ሰማያዊ የግጥም ምንጭ
ታማኙ ጌታ በታማኝነት እንድናገለግል ጊዜን ፥ ፀጋን ሰጥቶናል በዚህ በተሰጠን ጊዜና በፀጋችን በርትተን እያገለገልን ጌታችን መጠበቅ አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው። ማስቀደም ያለብንን ነገር እናስቀድም❗ ያኔ መኖር እንጀምራለን።
Show more199
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-430 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
. ላውድልህ ሀገሩን
ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ|New Clip
⌚️6:53 ደቂቃ | 💾 6.4 MB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
✅ @adadisemezemur ✅
✅ @adadisemezemur ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✓
11300
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል 🎂🎂በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉ የሰላም፣የደስታ፣የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን። መልካም የገና በዓል🌲🌲🌲🌲🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
13920
ተወለደ
ጨልማ ብርሃንን ለናፈቀች ምድር፤
በበደል ድምር ለሰው ዘር፤
የሐጥአት ክምር ጽኑ ቀንበር፤
ስብርብር አድረጎ አብ ልሰብር፤
ልጁን ላከልን ቸሩ እግዜር።
ብርሃን መጣ ሌሊቱ ነጋ፤
ጠፋ ተበታተነ እጁን የዘረጋ፤
ልቀጣን ያ'ለ የጠላት አለንጋ፤
ልጁን ልኳልና መር ለመንጋ።
ከእንግዲህ እንድንኖር በሙሉ በደስታ፤
የአምላካችን ስጦታ የነፍሳችን አለኝታ፤
ተወለደ ተወለደ ኢየሱሰ ጌታ፤
ሀ..ለ..ሉ...ያ ተወለደ ተስፋ፤
ለዘለዓለም ክብሩ ይስፋ።
8700
. የምስራች
ኪንግደም ሳውንድ
#ሼር_Share#
.የእናንተ ተወዳጅ ቻናል .
🎄 Merry Christmas 🎄
መልካም የገና በዓል
🎁 @Markengeta 🎁
🎁 @Markengeta 🎁
9400
. መላእክት ከላይ ሰማይ
ዳዊት ጌታቸው
#ሼር_Share#
.የእናንተ ተወዳጅ ቻናል .
🎄 Merry Christmas 🎄
መልካም የገና በዓል
🎁 @Markengeta 🎁
🎁 @Markengeta 🎁
7500
. ደስ ይበለን
ሀና ተክሌ
#ሼር_Share#
.የእናንተ ተወዳጅ ቻናል .
🎄 Merry Christmas 🎄
መልካም የገና በዓል
🎁 @Markengeta 🎁
🎁 @Markengeta 🎁
7000
Repost from ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
በCD YouTube Channel ቅዳሜ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን! SUBSCRIBE እና SHARE ማድረግ እንዳትረሱ ! Just click this link https://www.youtube.com/@ChristDisciples158?sub_confirmation=1
1900
. ተወለደ
አገኘው ይደግ
#ሼር_Share#
.የእናንተ ተወዳጅ ቻናል .
🎄 Merry Christmas 🎄
መልካም የገና በዓል
🎁 @Markengeta 🎁
🎁 @Markengeta 🎁
8110
. ተወለደልን
ቅድስት ካሳ
#ሼር_Share#
.የእናንተ ተወዳጅ ቻናል .
🎄 Merry Christmas 🎄
መልካም የገና በዓል
🎁 @Markengeta 🎁
🎁 @Markengeta 🎁
8700
. ህፃን ተወልዶልናል
እየሩሳሌም ነጊያ
#ሼር_Share#
.የእናንተ ተወዳጅ ቻናል .
🎄 Merry Christmas 🎄
መልካም የገና በዓል
🎁 @Markengeta 🎁
🎁 @Markengeta 🎁
7400