cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሽሮሜዳ እግር ኳስ ክለብ official

ይህ የሽሮሜዳ እግር ኳስ ክለብ ትክክለኝ የቴሌግራም ቻናል ነው እዚህ ቻናል ላይ የክለቡ የጨዋታ ቀኖችን እና አዳዲስ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ

Show more
Advertising posts
1 111
Subscribers
-124 hours
-27 days
+730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከአዲስ አበባ የጥበቧ መንደር እግር ኳስንም ጥበብንም ከሚሸመንባት ሽሮ ሜዳ መንደር የተገኘው ፍሬያችን በአመቱ ለእጩነት ቀርቧል። በርካታ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቁንጮዎችን ያፈራችው ሽሮ ሜዳ ዛሬም ማፍራቷን ቀጥላለች። በኢትዮጵያ ፕ/ሊግ በዋንጫ ፋክክር ላይ የሚገኘው እና ዋንጫውን የማንሳት ዕድል ባለው መቻል ስፖርት ክለብ ውስጥ የሚገኘው ዮሐንስ መንግስቱ ለአመቱ ምርጥ ወጣት ተሰፈኛ ተጫዋች እጩ ቀርቧል። በመሆኑም በአመቱ ምርጥ የሚባል ፐርፎርማንስ ያስመለከተንን ዮሐንስ መንግስቱ በ 03 ላይ እንድትመርጡ ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን። ሊንኩን ከታች አስቀምጠንላቹሀል ፤ እየገባቹ እንድትምርጡ በትህትና እንጠይቃለን። ዮሐንስ መንግስቱ 03 https://t.me/ethiopianlea/17847
Show all...
Ethiopian Premier league Share company

የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር  የርስዎ የአመቱ ተስፈኛ ተጫዋችን ከቀረቡት እጩዎች ውስጥ ይምረጡ! ወገኔ ገዛኸኝ / ተመስገን ብርሃኑ / ዬሐንስ መንግስቱ / በፍቃዱ አለማየሁ / መድን ተክሉ

👍 7 4
Show all...
Ethiopian Premier league Share company

የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የርስዎ የአመቱ ኮከብ ተጫዋችን ከቀረቡት እጩዎች ውስጥ ይምረጡ! ባሲሩ ኡመር / ሽመልስ በቀለ / ፈቱዲን ጀማል / ቸርነት ጉግሳ / አሊ ሱሌማን / ከነዓን ማርክነህ / ቢንያም ፍቅሬ

ድምፅ ለዬሀንስ መንግስቱ
Show all...
🔥 9😡 1
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር  የርስዎ የአመቱ ተስፈኛ ተጫዋችን ከቀረቡት እጩዎች ውስጥ ይምረጡ!Anonymous voting
  • ወገኔ ገዛኸኝ
  • ተመስገን ብርሃኑ
  • ዬሐንስ መንግስቱ
  • በፍቃዱ አለማየሁ
  • መድን ተክሉ
0 votes
👏 5
የአመቱ ወጣት (ተስፋኛ) ተጨዋች ከቀረቡት የእኛው ጀግና ዮሀንስመንግስቱ ተካቷል ሁላችንም ድምፅ እንስጠው የእኛ ድምፅ ለሱ ትልቅ ዋጋ አለው
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#የጨዋታ_ቀን ⚽️ #ሽሮሜዳ Vs #ቫርኔሮ ⚽️ 🔵እሁድ ሰኔ 16/2016 🏟ቴሜስ ሜዳ ⏰ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት         🔥 #ድል_ለውዱ_ክለባችን 🔥         🔥 #ምንግዜም_ሽሮሜዳ 🔥
Show all...
👍 4👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ሽሮሜዳ vs #ፈረንሳይ_ለጋሲዮን ሊደረግ የነበረው የዛሬው መርሃ ግብር ሁለቱም ክለቦች ተገኝተው ሜዳ ውስጥ ገብተው የዳኛን የማስጀመሪያ ፊሽካ በሚጠባበቁበት ሰዓት ከ ፌደሬሽኑ የመጣ ትዕዛዝ ነው በሚል ጨዋታ እዲቋረጥ ተደርጓል። ክለባችንን ለመደገፍ በሜዳ ለተገኛችሁ የሽሮሜዳ ልጆች በሙሉ ከልብ እናመሠግናለን።               🔥 #ምንግዜም_ሽሮሜዳ 🔥
Show all...
👍 3 1
#የጨዋታ_ቀን ⚽️ #ሽሮሜዳ Vs #ፈረንሳይ_ለጋሲዮን ⚽️ 🔵አርብ ሰኔ 14/2016 🏟ቴሜስ ሜዳ ⏰ 8:30 ውድ የሽሮሜዳ ልጆች ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም የነገው ጨዋታ አቅራቢያችን በሚገኘው ቴሜስ ሜዳ የሚደረግ ስለሆነ ተገኝታችሁ ክለባችሁን እየደገፋችሁ ተጫዋቾችን እንድታበረታቱ እንጠይቃለን። 🔥 #ድል_ለውዱ_ክለባችን 🔥         🔥 #ምንግዜም_ሽሮሜዳ 🔥
Show all...
👍 1
🏆 #2016_የብሔራዊ_ሎተሪ 🔵 #የአዲስ_አበባ_ከፍተኛ_ዲቪዝዮን ⏰ የሙሉ ሰዓት ውጤት ✅ #ሽሮሜዳ 0-3 #አራዳ_ክ_ከተማ 🏟ቴም ኤስ ሜዳ 🗓አርብ ሰኔ 7/2016
Show all...
👍 7😱 6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.