cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሰማያዊ የግጥም ምንጭ

ታማኙ ጌታ በታማኝነት እንድናገለግል ጊዜን ፥ ፀጋን ሰጥቶናል በዚህ በተሰጠን ጊዜና በፀጋችን በርትተን እያገለገልን ጌታችን መጠበቅ አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው። ማስቀደም ያለብንን ነገር እናስቀድም❗ ያኔ መኖር እንጀምራለን።

Show more
Advertising posts
199Subscribers
No data24 hours
-27 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

.         ላውድልህ ሀገሩን ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ|New Clip ⌚️6:53 ደቂቃ | 💾 6.4 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Show all...
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል 🎂🎂በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉ የሰላም፣የደስታ፣የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን። መልካም የገና በዓል🌲🌲🌲🌲🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
Show all...
ተወለደ ጨልማ ብርሃንን ለናፈቀች ምድር፤ በበደል ድምር ለሰው ዘር፤ የሐጥአት ክምር ጽኑ ቀንበር፤ ስብርብር አድረጎ አብ ልሰብር፤ ልጁን ላከልን ቸሩ እግዜር። ብርሃን መጣ ሌሊቱ ነጋ፤ ጠፋ ተበታተነ እጁን የዘረጋ፤ ልቀጣን ያ'ለ የጠላት አለንጋ፤ ልጁን ልኳልና መር ለመንጋ። ከእንግዲህ እንድንኖር በሙሉ በደስታ፤ የአምላካችን ስጦታ የነፍሳችን አለኝታ፤ ተወለደ ተወለደ ኢየሱሰ ጌታ፤ ሀ..ለ..ሉ...ያ ተወለደ ተስፋ፤ ለዘለዓለም ክብሩ ይስፋ።
Show all...
.         ተወለደ              አገኘው ይደግ            #ሼር_Share#        .የእናንተ ተወዳጅ ቻናል . 🎄 Merry Christmas 🎄         መልካም የገና በዓል    🎁 @Markengeta 🎁    🎁 @Markengeta 🎁
Show all...
በCD YouTube Channel ቅዳሜ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን! SUBSCRIBE እና SHARE ማድረግ እንዳትረሱ ! Just click this link https://www.youtube.com/@ChristDisciples158?sub_confirmation=1
Show all...
.         ህፃን ተወልዶልናል እየሩሳሌም ነጊያ            #ሼር_Share#        .የእናንተ ተወዳጅ ቻናል . 🎄 Merry Christmas 🎄         መልካም የገና በዓል    🎁 @Markengeta 🎁    🎁 @Markengeta 🎁
Show all...
.              የምስራች           ኪንግደም ሳውንድ            #ሼር_Share#        .የእናንተ ተወዳጅ ቻናል . 🎄 Merry Christmas 🎄         መልካም የገና በዓል    🎁 @Markengeta 🎁    🎁 @Markengeta 🎁
Show all...
.           ተወለደ    ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ           #ሼር_Share#        .የእናንተ ተወዳጅ ቻናል . 🎄 Merry Christmas 🎄         መልካም የገና በዓል    🎁 @Markengeta 🎁    🎁 @Markengeta 🎁
Show all...
.           የሱስ የለቲስ       ጌታቸው ኤርሚያስ           #ሼር_Share#        .የእናንተ ተወዳጅ ቻናል . 🎄 Merry Christmas 🎄         መልካም የገና በዓል    🎁 @Markengeta 🎁    🎁 @Markengeta 🎁
Show all...
.          ደስ ይበለን            ሀና ተክሌ            #ሼር_Share#        .የእናንተ ተወዳጅ ቻናል . 🎄 Merry Christmas 🎄         መልካም የገና በዓል    🎁 @Markengeta 🎁    🎁 @Markengeta 🎁
Show all...