cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Premier league Share company

Show more
Advertising posts
17 312
Subscribers
+224 hours
-227 days
+12030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ስድስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ግንቦት 19 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ስድስት በመሸናነፍ ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 24 ጎሎች በ22 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 41 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ ሶስት ቀይ ካርድ ተመዝግቧል። በሳምንቱ በስድስት ተጫዋቾች ላይ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል። ካርሎስ ዳምጠው(ድሬደዋ ከተማ)፣ አዳነ በላይነህ(ወልቂጤ ከተማ) እና ምኞት ደበበ(ፋሲል ከነማ) በሳምንቱ ጨዋታ አምስተኛ የጨዋታ ቢጫ ካርድ በመመልከታቸው ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍሉ ፤ ጋቶች ፓኖም(ፋሲል ከነማ) እና ፀጋአብ ዮሐንስ(ሃዋሳ ከተማ) ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ለፈፀሙት ጥፋት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ እንዲሁም ሙና በቀለ(ሀምበሪቾ) በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ለፈፀመው ጥፋት 1 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል ተወስኗል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ
Show all...
ውጤት ሀድያ ሆሳዕና 1 - 2 ሀዋሳ ከተማ 52' ዳዋ ሁጤሳ  11' እስራኤል እሸቱ 71' አሊ ሱሌማን(ፍ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እሁድ ግንቦት 18/2016 ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ⤵️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 71' አሊ ሱሌማን ሀድያ ሆሳዕና 1 - 2 ሀዋሳ ከተማ 52' ዳዋ ሁጤሳ  11' እስራኤል እሸቱ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እሁድ ግንቦት 18/2016 ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ⤵️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 52' ዳዋ ሁጤሳ ሀድያ ሆሳዕና 1 - 1 ሀዋሳ ከተማ                         11' እስራኤል እሸቱ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እሁድ ግንቦት 18/2016 ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ⤵️
Show all...
እረፍት ሀድያ ሆሳዕና 0 - 1 ሀዋሳ ከተማ 11' እስራኤል እሸቱ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እሁድ ግንቦት 18/2016 ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ⤵️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 11' እስራኤል እሸቱ ሀድያ ሆሳዕና 0 - 1 ሀዋሳ ከተማ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እሁድ ግንቦት 18/2016 ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ⤵️
Show all...
12:00 ሀድያ ሆሳዕና - ሀዋሳ ከተማ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እሁድ ግንቦት 18/2016 ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ⤵️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
*አሰላለፍ 12:00 ሀድያ ሆሳዕና - ሀዋሳ ከተማ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እሁድ ግንቦት 18/2016 ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ⤵️
Show all...