E𝙡𝙖 T𝙚𝙘h
الذهاب إلى القناة على Telegram
ElA TECH የቴክኖሎጂ እውቀትና የኦንላይን ስራ ስልቶች የሚጋሩበት ቦታ ነው! 🚀 አዳዲስ አፖች | ዲጂታል ስራዎች | የቴክኖሎጂ መረጃዎች ከእኛ ጋር ወደ ዲጂታሉ ዓለም ይሻገሩ! 👉App work 👉 Airdrops Alert 👉 Make money online 👉 Best earing website 👉 Forex Trading 👉 ለማንኛውንም ጥያቄ መልስ ያገኛሉ
إظهار المزيد481
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-2430 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+2
في 0 قنوات
أغسطس '26
+5
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+12
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+3
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+2
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+5
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+4
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+7
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+11
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+64
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+51
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+9
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+9
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '25
+15
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+45
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+50
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+3 799
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+335
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+71
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+1 183
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+193
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+453
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 14 سبتمبر | 0 | |||
| 13 سبتمبر | 0 | |||
| 12 سبتمبر | 0 | |||
| 11 سبتمبر | 0 | |||
| 10 سبتمبر | 0 | |||
| 09 سبتمبر | 0 | |||
| 08 سبتمبر | 0 | |||
| 07 سبتمبر | 0 | |||
| 06 سبتمبر | +1 | |||
| 05 سبتمبر | 0 | |||
| 04 سبتمبر | 0 | |||
| 03 سبتمبر | +1 | |||
| 02 سبتمبر | 0 | |||
| 01 سبتمبر | 0 |
منشورات القناة
| 2 | 🔥 አዲስ ነፃ Mining Bot ⛏️💰
🆓 ሙሉ በሙሉ ነፃ Mining
✅ Withdraw የተረጋገጠ! 💵
👍 ቀላል አጠቃቀም
👇 Bot ለመጀመር
🔗
https://t.me/AiLab_robot?start=36259
https://t.me/AiLab_robot?start=36259 | 8 |
| 3 | لا يوجد نص... | 10 |
| 4 | YouTube ቲቪዎች ላይ የራስን አካውንት በ 4-Digit Code የመቆለፍ update ለቀቀ! 📺🔐
ዩቲዩብ በሳሎን ወይም በጋራ የቤት ቲቪዎች (Smart TVs) ላይ የሚጠቀሙትን የዩቲዩብ ፕሮፋይል ሌሎች ሰዎች ገብተው እንዳይከፍቱት በ 4 PIN መቆለፍ የሚያስችል አዲስ አሰራር በይፋ ሰጠ።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 10 |
| 5 | 🔔ሰላም ቤተሰብ👋👋👋
አዲስ ተጠቃሚ ከሆናቹህ(አጠቃቀሙ ላልገባቹህ )በዚህ መሰረት online update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ 😏😏😏
⚡️ Xray ✅
⚡️Ovpn ✅
⚡️Super Sonic ✅
⚡️SSL ✅
ሌሎችም ሰርቨሮች እየመጡ ነው 🔥🔥🔥
Time add በማድረግ ምርጥ ጊዜ አሳልፉ🕐
እናንተም የኛን VPN ለሌሎች በማጋራት አብሮነታቹህን አሳዩን🤤🤤🤤🤗
Config version 27.80 ✅
🌟7 NET VPN TEAM | 12 |
| 6 | 2019 እንገናኝ ጀማው 😁
ይህ የ2018 የመጨረሻው Post ነው !
እናንተስ በስተመጨረሻ ለ2018 የመጨረሻ comment & reaction😁? | 16 |
| 7 | 🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ ያለፈው ዓመት ከእኛ ጋር ስለነበራችሁ፣ ለሰጣችሁን ድጋፍና ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን!
አዲሱ ዓመት፦
✨ የሰላምና የጤና
✨ የፍቅርና የእርቅ
✨ የሕልሞቻችሁ መሳኪያና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 | 14 |
| 8 | አዲስ የወጣው የiphone 18 ዋጋ ፥
iPhone 18 Pro: $1,199
iPhone 18 Pro Max: $1,299
Foldable "iPhone Duo": $1,999
በቀጣይ ደሞ በነዚህ ስልኮች ላይ ስለተካተተው አዲስ feature'ኦች አቀርብላቿለው | 19 |
| 9 | We are cooked🤞 | 19 |
| 10 | 🔥ኢትዮ ቴሌኮም እቤታችሁ ሆናችሁ ሲም ካርድ ማውጣጥ የሚያስችላቹን ምርጥ አሰራር አምጥተዋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ እቤታችሁ ሆናቹ order ማረግ ትችላላቹ እሱንም የምታገኙት ቴሌብር አፕ ላይ ነው በመጀመሪያ "Online teleSIM" የሚለውን ፈልጋቹ በመንካት የፋይዳ FAN ቁጥራቹን አስገብታቹ login ታረጋላቹ ከዛ በምፈልጉት አይንት መርጣቹ order ታረጋላቹ ከዛ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ብቻ ነው።
በምፈልጉት አይነት መምረጥ ትችላላቹ ፥
🔹SIM card/E SIM
🔹5G/4G
🔹ስልክ ቁጥር
🔹Prepaid/Postpaid
እነዚህን መርጣቹ ነው ሲም ካርዱን የምታወጡት
ሁሉንም ነገር ከጨረሳቹ በኋላ አንዳፍታ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ነው የሚጠበቅባቹ ቴሌ ሄዶ ሰልፍ መሰለፍ ፣ ፎቶ መነሳት የመሳሰሉትን ነገሮች የሚያስቀር አሰራር ነው። | 18 |
| 11 | https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NjI4OTA3NTEwMF8x
I've won $5.6531! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY! | 1 |
| 12 | Family ATF ከስን ቀናት በዋላ ATF Verify✅ አረጉልኝ
✅ATF ለማታቁ :-
👤5 ሰው ብቻ Invite አርጋቹ Withdraw ማሰግ ምችሉበት አሪፍ Bot
🌐Mining bot ነው :ሌላኛው ደሞ start አርጋቹ በዋላ Connect wallet ሚለው በመንካት Connect አርጉ ከዛ ለራሱ ATF መቁጠር ይጀምራል
🫂Per Refer = 100ATF
✉️Min Withdraw = 500ATF
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8908032868
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8908032868 | 25 |
| 13 | አዲስ bot ልክ እንደ nova አይነት😱
ለየት የሚያደርገው ኢሄ በ mining ብቻ ነው የሚሰራው እንደገባቹ 0.5$ ይሰጣቹሃል እሱን ማውጣት አይቻልም ማይኒንግ አስጀምሩበት
Minimum Withdraw 0.2$
Multi ❌
Invite ካረጋቹ mining speed ነው ሚጨምረው
Bot Link 👇
https://t.me/agentaiinvestdailybot?start=ref_8556328355
https://t.me/agentaiinvestdailybot?start=ref_8556328355
ፍጠኑ ጀምሩት viral ሳይወጣ 😳 | 23 |
| 14 | 💬ቴሌግራማቹ ከምታስቡት በላይ Storage እንደያዘባቹ ታዉቃላቹ?
🔥ስልካቹ ብዙ ጊዜ Storage Full እያለ የሚያዝጋቹ ከሆነ Storage ቹን ከሚይዙ ምክንያቶች አንዱ ቴሌግራም ነዉ ለዝህ ይህን አስተካክሉ።
ወደ ቴሌግራም ፕሮፋይላቹ ግቡና ትንሽ ወደ ታች ወረድ በሉ ➡️ ከዛ Data and Storage ንኩ➡️ ከዛ Storage Usage የሚለዉን ንኩ ➡️ ከዛ Clear Cache የሚለዉን ነክታቹ Clear አድርጉ።
ይህን በማድረግ በፊት ከነበረዉ የተሻለ Storage ማግኘት ትችላላቹ።
በቪዲዮ ከፈለጋችሁ ደግሞ 👇👇
📹https://vm.tiktok.com/ZN8YtxTrn/
በተረፈ 🔥👌🔥አርጉ | 29 |
| 15 | Ethiotelecom new year prize
Scratch card's try your lucky ✨ | 31 |
| 16 | ✈️ትልቅ ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች! 🌐
❤የቴሌግራም መስራች Pavel Durov
እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ቴሌግራም የራሱን የዌብ Domain ማለትም .gram ን ለማግኘት ለICANN ማመልከቻ አስገብቷል። ይህ ዕቅድ ከተፈቀደ፣ ከ1 billion በላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች የራሳቸውን @Username በመጠቀም ድረ-ገጽ(website) ማግኘት ይችላሉ። 🎁
🧠 ይህ ምን ማለት ነው❓
✅ለምሳሌ ዩዘርነማችሁ @technews_et ከሆነ፣ ወደፊት የናንተ ድረ-ገጽ አድራሻ technews_et.gram ይሆናል ማለት ነው።
✅ ምንም ዓይነት የኮዲንግ ወይም የቴክኒክ ዕውቀት ሳያስፈልግ በኤአይ ታግዘው በአንድ click አሪፍ ድረ-ገጽ መፍጠር ይችላሉ።
✅ እነዚህ ድረ-ገጾች በቀጥታ በቴሌግራም ሰርቨሮች ላይ ሆስት ይደረጋሉ።
⚙ እስካሁን ጥሩ ዩዘርነም ያልያዛችሁ ሰዎች ካላችሁ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ ብጠብቁ እላለሁ !🫡
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 24 |
| 17 | 📣 📣 NEW BOT FULL VIDEO 📌
✅ 1️⃣ Gmail Acc እንዴት እንደምትከፍቱ የሚያሳይ video ነው ✔️
⬇️ ለመጀመር ⬇️
🔗
🔗 https://t.me/gmailONbot?start=8556328355
ፍጠኑበት ዛሬ የጀመረ ቦት ነው
🚀 | 25 |
| 18 | The same ATF
ገና በቫይራል አልወጣም WITHDREW ይሰራል
ዋሌታችሁም ኮኔክት አድርጉ (telegram or tonkpper )
task አለ ስሩ
አለቀ
https://t.me/pitbullcoinbot/app?startapp=6525455678 | 26 |
| 19 | ⚡️ የዛሬው የCrypto market ይሄንን ይመስላል ቀይ ባንዴራ ማውለብለብ ላይ ነው.... | 30 |
| 20 | 😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:-
✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ::
🟢ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ::
🟢ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ::
🟢በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ::በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል::
ከጠቀማችሁ👍🔥🔥 | 31 |
