3 637
Subscribers
-224 hours
-147 days
-9730 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+17
in 0 channels
August '26
+45
in 0 channels
Get PRO
July '26
+20
in 0 channels
Get PRO
June '26
+44
in 1 channels
Get PRO
May '26
+13
in 0 channels
Get PRO
April '26
+13
in 0 channels
Get PRO
March '26
+8
in 0 channels
Get PRO
February '26
+6
in 0 channels
Get PRO
January '26
+12
in 0 channels
Get PRO
December '25
+12
in 0 channels
Get PRO
November '25
+33
in 0 channels
Get PRO
October '25
+7
in 0 channels
Get PRO
September '25
+12
in 1 channels
Get PRO
August '25
+3
in 1 channels
Get PRO
July '25
+38
in 1 channels
Get PRO
June '25
+3
in 0 channels
Get PRO
May '25
+6
in 0 channels
Get PRO
April '25
+10
in 1 channels
Get PRO
March '25
+61
in 1 channels
Get PRO
February '25
+17
in 1 channels
Get PRO
January '25
+17
in 2 channels
Get PRO
December '24
+48
in 9 channels
Get PRO
November '24
+1 067
in 10 channels
Get PRO
October '24
+1 698
in 14 channels
Get PRO
September '24
+3 498
in 18 channels
Get PRO
August '24
+657
in 1 channels
Get PRO
July '24
+1 121
in 5 channels
Get PRO
June '24
+887
in 0 channels
Get PRO
May '24
+497
in 1 channels
Get PRO
April '24
+790
in 0 channels
Get PRO
March '24
+65
in 1 channels
Get PRO
February '24
+131
in 0 channels
Get PRO
January '24
+1 683
in 7 channels
Get PRO
December '23
+688
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | 0 | |||
| 09 September | +2 | |||
| 08 September | +3 | |||
| 07 September | +4 | |||
| 06 September | +1 | |||
| 05 September | +2 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +3 |
Channel Posts
| 2 | አርቴታ ከቼልሲው ጨዋታ አራት ቅያሪዎችን አርጓል።
ዮኬሬሽ በዚህ የውድድር አመት የመጀመሪያ የቋሚ አሰላለፍ እድሉን አግኝቷል።
ካይ ሃቫርት በሙሉ ጤንነት ካለ አርቴታ ተቀዳሚ ምርጫ መሆኑን ተመልክተናል ታድያ ዮኬሬሽ ለዚህ ምላሹ ምንድን ነው ሚለው ተጠባቂ ነው!
ሌላኛው ራሱን ፕሩቭ ለማረግ ኤቤሬ ኤዜ የሜዳ ላይ ብቃቱን የሚጠበቅ ነው በግራ የማጥቃት መስመር የመለሰው አርቴታ ዞሊስ ቀዳሚ ተመራጩ ሆኗል ታድያ ኤዜ በኔፕልሱ ምን ያስመለክተናል። | 51 |
| 3 | አሁን ይኼ ተጫዋች ከምርጥ 30 እንኳን ውስጥ አይገባም???
ቀልድ 🤣 | 55 |
| 4 | ማን ያሸንፋል??? | 70 |
| 5 | የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የዛሬ ጨዋታዎች | 72 |
| 6 | የሁለቱ የልጅነት አብሮ አደግ ወግ 😊
አርቴታ v አሎንሶ
ከትንሿ የስፔን ግዛት ባስክ እስከ ትልቁ የአለም መድረክ ፍጥጫ
ምሽት 3:00 ጠብቁን.... | 14 |
| 7 | የሁለቱ የልጅነት አብሮ አደግ ወግ 😊
ምሽት 3:00 ጠብቁን.... | 1 |
| 8 | https://youtu.be/SVi2qbMqoXU?si=j-voawQ8Flsc2_V5 | 163 |
| 9 | ስለ ሊቨርፑሉ ጨዋታ ገባ ገባ በሉ እዩ
https://youtu.be/LjX6OQqNsgA?si=rknPw25ZJsxwC5DI | 369 |
| 10 | https://youtu.be/LjX6OQqNsgA?si=rknPw25ZJsxwC5DI | 1 |
| 11 | 5'
#ኒውካስትል 1-0 ሊቨርፑል
አሪፍ ጨዋታ ይመስላል | 13 |
| 12 | ቀጣዩ ተረኛ 😊 | 24 |
| 13 | ቸርኪ የጨዋታው ቀያሪ ሆኗል ሁለት አሲስት አርጓል..............ለጋቫርዲኦል ላስቆጠራት ጎል ምርጥ ኳስ አቀብሎታል። | 346 |
| 14 | ከ10 አመታት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ፔፕ ጋርዲኦላ እየተጫወቱ የሚገኙት ማንችስተር ሲቲዎች በበርንማውዝ 1-0 እየተመሩ ይገኛሉ።
ኤንዞ በርግጥ ምርጥ 11 ይዞ ገብቷል ለማለት ቢከብድም አሰላለፉ ላይ ከአርሰናል ጋር ከነበረው ጨዋታ ኮቫቺችን በማርክ ገሂ ቆምሯል ማለት ይቻላል።
ሪኮ ሊዊስ እና ኦራኢሊን under lap በማድረግ more half space ላይ ወደ ፊት ተጠግተው እንዲጫወቱ አርጓቸዋል በዚህም Rest defense ላይ በዲያዝ - ጋቫርዲኦል - ኩሳኖቭ ለመከላከል ቢጥርም በርንማውዝ በተደጋጋሚ በሁለቱም wide area ላይ እያጠቋቸው ይገኛሉ ጎሉም ከዚህ የመጣ ነው።
ሪኮ ሊዊስ መከላከሉ ላይ እየተሳተፈ አለመሆኑ ሲቲን ለመጠቃት አጋልጦታል
ማሬስካ በቼልሲ ቤት ማሉ ጉስቶን በዚህ role ይጠቀምበት እንደነበር ይታወሳል | 318 |
| 15 | አረ ጭዌ ዝላታን 😂😂 | 235 |
| 16 | ሪያል ማድሪድ አመቱን በድል ጀመረ !
ሪያል ማድሪድ ከእስፓኞል ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐግብር 2ለ1 አሸንፏል።
የሎስ ብላንኮዎቹን የማሸነፊያ ጎሎች ጁድ ቤሊንግሀም እና ኤስፒ አስቆጥረዋል።
አዲሱ ፈራሚ ካርሎስ ኤስፒ ለሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል።
ሪያል ማድሪድ ረቡዕ ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ሁለተኛ የሊግ መርሐግብሩን ያደርጋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 254 |
| 17 | ኢስፓኞል ከእረፍት መልስ ማድሪድ ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረጉ ይገኛሉ።
ኢስፓኞል 1-1 ማድሪድ | 221 |
| 18 | ጣሊያን ደርሰናል king ኬቨን 84' ደቂቃ ላይ ለናፖሊ አስቆጥሮ
ጄነዋ 0-1 ናፖሊ | 226 |
| 19 | ጆዜ ከአመታት በኃላ ዳግም ወደ ማድሪድ ተመልሶ የመጀመሪያ ጨዋታውን በላሊጋው ያደርጋል | 189 |
| 20 | ጆዜ ከአመታት በኃላ ዳግም ወደ ማድሪድ ተመልሶ የመጀመሪያ ጨዋታውን በላሊጋ ያደርጋል | 1 |
