3 636
Subscribers
-224 hours
-147 days
-9730 days
Posts Archive
3 636
ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ የመጀመሪያ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታቸውን ያረጋሉ።
የሴስክ ፋብሪጋዝ ቡድን ኮሞ ታሪካዊ እና ተጠባቂ ምሽትን ያሳልፋሉ ከሌብዚክ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
3 636
"ዘንድሮ የተለየውን ኦዲጋርድ ጠብቃለሁ" ሚኬል አርቴታ
መድፈኞቹ የ2026/27 የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ ውድድራቸውን ናፖሊን በማሸነፍ ጀምረዋል።
ማርቲን ኦዴጋርድ ዳግም ድንቅ ሆኖ ባመሸበት ጨዋታ የማሸነፊያውን ግብ ማስቆጠር ችሏል።ተጫዋቹ በዚህ አመት ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ አራት ከፍ ማረግ ችሏል።
በኮሚኒቲ ሺልድ የፍፃሜ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን 3-0 ካሸነፉ በኃላ ሚኬል አርቴታ ስለ አርሰናሉ አምበል ማርቲን ኦዲጋርድ ሲናገር ''ከአለም ዋንጫ ዕረፍት በኃላ ቡድኑን ከተቀላቀለ ጊዜ አንስቶ በልምምድ ስፍራ የማየው ማርቲን ድንቅ ነው" ሲል ተጫዋቹ በተለየ ተነሳሽነት ወደ ቡድኑ መምታቱን ተናግሯል።
ባሳለፍነው የውድድር አመት በጉዳት ከ3-4 ወራቶችን ከሜዳ የራቀው ተጫዋቹ አሁን ላይ በሙሉ ጤነኝነት ላይ እንደሚገኝ ትላንት ምሽት ከሲቢኤስ ጋር ባደረገው ቆይታ ተናግሯል።
ኦዴጋርድ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች በአራቱ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።
3 636
አርቴታ ከቼልሲው ጨዋታ አራት ቅያሪዎችን አርጓል።
ዮኬሬሽ በዚህ የውድድር አመት የመጀመሪያ የቋሚ አሰላለፍ እድሉን አግኝቷል።
ካይ ሃቫርት በሙሉ ጤንነት ካለ አርቴታ ተቀዳሚ ምርጫ መሆኑን ተመልክተናል ታድያ ዮኬሬሽ ለዚህ ምላሹ ምንድን ነው ሚለው ተጠባቂ ነው!
ሌላኛው ራሱን ፕሩቭ ለማረግ ኤቤሬ ኤዜ የሜዳ ላይ ብቃቱን የሚጠበቅ ነው በግራ የማጥቃት መስመር የመለሰው አርቴታ ዞሊስ ቀዳሚ ተመራጩ ሆኗል ታድያ ኤዜ በኔፕልሱ ምን ያስመለክተናል።
3 636
የሁለቱ የልጅነት አብሮ አደግ ወግ 😊
አርቴታ v አሎንሶ
ከትንሿ የስፔን ግዛት ባስክ እስከ ትልቁ የአለም መድረክ ፍጥጫ
ምሽት 3:00 ጠብቁን....
3 636
+1
ከ10 አመታት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ፔፕ ጋርዲኦላ እየተጫወቱ የሚገኙት ማንችስተር ሲቲዎች በበርንማውዝ 1-0 እየተመሩ ይገኛሉ።
ኤንዞ በርግጥ ምርጥ 11 ይዞ ገብቷል ለማለት ቢከብድም አሰላለፉ ላይ ከአርሰናል ጋር ከነበረው ጨዋታ ኮቫቺችን በማርክ ገሂ ቆምሯል ማለት ይቻላል።
ሪኮ ሊዊስ እና ኦራኢሊን under lap በማድረግ more half space ላይ ወደ ፊት ተጠግተው እንዲጫወቱ አርጓቸዋል በዚህም Rest defense ላይ በዲያዝ - ጋቫርዲኦል - ኩሳኖቭ ለመከላከል ቢጥርም በርንማውዝ በተደጋጋሚ በሁለቱም wide area ላይ እያጠቋቸው ይገኛሉ ጎሉም ከዚህ የመጣ ነው።
ሪኮ ሊዊስ መከላከሉ ላይ እየተሳተፈ አለመሆኑ ሲቲን ለመጠቃት አጋልጦታል
ማሬስካ በቼልሲ ቤት ማሉ ጉስቶን በዚህ role ይጠቀምበት እንደነበር ይታወሳል
