፍ ዌርሃውስ ገዛ! 💰 የ21 ዓመቱ የYouTube እና livestream ኮከብ IShowSpeed (Darren Jason Watkins Jr.) በዲጂታል ስራው ላይ አዲስ ትልቅ እርምጃ ወስዷል። በMiami-Dade፣ Florida አካባቢ የሚገኝ 26,600 ስኩዌር ፊት የሚሸፍን የኢንዱስትሪ ህንፃ በግምት $11 ሚሊዮን እንደገዛ ተዘግቧል። 🎯 ይህ ቤት ብቻ አይደለም! Speed ህንፃውን ወደ ግዙፍ Content Creation Studio ለመቀየር እንዳሰበ ተዘግቧል። ይህም ትልቅ livestreams፣ YouTube ቪዲዮዎች፣ የተለያዩ ስብስቦች፣ የቪዲዮ ምርት፣ የሰራተኞች ቢሮዎችና ሌሎች ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ከአንድ ቦታ ለማስተናገድ ያስችለዋል። 😳 በጣም የሚያስገርመው ደግሞ ህንፃው ከ1.8 acres መሬት ላይ የተገነባ ሲሆን በ1969 የተገነባ መሆኑ ነው። ህንፃው በአሁኑ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ጥቁር ቀለም እንደተቀባ፣ መስኮቶቹም ጭምር ጥቁር እንደሆኑ ተዘግቧል። 💰 የንብረቱ ዋጋ በተገለጸው የሽያጭ መረጃ መሠረት $11 ሚሊዮን ነው። ቀደም ሲል ሻጮቹ ንብረቱን በ2022 በ$8 ሚሊዮን ገዝተውት ነበር። ትርፍ ማለት ይሄ ነው ⚽ Speed ከWorld Cup በኋላ የሚያደርገው እርምጃም አስደናቂ ነው! በ2026 FIFA World Cup ወቅት ያደረገው የዕለት ተዕለት YouTube ሽፋን ከ1 ቢሊዮን በላይ views እንዳገኘ ተዘግቧል። ከዚያም በWorld Cup የመዝጊያ ስነስርዓት ላይ “Champions” የተሰኘውን ዘፈኑን አቅርቦ ትልቅ ትኩረት ስቧል። 📈 ከYouTube ብቻ የሚገኝ ገቢ ሳይሆን ከDick’s Sporting Goods፣ Beats by Dre እና Doritos ካሉ ታዋቂ ብራንዶች ጋርም የንግድ ትብብር አለው። Forbes ደግሞ የ2026 ከፍተኛ ገቢ ያላቸው የዲጂታል ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ አካትቶታል፣ የዓመቱ ገቢውም ወደ $30 ሚሊዮን እንደሚገመት ተዘግቧል። 🎯 FINALLY IShowSpeed ከአንድ ሰው በቤቱ ውስጥ ቪዲዮ የሚለቀቅ የYouTube ፈጣሪ ከመሆን አልፎ፣ የራሱን የሚዲያና የመዝናኛ ኢንተርፕራይዝ እየገነባ ይመስላል። ከአንድ ትንሽ ክፍል ጀምሮ… ዛሬ $11 ሚሊዮን የሚጠጋ የራሱ ስቱዲዮ!
23
6
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NjI4OTA3NTEwMF8x I've won $5.5914! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY!
1
7
ይሄቦት በባንክ መክፈል ጀመረ family 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Bot Name : Earn Craft ይባላል Minimum Withdraw 1$ ነው 2$ ከደረሳችሁ በ Ethiopia bank መ+1
ይሄቦት በባንክ መክፈል ጀመረ family 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Bot Name : Earn Craft ይባላል Minimum Withdraw 1$ ነው 2$ ከደረሳችሁ በ Ethiopia bank መቀበልትችላላችሁ Start እንዳረጋችሁ 3spin ይሰጣል spin እያረጋችሁ 0.7$ ልደርሱ ትችላላችሁ ይደመጥ🗣🗣👇👇 ተጨማሪ Spin ለማግኘት ከላይ Screenshot  ላይ እንዳለው Communty Join አርጋችሁ 3spin ይሰጣል በተረፈ Invite ስታረጉ 1 Spin  ይሰጣል ሁላችሁም 1$ ማውጣት አለባችሁ ለመጀመር👇👇👇👇👇👇👇👇I've won $0.954! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY! https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=ODkwODAzMjg2OF8x
25
8
Instagram የፎቶ እና ቪዲዮ Carousel ፖስቶች ገደብን ወደ 20 አሳደገ! 📸 ቀደም ሲል በአንድ ፖስት ላይ እስከ 10 ፎቶዎችን ወይም ቪዲዮዎችን ብቻ መጫን ይፈቀድ የነበረ ሲሆን፣ ኢንስታግ
Instagram የፎቶ እና ቪዲዮ Carousel ፖስቶች ገደብን ወደ 20 አሳደገ! 📸 ቀደም ሲል በአንድ ፖስት ላይ እስከ 10 ፎቶዎችን ወይም ቪዲዮዎችን ብቻ መጫን ይፈቀድ የነበረ ሲሆን፣ ኢንስታግራም አሁን ይህን ቁጥር ወደ 20 በማሳደግ ለይዘት ፈጣሪዎች ሰፊ እድል ከፍቷል። ❤️ ብዙ ፎቶዎችን በአንድ ላይ postለማረግ አሪፍ ማሻሻያ ነው!
18
9
📌𝗡𝗘𝗪 𝗕𝗢𝗧💥💥 ✔️𝟏𝟎𝟎% 𝐏𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐕𝐞𝐫𝐢𝐟𝐢𝐞𝐝. ✔️𝐏𝐞𝐫 𝐀𝐜𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝟎.𝟐8$. ✔️𝐌𝐢𝐧 𝐖𝐢𝐭𝐡𝐝𝐫𝐚𝐰 𝟎.
📌𝗡𝗘𝗪 𝗕𝗢𝗧💥💥 ✔️𝟏𝟎𝟎% 𝐏𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐕𝐞𝐫𝐢𝐟𝐢𝐞𝐝. ✔️𝐏𝐞𝐫 𝐀𝐜𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝟎.𝟐8$. ✔️𝐌𝐢𝐧 𝐖𝐢𝐭𝐡𝐝𝐫𝐚𝐰 𝟎.2$. ✔️𝟔𝟎% 𝐫𝐞𝐟𝐞𝐫𝐚𝐥 𝐛𝐨𝐧𝐞𝐬 ➡️𝟏 𝐆𝐦𝐚𝐢𝐥 = 𝟎.𝟐8$ = 𝟓𝟎 𝐛𝐢𝐫𝐫 ➡️𝟏𝟎 𝐆𝐦𝐚𝐢𝐥 = 𝟐.8$ = 𝟓46 𝐛𝐢𝐫𝐫 ➡️𝟓𝟎 𝐆𝐦𝐚𝐢𝐥 = 𝟏4$ = 𝟐660 𝐛𝐢𝐫𝐫 ➡️𝟏𝟎𝟎 𝐆𝐦𝐚𝐢𝐥 = 𝟐8$ = 5832 𝐛𝐢𝐫r ለመጀመር🔽 📌https://t.me/gmailONbot?start=5750187036 📌https://t.me/gmailONbot?start=5750187036 📌ፍጠኑበት ፋም አዲስ ስለሆነ ነው priceሱ ይቀንሳል📣
18
10
$ATF Airdrop ◦ 1 ሰው ስትጋብዙ 100 ATF ($0.19 ) ስለሚሰጣችሁ 500 ATF ስትደርሱ ማውጣት ትችላላችሁ ብዙ Account ያላችሁ እድሉ እንዳያምልጣችሁ ተጠቀሙበት ። ➯ በዚህ Lin
$ATF Airdrop ◦ 1 ሰው ስትጋብዙ 100 ATF ($0.19 ) ስለሚሰጣችሁ 500 ATF ስትደርሱ ማውጣት ትችላላችሁ ብዙ Account ያላችሁ እድሉ እንዳያምልጣችሁ ተጠቀሙበት  ። ➯ በዚህ Link ግቡ  : https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=5497550423 ➯ Start ብላችሁ ከ Ton wallet ጋር Connect አድርጉ ➯ Mining አስጀምሩ ➯ ሁሉንም Social Task ስሩ ➯ ጀለሶቻችሁን invite አድርጉ ➯ Done ✌️ ◦ ሰው ጋብዛችሁ አልቆጥር ካላችሁ invite ያደረጋችኋቸውን ሰዎች ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ወደ አካውንታቸው ተመልሰው ገብተው mine ያደረጉትን claim እንዲያደርጉ ንገሯቸው ያኔ invite commission(100 $ATF) ይገባላችኋል 👌
19
11
CZ፦ "ቢትኮይን ከወርቅ የበለጠ አስፈላጊ ይሆናል!" የባይናንስ መስራች CZ በሆንግ ኮንግ እየተካሄደ ባለው Bitcoin Asia 2026 ጉባኤ ላይ ቢትኮይን በይዘቱ ከወርቅ የተሻለ ሀብት (super+2
CZ፦ "ቢትኮይን ከወርቅ የበለጠ አስፈላጊ ይሆናል!" የባይናንስ መስራች CZ በሆንግ ኮንግ እየተካሄደ ባለው Bitcoin Asia 2026 ጉባኤ ላይ ቢትኮይን በይዘቱ ከወርቅ የተሻለ ሀብት (superior asset) በመሆኑ የገበያ ካፒታሉ በቅርቡ ወርቅን አልፎ እንደሚያልፍ ገለፀ።
23
12
አሁን ላይ ያለው የ ዶላር ዋጋ መሆን የነበረበት ይሄ ነበር ነገር ግን አንዳንድ Exchange አውቀው ዋጋ እያናሩ እየጨመሩ ነው ። ( IMF ጣጣ ) የኔ ጥያቄ መንግስት አያውቅም ወይ 😂? መልሱ
አሁን ላይ ያለው የ ዶላር ዋጋ መሆን የነበረበት ይሄ ነበር ነገር ግን አንዳንድ Exchange አውቀው ዋጋ እያናሩ እየጨመሩ ነው ። ( IMF ጣጣ ) የኔ ጥያቄ መንግስት አያውቅም ወይ 😂? መልሱ ያውቃል ነው ተንኮል አስቦ ነው እንጂ ለሁሉም ከዚህ በፊት እንደተናገርኩት ወጣቱ ስራ ሲያጣ ጎዳና ሲወጣ ፊደል በቅጡ ያልቆጠረ ሚኒሻ እያፈሰ ወደ ጦር ግንባር ከወገኑ ጋር ያዋጋዋል 🤨 ለሀገሬ እዘምታለሁ እያለ ድንበር ባህር በር ስንጠብቅ አማራ እና ኦሮሚያ ይገባል 😂 እንመካከር ብለው ስለ ሺ ዘመናት የተጠቀምንበትን ቀን አቆጣጠር ካልቀየርን ይሉናል😂 እኛ የምንፈልገው ሰላም ብቻ ሌላው ትርፍ ነው። ብቻ ራሳችሁን ካልተማሩ ሰዎች ጠብቁ የምር ካልተማረ ሰው ጋር መከራከር በጣም አድካሚ ነው So እቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ Just Skill ተማሩ Sport ስሩ ። ከቤት ብዙም አትውጡ ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ። ሰላም ለሀገራችን ።
27
13
#update #ATF 🟢ATF Price እየጨመረ ነው ትናንት ያወጣሁት 7200 $ATF ከ 12.3 ወደ 15.4$ ጨምሯል🌚 ➖ሌላው ደግሞ withdraw ስናደርግ verify አድርጉ አለን ለምትሉ እኔ+1
#update #ATF 🟢ATF Price እየጨመረ ነው ትናንት ያወጣሁት 7200 $ATF ከ 12.3 ወደ 15.4$ ጨምሯል🌚 ➖ሌላው ደግሞ withdraw ስናደርግ verify አድርጉ አለን ለምትሉ እኔ ከላይ እንደምትመለከቱት አልተየቀኝም🤷 ➖ግን ከጠየቃችሁ id አያስፈልግም ፊታችሁን እያሳያችሁ ፊርማ,ቴሌግራም id number(9/10 digit) እና ATF ብሎ በወረቀት በመፃፍ video record አድርጎ ለ admin መላክ ነው(instructionu ቦቱ ውስጥ አለ)✅ ➖ከጠየቀኝ verify አደራረግ ቢዶ እሰራላችኋለሁ✌️ ➖referአድርጋችሁ ያልቆጠረላችሁ invite ያደረጋችኋቸውን ሰዎች ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ወደ አካውንታቸው ተመልሰው ገብተው mine ያደረጉትን claim እንዲያደርጉ ንገሯቸው ያኔ invite commission(100 $ATF) ይገባላችኋል✅✅✅ ➖ያልጀመራችሁ ሳይረፍድ ጀምሩ👉 https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=6289075100
23
14
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://r+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
25
15
National Bank of Ethiopia የብር መውረድን ለመከላከል ያለንን የ ዶላር ክምችት በሙሉ ለጨረታ እያቀረበ ነው በዚ ሳምንት $500M ለጨረታ አቅርበው አንድ ዶላር በ 159.5 ብር ገደማ+1
National Bank of Ethiopia የብር መውረድን ለመከላከል ያለንን የ ዶላር ክምችት በሙሉ ለጨረታ እያቀረበ ነው በዚ ሳምንት $500M ለጨረታ አቅርበው አንድ ዶላር በ 159.5 ብር ገደማ 21 ባንኮች ገዝተው ነበር አሁንም ተጨማሪ $125M ለጨረታ እቅርቧል።በጥቂት ግዜ ውስጥ ከፍተኛ እጥረት የሚመጣ ይመስለኛል። @EthCryptopia
28
16
💰በ 🎃Gmail Farm አሪፍ ገንዘብ እየሰረው ያለውት እኔ ብቻ ነኝ ግን ቤተሰብ አራ እየሰራቹ ነቃ በሉ ✔️100% Payment Verified ✅ 👤Per Account 0.27💲 💳 Min Wi
💰በ 🎃Gmail Farm አሪፍ ገንዘብ እየሰረው ያለውት እኔ ብቻ ነኝ ግን ቤተሰብ አራ እየሰራቹ ነቃ በሉ ✔️100% Payment Verified ✅ 👤Per Account 0.27💲 💳 Min Withdraw 0.02💲 ✅ 𝟭📧Gmail = 0.27$ = 48 ብር 🏦 ✅𝟭𝟬📧 Gmail = 2.7$ = 480 ብር 🏦 ✅𝟱𝟬 📧Gmail = 13.5$ = 2430 ብር ✅𝟭𝟬𝟬📧 Gmail = 27$ =  4850 ብር Bot Link➡️https://t.me/Gmailpaybot?start=usCkDVVEhSbzY 👨‍💻ስራውም 📧GMAIL ACCOUNT መክፈት ነው በጣም ቀላል ነው የሰራቹትንም ብር በቀላሉ መቀበል ትችላላቹ 😎✌️ ✅በጣም ብዙ Gmail Account መክፈት ምትችሉ More በጣም ትርፋማ ትሆናላችሁ https://t.me/GmailFProBot?start=6289075100
28
17
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ ወይም 👉 h+1
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉  https://eaes.edu.et/  ወይም 👉 https://result.neaea.gov.et 👉 https://result.eaes.et ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል Share @zizaapp1
27
18
Chrome ላይ ስትገቡ ማስታወቂያዎች እየመጡ ሚያስቸግሯቹ ከሆነ ይህን አስተካክሉ ! ወደ Chrome አፕሊኬሽን ግቡና Settings > Site Settings > Pop-ups and redirects በ
Chrome ላይ ስትገቡ ማስታወቂያዎች እየመጡ ሚያስቸግሯቹ ከሆነ ይህን አስተካክሉ ! ወደ Chrome አፕሊኬሽን ግቡና Settings > Site Settings > Pop-ups and redirects በመግባት Block ያድርጉት። ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁ መልካም ምሽት✌️❤
29
19
urgent notice for all binance users! 📢 ከaugust 23, 2026 ጀምሮ binance ከተወሰኑ የcrypto platforms እና exchanges ጋር የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮ
urgent notice for all binance users! 📢 ከaugust 23, 2026 ጀምሮ binance ከተወሰኑ የcrypto platforms እና exchanges ጋር የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን "deposit & withdrawal" ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አሳውቋል። 🛑 platforms included: ➔ Rapira, Aifory Pro, ABCeX, WhiteBir, NoOnecrypto INC 📉 ➔ Tradex, Monease Ltd, BitPapa, Exnode, Exnode Pay 💸 ➔ HTX (Huobi Global) & EXMO Ltd ⚠️ ከእነዚህ platforms ወደ binance ወይም ከbinance ወደ እነዚ platforms "crypto transfer" ለማድረግ ከሞከራችሁ ትራንዛክሽናችሁ hold ሊደረግ ወይም የbinanceአካዉንታችሁ ሙሉ በሙሉ restrict ሊደረግ ይችላል! 🚫 በተጨማሪም የbinance walletአድሬሳችሁን ከእነዚህ አገልግሎቶች እና ከእነሱ ጋር ከሚያያዙ የthird party ፕላትፎርሞች ጋር በፍፁም እንዳታያይዙ። 🔐 share this post to protect others!
31
20
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በመጭው ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይፋ እንደሚደረግ ታውቋል።✅🗓 የሚመለከታችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች መልካም እድል። ይቅናችሁ።❤️🤍 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARS
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በመጭው ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይፋ እንደሚደረግ ታውቋል።✅🗓 የሚመለከታችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች መልካም እድል። ይቅናችሁ።❤️🤍 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25