cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

💔💔በፍቅር ለተጎዳ💔💔

💔 💔 በፍቅር ለተጎዳ 💔💔 ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💔💖💖💞 👇👇👇👇👇👇

Show more
Advertising posts
1 436
Subscribers
-424 hours
-167 days
+5330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎት 👉 የ ቻናል ማስታወቂያ 👉 የ ሙዚቃ ማስታወቂያ 👉 የ ኮንሰርት ማስታወቂያ 👉 የ ድርጅት ማስታወቂያ 👉 የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ 👉ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች      የተለያዩ የ Business    ስራወችን ከእኛ ጋ መስራት ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው ።         ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። አሁኑኑ ያናግሩን +251900001737 @Addisu32 https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
510Loading...
02
በፍቅርሽ መታከም ንግስት የሆነ ወሬ በረታ ሰምቶ ክፉኛ ልቤ መታ ቤትሽ ለመግባት አልሰለፍም በሁለተኛ ወገን መቀደም አልፈልግም በፍቅርሽ መታከም እፈልጋለሁ ካጣዉሽ ድንገት እፈራለሁ ዓለም ጨምሮ ይከዳኛል ሎጋ ነሽ ሀገሩ ባንቺ ይጠራል ዋሴ ነሽ የህይወቴ ትርጉሙ ይወስደኛል ወደ አንቺ ዓለሙ እቺን ዓለም ባደርጋት መጠለያ አንቺ ነሽ ውዴ የኔ መጠርያ ገንዘቡ ሀብትም ያልፍሻል ዝና ስጥጅዉ ይሞቃል ስታወርጅዉ ይቀዘቅዛል ሁሉም በዚህች ዓለም ይቀራል እኛ ግን ያለንን ሰዓት እንጠቀም ፍቅራችን እንዳይቀር ሆኖ ህልም ያቀርባሉ ላንቺ የራሳቸውን ፕሮፖዛል መልስ አተዉ ተናደዋል እኔ ልቤን ላንቺ አሳልፈ መስጠተን ዘነጉ ጊዜው ተቀይሮ የኔ መሆንሽን ገጣሚ ራስ ሮናልድኖ ምርጥ የግጥም ቻናል ነው የራሶን ህይወት በግጥም ይዩት ይዝናኑ ለወዳጅ ዘመዶ ይጋብዙ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን Join us  https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
4115Loading...
03
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6279261510 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
5362Loading...
04
ዛሬ ልደቴ ነው ዛሬ ልደቴ ነው ጨለማ በሚሏት ፅልመት በለበሰች በዚች አሰልቺ አለም ዛሬ ነበር አሉ ወድ ምድር የመጣሁ ለቅሶን በማስቀደም ግን... አንኳንም ተወለድክ አጋር መከታችህን የመኖራችን ዋስ ነፍ አመት ኑርልን አንድሜህን ያርዝመው ሺ ዘመን እስኪደርስ ያለኝ ወዳጅ የለ ቄስና መፅሃፉ ዝምታን አንግበው ቀኝም ዝም ግራም ዝም እኔ አሰብኩት አንጂ ማንም ትዝ አላለው ..... ከዛማ መልካም ልደት የሚል አስታዋሽ ሲጠፋ ልደቴን አወጅኩት ለፈፍኩኝ በይፋ ልደቴ ነው ዛሬ እንኳን ደስ አላችኁ እንኳንም ተወለድክ በሉኝ አባካችኁ እያልኩኝ ስተርክ ምኞትን ሳከማች የልደቴን እለት ሳልውላት አረጀች ✍ @Addisu32 @Addisu32
714Loading...
05
#አማክሯት👇 ለዓመታት የለፋውበት የገነባውት ትዳሬ በኳስ ምክንያት ሊበተን ነው ባሌ ካስ ህይወቱ ነው ኳስ ካለ በተለይ እሱ የሚደግፈው ቡድን ከሆነ እኔም ሆንኩ ልጆቹ አይደለም ታመሙ ሞቱ ቢባል አይመጣም። 2ኛ ልጄን ልወልድ ምጤ ሲመጣ ብደውልለት አያነሳም ወንድሙ ጋር ደውዬ ሆስፒታል ወስዶኝ ነብሴን አተረፋት ብዙ ተጣላን አስመከርኩት አይታረምም። ሰሞኑን ልጃችን ከደረጃ ወድቆ እግሩ ተሰብሯል እሱ ኳስ እያለ ቤት የለም እኔ ልጄን መሸከም ማፀዳዳት ወገቤን ሰበረው ሌሎቹን ልጆች መንከባከብ ገደለኝ ሲመጣ ምንም እዳልተፈጠረ እየሳቀ ይመጣል ያባብለኛል ለቤቱ ጥሩ ነው ለእኔም ለልጆቹም ግን ከኳስ አንበልጥበትም መረረኝ ምን ትመክሪኛለሽ እስቲ ምን ትመክሩኛላችሁ? 🗣 @Addisu32
811Loading...
06
ታሪክ አለኝ ለሰዉ ሀሳቤን ባካፍለዉ ይቀለኛል የምትሉ,የጨነቀ የፍቅር ታሪክ ያላችሁ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ላይ እንዲቀርብ ሰወች ሀሳብ እንዲካፍሎችሁ @Addisu32 ላይ አድርሱን
780Loading...
07
* የምናብ እስረኛሽ * ፡ አልገባሽም እንጂ አንቺን ሳስብ እኔ፣ ሳላውቀው ያልፈኛል ሰዓትና ቀኔ፣ ፡ ብዕሬን አድምቼ ልከትብ ስላንቺ፣ ቃላት ተቆላልፈው ያጡብኛል ፍቺ፣ ፡ ዕውቀት አጥሮኝ ሳይሆን ስሚኝ እታለሜ፣ ላ'ንዷ በተፃፈው ላንቺ አልፅፍ ደግሜ፣ ፡ እኔ ያንቺ አላሚ የምናብ እስረኛሽ፣ አንዴም ላላገኝሽ እልፍ የተመኘሁሽ፣ ባልታሰረ ሸራ አስውቤ የነደፍኩሽ፣ ቀለም ባጣ ብሩሽ ውበት የለገስኩሽ፣ ውል ባጣ አዛዚያም ውበት የሰጠሁሽ፣ አንቺ ያላወቅሽኝ የምናብ እስረኛሽ፣ ፡ እኔው ነኝ ፡ አቅም የለኝ ከቶ ችዬም አልበረታ፣ አንደበቴ ልጉም እስር ያልተፈታ፣ ወጉን የጠበቀ ቃል ካፌም አይወጣ፣ ፡ የትልቅ ህፃን ነኝ ሲፈጥረኝ ፈጣሪ፣ የሰለለ አካል ተደግፌ ኗሪ፣ ፡ እኔ ያንቺ ታማሚ የምናብ እስረኛሽ፣ በዚ ፍጥረቴ ላይ የእውነት አፈቀርኩሽ፣ ፡ እንዳልነግርሽ ነገር የአንደበት እዳ፣ አይወጣም ከውስጤ የፍቅርሽ ዱብዳ፣ ፡ ወይ ነግሬ አይነግሩሽ አማላጅ አልሰድም፣ ማንስ ከቶ ያምነኛል አፈቀርኩሽ ብልም፣ ፡ በዘገመ አይምሮ በሰለለ ገላ፣ በትልቅ ልጅነት ፊት በሌለው ሗላ፣ በማፍቀር አለም ውስጥ የኔ ህልም ላይሞላ፣ ተመኘሁሽ አንቺን ሞኝ ነኝ ተላላ፣ ፡ አንቺማ፣ ፡ ፈላጊሽ ብዙ ነው በዜማ በቅኔ የሚያወዳድስሽ፣ ፍቅሩን ካ'ንደበቱ አውጥቶ ሚነግርሽ፣ ክንደ ብርቱ ፍርጥም ጋሻ የሚሆንሽ፣ ፡ ታድያ ምን ያደርጋል የኔ አንቺን ማፍቀር፣ በዚ ሙት አካሌ ባልገባው ወደ አፈር፣ ፡ አንቺም አታውቂውም እኔ እንደው አልነግርሽ፣ ሆኜ ልኑር እንጂ የምናብ እስረኛሽ፣ https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0 https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
1012Loading...
08
#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር . ያሳለፍነዉ ሁሉ አሁን ትዝታ እንጂ ዉስጡ ህይወት የለም እያልሽ ላገሩ ታወሪያለሽ አሉ . . (እኔ ግን ልንገርሽ) የሁለታችን ፍቅር ምን እንደሚመስል. . . እንዴት እንደነበር በሶስት ምስክር 1 አሁን በቀደም ለት የሆነ ቦታ ላይ ድምጻችን ከፍ አርገን የሳቅንበት ቦታ ፒያሳ አደባባይ ድንገት በቀደም ለት በዛ ቦታ ስሄድ ከሰባት ወር በፊት ስቀሽ የነበረዉ ያንቺ ሳቅ ተሰማኝ መራመድ አቃተኝ የሚገርምሽ ነገር ያለፈ ነዉ ያልሺዉ ትዝታ ነዉ ያልሽዉ ፍቅርሽና ሳቅሽ ከሰባት ወር ኋላ እንደ ወንዝ ፍሳሽ ይሰማል ልንገርሽ . (ታዲያ ለምንድን ነዉ) የወንዝ ዉሀ ሳቅሽ ያለፈ ትዝታ ምናምን ነዉ ብሎ ማንም ተራ ዘፋኝ የሚሸነግልሽ (ይልቅ እኔን ስሚኝ) . ወደየትም ሳይሆን ወዴትም ተመለሽ የትም ሳትደርሺ ጊዜን እንዳቆምነዉ እንኳን ጊዜ ቀርቶ ሰዓት እንዳልሄደ ደቂቃ እንዳልሄደ አስረጂ ሊሆንሽ ምስክር ሊሆንሽ ከምንም አቅጣጫ. . . የትም ሳትመለሽ አደባባይ መሀል ከቡና ጠረን ጋር እንደወንዝ የሚፈስ ሳቅሽን ትሰሚያለሽ . 2 ትዝ ይልሽ እንደሆን ካንቺ መኖሪያ ቤት (የመጣሁኝ ጊዜ) የመራራቅ ናፍቆት አስክሮን ቸኩለን ሰማያት ለመዝለቅ ከመሬት ላይ ወድቀን ፍቅር ስንሰራ ፍቅር ስንሰራ ፍቅር ስንሰራ ከሴት ወዝሽ ጋራ የጡትሽ ስር ሽቶ ሸሚዜ ላይ ቀርቶ ሸሚዜ ላይ ቀርቶ ምወደዉን ሸሚዝ ለመልበስ እርም አልኩኝ ለብሼዉ እንዳልሄድ ከበደኝ ጨነቀኝ ያንቺን ጠረን ማጠብ. . . ነፍስ የማጥፋት ያህል ሀጥያት መስሎ ታየኝ (የሚገርምሽ ነገር) እስከ ዛሬ ድረስ በመስኮቱ ዘልቆ. . .በበሬ የሚወጣዉ የማለዳዉ ነፋስ በሽቶሽ ጠረን ነዉ መንደሩን የሚብስ . 3 ታስታዉሽ እንደሆን የሆነ ቅዳሜ የሆነ ዉብ ሆቴል ደግሞም አትረሺዉም. . .ፍጻሜ ምሳ ነዉ ይኼ እንኳን ትዝ ይላል እና. . . እኔና አንቺ ብቻ የተቀመጥንበት ወንበር ጠረጴዛዉ ከዘጠኝ ወር ኋላ. . . እዛዉ ቤት ዳግመኛ ተመልሼ ባየዉ የሚገርምሽ ነገር ጻፊዉን ባላዉቅም #ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር የሚል ጽሁፍ ሰቅለዉ ከዘጠኝ ወር ኋላ አንድ ለብቻዬ ካንድ አንቺ ናፍቆት ጋር ነበር ለምትይዉ ለሁለታችን ፍቅር (ምስክር ሊሆኑን) ያኔ ሁለታችን የጠጣነዉ ወይን ከወይንም. . . Two Ocean እኔ የጨለጥኩት አንቺ ያጋመስሽዉ እኛ ያስተረፍነዉ እስከዛሬ ድረስ ያተረፍነዉ ማዕድ. . . ጠርሙስና ጽዋዉ በክብር ተቀምጧል ማንም ሳያነሳዉ. . .ያኔ እንደነበረዉ (ታዲያ ምን ማለት ነዉ) . . . ፒያሳ አደባባይ የወንዝ ዉሃ ሳቅሽ ከቡና ጠረን ጋ ከኔ መኖሪያ ቤት. . . የምወደዉ ሸሚዝ ላይ የሽቶ መአዛሽ ከሴት ላቦትሽ ጋር ደግሞም እዚያ ዉብ ሆቴል ስር ያስተረፍነዉ . . . ማዕድ ጠርሙስና ጽዋ አንጀት ከሚበላ ከቆንጆ ጥቅስ ጋር ‘’#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር::’’ . ነበርን እስካሁን በመሆን እያየሽ ሳቅሽ ፈሶ ሳያልቅ ከምወደዉ ሸሚዝ የሽቶ መዓዛሽ ዉብ ጠረኑ ሳይለቅ ማዕድ ሳይነሳ ጽዋዉ ሳይታጠብ ሦሥቱን ምስክሮች በዓይንሽ ፊት እያየሽ (ታዲያ ለምንድን ነዉ) ያሳለፍነዉ ሁሉ #አሁን_ትዝታ_እንጂ..... #ዉስጡ_ህይወት_የለም ብለሽ ለመንደሩ ላገሩ ማዉራትሽ እዉነት ለምንድን ነዉ? . . . By ኤፍሬም ስዩም https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
1031Loading...
09
እህቴ ሆይ 👀ለባልሽ  አጋዥ እንጂ ቀልቃላ አትሁኒበት።⁴ መልካም ባል ወደ ህይወትሽ ሲመጣ ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምሪያለሽ መልክ ወዴ ትዳር ሊመራ ይችላል መጥፎ ፀባይ በ2ቀን ወዴ አባትሽ ቤት ይመልስሻል https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0
1 2205Loading...
10
👩‍🦱  እናቶች 🤰 ለኛ መኖር ብለው... በኑሮ ምጣድ ላይ ሰርክ የሚቀቀሉ፣ ከሴቶች መካከል ብዙ እናቶች አሉ። ክብር ለሴት ልጅ!!! https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0
1691Loading...
11
ባለዙፋን ባለመሪ        በደም ቀላጅ፣ ምን ነበረ ከሰይጣን        ጋር ባትወዳጅ፣ አንተ ዘመን አንተ እለት         ነገ አላፊ፣ ማንን መረጥክ አፈር ለባሽ         ዛሬ ጠፊ፣ ምድርስ ብትሆን          ባለገደል ባለመስኳ፣ ስንት እሬሳ ስንት ደም ነው          አቅም ልኳ? የኔስ ትውልድ የለመደ          ጭንቅ አመፃን፣ እስከመቼ ያበጃጃል            ያስክሬን ግንብ ያፅም ህንፃን፣ መራጩስ ህዝብ           ሰላም ብሎ ሰልፍ የወጣ፣ እስከመች ነው           ባነገሰው የሚቀጣ? https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0
1 1483Loading...
12
                ሳሚኝና ልንቃ                    ነግረውሽ እንደሆን… መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ ሰምተሽ እንደሆነ… አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ ሰምተሽ እንደሆነ… ብቻ መዋተቴን እራሴን ማጣቴን ውሎ አዳር መተከዝ አለፍ ሲል መፍዘዝ ለብቻ መፈገግ ዝም ብሎ መበርገግ ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ                    https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
1220Loading...
13
ወይ ጉድ ይህንንስ ሰምተዋል በርካታ የሳይኮሎጂ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቤት ውስጥ ብቻዎን መሆን እና ለረጅም ጊዜ  ከሰው መገለል በቀን 15 ሲጋራ ማጨስን ያህል ለደህንነትዎ መጥፎ ነው። JOIN AND SHARE 📣 አለምን በሳይኮሎጂ
2351Loading...
14
የቴሌግራም የቻናል መግዛት ለምትፈልጉ!! ወደፈለጉት አይነት ቢዝነስ ሊቀይሩት የሚችሉት 🛤ለንግድ 🎁ለመዝናኛ..etc እንዳሰኘዎት የሚገለገሉበት  (ንቁ ተሳታፊዎች) ያሉት ቻናል አለን ። መግዛት የሚፈልግ እዉነተኛ ገዢ ብቻ  ያናግረኝ !! በተመጣጣኝ ዋጋ እንገበያያለን !! @Addisu32 @Addisu32
1990Loading...
15
                       አጀብ                     ቅኔ ሆኖብኛል ፥ አይጣል ያንተ ናፍቆት በምሽት በቀኑ ፥ ልቤን ወስዶ ሰርቆት መቋቋም ሲያቅተኝ ፥ ብቻዬን ስፈራ በዋልክበት ስውል ፥ ባደርክበት ስፍራ * አጀብ ነው የኔ ልብ ፥ ስንቱን ተሸክሟል በናፍቆትህ ነዶ ፥ በትዝታህ ታሟል * ላስታውስህ ውዴ ፥ የተለያየን ለት ልባችንን ፍቅር ፥ ቃልን አስረንለት ነበረ በዛን እለት * የፍቅርህ ትኩሳት ፥ አድማስ እየማሰ አካሌን አግሎ ፥ በእንባ እየታረሰ ሰአታት ይቆጥራል ፥ ቀልቤ እንደታመሰ * አጀብ ነው የኔ ልብ ፥ ስንቱን ተሸክሟል በናፍቆትህ ነዶ ፥ በትዝታህ ታሟል * ኮቴህ በምናቤ ፥ ሁሌ እያንቃጨለ ምስልህ በሀሳቤ ፥ ውን እየመሠለ * ተቸገረኩ አለሜ ፥ ርቄህ ተክዣለሁ ናፍቆትን ታቅፊ ፥ ቀኑን አሰላለሁ * አጀብ ነው የኔ ልብ ፥ ስንቱን ተሸክሟል በናፍቆትህ ነዶ ፥ በትዝታህ ታሟል * አይምሮዬን ባዘው ፥ መቼ እሺ ይለኛል አካሌ ይክደኛል የከጀለህ አይኔ ፥ በሀሳብ ይዋኛል ምስልህ እየሳለ ፥ እረፍት ይነሳኛል * ሽው ሲል አንዳንዴ ፥ ብቻዬን ሳወራ ከአጠገቤ እንዳለህ ፥ ስምህን ስጠራ * ስለፈልፍ ቆሜ ፥ የባጡን የቆጡ እንደለየለት እብድ ፥ የጠፋብኝ ቅጡ *< ፍቅርህ የኔ ገድ ፥ ከማስበው በላይ የማይገኝ ፈውሱ ፥ አይንህን እስከማይ * አጀብ ነው የኔ ልብ ፥ ስንቱን ተሸክሟል በናፍቆትህ ነዶ ፥ በትዝታህ ታሟል ትግስት ጠዓመ  ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን         Join us  https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
1964Loading...
16
                  👬 ጓደኝነት 👭 አንድ ይመስለኝ ነበር የልባችን ምቱ እንዲ ሳይቀር በፊት ሳይጠፋህ ስሜቱ የኔ ቤት ያንተቤት ነበረ  እኮ የኔ ምነው ሽሽት መጣ ሲሳሳብህ ጎኔ ኩርማን ለማትሞላ ለቁራሽ እንጀራ ስንት ያለፍን ሰዎች ዛሬ እንደተራ ተጣልተን አረፍነው ፡ ኑሮ ቢያራርቀን ከፍ ዝቅ አድርጎ ደረጃ ቢሰጠን ታውቀኛለ ህኔን መጠኔን ጠንቅቀህ በሰላሙ ጊዜ ካልገደልከኝ ስቀህ ከልኬም የማላልፍ የሰው ልክ አዋቂ ለጓደኛ ፍቅር እጅግ ተጨናቂ ሰውን በደረጃ የማልገምት ሰው ነኝ አትችልም ዛሬ ምክንያት ልትሰጠኝ ግን ግን ኩንታል የማይሞላ ሆዴ ካስገመተኝ ያንተ ጓደኝነት በፍፁም ይቅርብኝ አግኝቶ ያጣ ሰው ፡ ምሳር ቢበዛውም ደሞ የወደቀ መነሳቱ አይቀርም እንዳስተዛዘበን የገንዘብ ልዩነት ያገናኘን ደሞ ሁሉንም ችዬበት እና የትላንቱን ፡ ደስታ አንተ ከረሳኽው ከነስህተትህ ፡ እኔው እኖራለው ሁሌም ሳስታውሰው ይሄ አይከብደውም ብቻውን ላለ ሰው ኧረ አንዳንድ ጓደኛ ግን  https://t.me/+YquGo_NmpJZjYWNk
1 32115Loading...
17
( ባክሽ አፈር ስሆን ) በምትወጅው ደብር በአርባራቱ ታቦት የልቤን ውስጥ ሀዘን ልብሽ ተገንዝቦት       ቀና ብዬ እንድኖር የፍቅርሽን ማዛ ህይዎቴ አጣጥሞት       ባክሽ አፈር ስሆን ጥለሽኝ አትሂጅ ተመለሽ በኔ ሞት ያፍቃሪ ሰው ልቡ ባሀዘን ቢደነድን ዘላለም ከማልቀስ ከመጎዳት አይድን ላንቺ ያነባሁትን ላንቺ የደከምኩትን ላንቺ ያለቀስኩትን ላንቺ የሆኩትን ሄዋኔን ለማግኘት አንቺን የምትመስል ዳግም መሷትነት እንደምንስ ልክፈል         ታፈቅሪኝ እያለሽ ህይዎቴ ለመኖር ይጓጓ እንዳልነበር       ዛሬ ግን ስትከጅኝ መኖርም ሰለቼኝ ልቤ አዝኖ ሲሰበር ትላንት ቀና አድርጎ የጠገነኝ ፍቅርሽ መልሶ ሰበረኝ ዛሬ ፈርሶ ቃልሽ ትመጭ እንድሆነ ስታልፊ እንዳገኝሽ ንገሪኝ በኔ ሞት የቱጋር ልጠብቅሽ https://t.me/+YquGo_NmpJZjYWNk
1 39011Loading...
18
https://t.me/+YquGo_NmpJZjYWNk
1540Loading...
19
             እረስቼሻለው አዎ አላቅሽም እረስቼሻለው ቀልዴን እዳይመስልሽ አሁን ከልቤ ነው ባካል እዳላይሽ ሀገር ለቅቄያለው አዎ ጠፍቻለው     የቆሰሌ ልቤን ይዤ እዞራለው     አይኔ እያለቀሰ በጥርሴ ስቃለው     ደናነኝ እያልኩኝ እራሴን ዋሻለው     በሰራሽው በደል እራሴን ስቻለው ጨክኜብሻለው      ቃሌን እደበላሽ ቃሌን በልቻለው      እኔም ከረሳውሽ ብዙ ቆይቻለው      አዲስ ሰው ፍለጋ ጉዞ ጀምሬያለው     ምነው ቆጨሽ እዴ        አቺ እኮ አታፍሪም ትይኛለሽ ውዴ       ቂቤ ምላስ ሰቶ ፈጥሮሽ የለ አዴ        አታለሽ ይዘሺኝ በመላ በዘዴ        ገደሉ ጫፍ ስደርስ ለቀቅሺኝ በአዴ አቺ እማ እዳሳብሽ              ገለሺኝ ሄደሻል አፈር ሳትመልሽ       መቼም አይነሳም ውዳቂ ነው ብለሽ       ንቀሺኝ ርቀሻል ትቅምን ፈልገሽ         አልተሳካልሽም                እኔ አሁን አለኝ አቺ ግን የለሽም      አቺ አልቅሰሻል እኔ አላለቀስኩም      አቺ ፈልገሻል እኔ አልፈለኩም      ያመሽው ሲከዳሽ እኔን አልከዳኝም አቤት ደስተኛ ነኝ           ከሄድሽ ጀምሮ ከጠፋሽ ከጎኔ       ማን አለ ባገሩ ደስተኛ እደኔ       የረከሰው ሲሄድ የከበረው መጣ       ያለፈው ሂወቴ ባዲሱ ተጣጣ ገጣሚ ፦ ብሩክ https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
1 39013Loading...
20
               እዲ ከናፈቁን እዲ ከናፈቁን እነዛ ቀናቶች እዲ ከናፈቁን እነዛ ወሬዎች መለስ እናርግና ደግመን እናውራቸው ልብን የሚያሞቅ የቃላት ስብጥር አለ በውስጣቸው ድገት ተጀምሮ ብዙ የተባለላቸው ቀልድ ቁም ነገርም የተወሩባቸው እነዛን ምሽቶች አቤት ስወዳቸው ደሞ ደሞ ከሁሉ አብልጦ ልዩ ያረጋቸው ደምቀው እዲታዩ አርማ የሆናቸው ወድቀው እዳይቀሩ ድጋፍ የሆናቸው ያቺው ፈገግታ ነው አዎ ያቺ ሳቅ ነው ውሸት ነው እዳትይ ብዙ ጉድ አለበት ሰውን በቁም መግደል አቤት ሲችልበት ጥርሽ ጉድ አለበት እኔም እድስቂ ፈገግታሽን ያለው ላይ ታች እላለው የማላቀውን ቃል ዝም ብዬ ፅፋለው እቀባጥራለው እበጠረቃለው ለሊቱ እዲረዝም አቺን እያወራው ልቤን አሲዤልሽ በቁማር ተበላው ትልቁ ጓዳዬን ያቺ ፍቅር ሞላው ገጣሚ ፦ ብሩክ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን Join us👇👇👇👇 https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
1 3788Loading...
21
ቪድዬ በማየትና ጌም በመጫወት ለሰወች በመጋበዝ ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ሰወች ይህንን አፕ ተጠቀሙበት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://qwickbirr.com/?aff=38544
1 3741Loading...
22
አእምሯችን  ልክ  እንደ  ሰውነታችን ነው  ሰውነታችን  ለመጠንከርና ለማደግ  ምግብ  እንደሚፈልግ ሁሉ  አእምሯችንም  በየቀኑ  እና በየሰዓቱ  እውቀትን  ይሻል። ያልበላ  ሰውነት  በየቀኑ እንደሚቀጭጭ  ሁሉ  አእምሮም እውቀትን  ባጣ  ቁጥር  የማመዛዘን  ብቃቱ  ይቀንሳል። አንደዚህ 👆👆👆 ያሉ የሚያነቃቁ ፅሁፎችን ለማግኘት ከስር ባለው link ይግቡ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
1 8292Loading...
23
      የአንተም ጊዜ ይመጣል ድንቅ ታሪክ || ይነበብ "ዝሆንና ዉሻ በአንድ ቀን አረገዙ፡፡ ከሶስት ወር በኋላ እርጉዟ ዉሻ 6 ቡችሎችን ወለደች። ከስድስት ወር በኋላ ዉሻዋ እንደገና አርገዘች...ከዘጠኝ ወር በኋላ ሌሎች 6 ቡችሎችን ወለደች፡፡ እንደዚህ እያለች ብዙ ልጆችን ወለደች፡፡ በአስራ ስምንተኛዉ ወር ዉሻዋ ዝሆኗን እንዲህ አለቻት “እርጉዝ መሆንሽን ግን እርግጠኛ ነሽ? እኔም አንቺም እርጉዝናችን የጀመረዉ አንድ ቀን ላይ እንደነበር አስታዉሳለሁ፡፡ ይኸዉ እኔ ሶስት ጊዜ ወልጄ ከደርዘን በላይ ልጆች አሳድጌ ትላልቅ ሆነዉ ልጅ በልጅ ሆኛለሁ፡፡ አንቺ ግን አሁንም እርጉዝ ነሽ...ችግር አለ??” ዝሆኗም መልሳ እንዲህ አለቻት “አንድ እንድታዉቂልኝ የምፈልገዉ እኔ የተሸከምኩት ቡችላ ሳይሆን ዝሆን ነዉ፡፡ ልወልድ የምችለዉ በሁለት አመት አንዴ ብቻ ነዉ፤ ግን ልጄ ገና ተወልዶ መሬቱን ሲረግጥ ሰዎች ተደንቀዉ ይጎበኙታል... የሁሉንም ቀልብ ይስባል ስለዚህ የተሸከምኩት ሃይለኛና ትልቅ ቀልብ የሚስብ ነዉ” የዚህ አጭር ተረት መሰል ታሪክ ጭብጡ፡- ሰዎች ለጥያቄዎቻቸዉና ለጸሎቶቻቸዉ መልስ ሲያገኙ አንተ ግን ሳታገኝ ስትቀር ተስፋ አትቁረጥ፡፡ በሌሎች ምስክርነት አትቅና፡፡ የራስህን የጸሎት መልስ ካላገኘህ ዉስጥህ አይሰበር ይልቅ ለራስህ እንዲህ በለዉ "ጊዜዬ እየደረሰ ነዉ ተወልዶ መሬት የረገጠ እለት ሰዎች በአድናቆት የተወለደዉን ይመለከቱታል"     ➠  በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት  https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
1 82811Loading...
24
#በምናልባት_ኑሮ በውቀቱ ስዩም አይቦዝን አንቀልባው አይሞላም ጉድጓዱ ሺሆች ሞተው ቢያድሩ ሺሆች ተወለዱ ይመሻል ይነጋል ያው እንደልማዱ፤ መሬት ባህር ሆኖ፥ድሀን ሰለቀጠው ትልልቁ ቪላ፥ትንሹን ቤት ዋጠው በመስታወት ጫካ፥በጡብ በብረት ደን አየሁ ባደባባይ፥ሰው በሰው ሲታደን፤ ማን በገላገለኝ፥የጄን ሰዓት ሰብሮ በምናልባት አገር፥በምናልባት ኑሮ የመጣው ይምጣ እንጂ፥ማን ያቅዳል ደፍሮ። https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
1 7493Loading...
25
ብር 10,000,000.00 በትንሳኤ ሻሞ! በዕለተ ትንሳኤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ የትንሳኤ ሻሞ ከሚሻማው ብር 10,000,000.00  የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ የበዓል ሽልማት ይሻሙ። ከእርስዎ የሚጠበቀው የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን በስልክዎ ላይ ከሌለ ሊንኩን በመጫን  እና በማውረድ መጠቀም መጀመር፣ ካለዎ ደግሞ ማዘመን እና ለወዳጅ ዘመድ ማጋራት ብቻ ነው! 👇👇👇👇👇👇👇👇😂😂😂😂 https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0414.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1473363004378240&inviterId=995295166976006&language=am
2 5782Loading...
26
#አሜን_አሜን_በይ_ልመርቅሽ.😂 ካልሽ እንግዲህ አቦል ጀባ ያብብ መልክሽ እንደአበባ ያውድ ጥሩ ቴሌግራም ቤትሽ በ Hi  ይሙላ Inbox ደጅሽ😅 እንዳማረው ሸክላ ጋቻ ጀንጃኝ አትጭ አግኝ አቻ😘 በይ አሜን በይ ልመርቅሽ,,,, ካርድ አትጪ ዳትሽ ይብራ😄 ላይክ አድራጊሽ ይበል ጎራ ሼር ፣ ኮሜንትሽ አያባራ😜 በይ አሜን በይ ልመርቅሽ ይሰውርሽ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ በፖሰትሽው ከሚናደድ ቀናተኛ ከአዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ🙄 ማሬ ፣ ማሬ ከሚያበዛ ይጠብቅሽ ከሞዛዛ🤪 በይ አሜን በይ ልመርቅሽ ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል😟 ቢሰጡትም ከማይደውል😩 በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ😕 ልብ ጠቢ ይጠብቅሽ🤲 በይ አሜን በይ ልመርቅሽ,,,, እንደፈላው ቆንጆ ቡና የኔ አይነት ልጅ መልከ ቀና ላግባሽ ብሎ ይላክልሽ ሽምግልና አቦ እፎይ በይ በቃ አግብተሽ ስልክሽ አርፎ አንችም አርፈሽ ቶሎ ተኝ ዳታ አጥፍተሽ በባልሽ ክንድ ብሎክ ሁነሽ አሜን በይል ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
2 37027Loading...
27
እንደ ወንዝ አለፈ... ድፍርስ ጎርፍ አመልሽ ~ ይሁን በማለቴ፣ የሚንገዋለለው... ቀሊል በሀ ግብርሽ ~ በልቶታል  ፏፏቴ፣ የቁልቁል መንገድሽ... ተጓዥ ይምሰል እንጂ  ~ ባጀብ ወረት ሆኖ፣ አይሰነባብትም... ቀላጭ  ነው በጣይ ቀን ~ በ'ውነት ጀምበር ተኖ!!! . . . ያ ደራሽ ትምክህትሽ... የድንገት ጅረትትሽን~ ጥራጊ ሰብስቦ፣ ሆ ብሎ ተመመ.. ሳር ቅጠል አፈሩን~ተፈጥሮን ወክቦ፣ . . ባታስተውይ እንጂ.. ከመክበርሽ በፊት~ ብሶት ያስገደደው፣ የጨው ልውስ ጣዕም... ሰርክ እየጨመቅኩት ~ካይኖቼ ሚወርደው፣ ካፍያ ዶፍ ዝናቡ... የውሀ ቤተሰብ ~ ክረምቱን አስታኮ፣ ወንዝ አርጎ ሊሾምሽ... የኔ እንባም ውሀ ነው ~ ተኖ ዘንቧል እኮ!!! . . . እኔ ግን ልንገርሽ... ሰሞነኛ ሆኖ ~ ቢሞላም ሸለቆሽ፣ ያልፍ እንደሆን እንጂ... ከዳር ቆሞ እያየ ~ስትጎድይ ጠብቆሽ፣ (እንዳምና ታች አምና) ዘሎ ጥልቅ አይልም... ቂል አይደለም ልቤ~ ሞኝሽን ፈልጊ፣ መሻገሪያ አያጣም... ይለፈኝ ክረምትሽ ~ ይደርሳል ብላጊ፣ አመልሽ ነው አንቺ.. በደሀ እንባ ካፊያ ~ቦይሽን ጥረጊ!!!!! https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
2 2046Loading...
28
               በፍቅር ሱባኤ  በረሀብ በረሀ በስጋ ጠውልገን በፍቅር ሰማይ ስር ከሚያፈሰው ዝናብ በመንፈስ አብበን ከንፈራችን ደርቆ አየተዛዘንን እናርሰው ነበር እየተቃመስን እስትንፋስ ሳይቀረን እየተዋዋስን ከቤታችን ጀርባ ባለች ትንሽ ደብር ከሚካኤል እቤት አንዳችን ላንዳችን ስንፀልይ ውለን ባገኘናት ጉርሻ አፋችን አብሰን በፍቅር ሱባኤ ደስተኞች ነበርን ትዝ ይልሻል ወዴ? ክረምትና በጋን የአልጋችንን ቦታ ሳንቀይር ረስተን ሁሌ በጋ መስሎን ዝናብ የጣለ ቀን አልጋችን እርሶ እረጥቦ ገላችን ተቃቅፈን ያደርነው እያንቀጠቀጠን ለሌላ ያየ ሰው የችግር ቢመስልም ለኛ ፍቅር ነበር ደግሞ ለበዓል ቀን ፊታችን ሲያበራ ለስላሳ እንጀራ በወጥ ተፈትፍታ ቤታችን ስትገባ ሙቀቱ ሲያጅበን የጠጅ እና የጠላ ሰው ሆንን እያልን አቅም በአንድ ቀን እንደተላበስን ስንጮት ያደርነው ቀኑ እስኪነጋ እንቅልፍ ሳየጥለን የዛች ቀኗን ማግስት ከአልጋችን ወለን ላንነሳ ምለን ያሳለፍነው ሁሉ እውነት ትዝ ይልሻል አውቃለሁኝ ውዴ አዎን አስታውሰሻል ከቤታችን መሀል የጣልሽው ትዝታሽ አግኝቶ ነግሮሻል ድሮስ ያለ ፍቅር አሁን ያለሽ ሁሉ መቼ ይጠቅምሻል ልብሽ ከኔ ኋሏ ብዙ ጠይቆሻል ያኔ ግን ከኔ ጋራ ሳለሽ ደሀ እንኳ ብኖንም ቤታችንን በግንብ ባናንፅ ባናሽቆጠቁጥም ሆዳችን ለሁሌ ጠግቦልን ባያድርም የኔና ያንቺ ህይወት አንድ ቀን ተሳስቶ አማሮን አያውቅም ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን          Join us  https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
2 2947Loading...
29
ቪድዬ በማየትና ጌም በመጫወት ለሰወች በመጋበዝ ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ሰወች ይህንን አፕ ተጠቀሙበት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 http://zemenbet.com/?referal=162189
2 0301Loading...
30
http://zemenbet.com/?referal=162189
3530Loading...
31
ሰው ብልኃተኛው፣ ምንኛ ዘየደ ለጨለማ ቀኑ፣ ብርሐን ወለደ! ....እያልኩኝ አባቱን፣ በቃል ሳሞግሰው በልጁ ውስጥ አየሁ፣ ብርሃን እየሰጠ፣ ቀን የጨለመው ሰው! ፣ የእድሜውን ማለዳ፣ ዘንግ እንደጨበጠ፣ ሳያውቀው መምሸቱን መንገድ እየመራ፣ ከሁዋላ የሚቀር፣ እያየ ፊት ፊቱን ጸዓዳ ልጅነቱን፣ ሳቁን ቡረቃውን፣ በሆድ የተቀማ ምስኪን ህፃን አየሁ፣ ለአባቱ ብርሃን፣ ለራሱ ጨለማ፡፡      
2 57710Loading...
32
Media files
2 0905Loading...
33
( ባክሽ አፈር ስሆን ) በምትወጅው ደብር በአርባራቱ ታቦት የልቤን ውስጥ ሀዘን ልብሽ ተገንዝቦት       ቀና ብዬ እንድኖር የፍቅርሽን ማዛ ህይዎቴ አጣጥሞት       ባክሽ አፈር ስሆን ጥለሽኝ አትሂጅ ተመለሽ በኔ ሞት ያፍቃሪ ሰው ልቡ ባሀዘን ቢደነድን ዘላለም ከማልቀስ ከመጎዳት አይድን ላንቺ ያነባሁትን ላንቺ የደከምኩትን ላንቺ ያለቀስኩትን ላንቺ የሆኩትን ሄዋኔን ለማግኘት አንቺን የምትመስል ዳግም መሷትነት እንደምንስ ልክፈል         ታፈቅሪኝ እያለሽ ህይዎቴ ለመኖር ይጓጓ እንዳልነበር       ዛሬ ግን ስትከጅኝ መኖርም ሰለቼኝ ልቤ አዝኖ ሲሰበር ትላንት ቀና አድርጎ የጠገነኝ ፍቅርሽ መልሶ ሰበረኝ ዛሬ ፈርሶ ቃልሽ ትመጭ እንድሆነ ስታልፊ እንዳገኝሽ ንገሪኝ በኔ ሞት የቱጋር ልጠብቅሽ https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
2 90419Loading...
34
ተለያይተን ፡ አይደል ? ተጣልተሽኝ ፡ የለ ? ቀኑን ፡ ባላስብሽ ፡ በህልሜ ፡ ባትመጪ ፡ምን አለ ? ትዝ ፡ እያልሽኝ ፡ ሁሌ ፡ ከአጥንቴ ፡ በቀር ፡ ስጋዬስ ፡ የታለ ? ቀልቤስ ፡ ቢሆን ፡ የታል ? በድኑን ፡ ለእኔ ትቶ ፡ ካንቺጋ ፡ እየዋለ ፣ አላሳዝንሽም ? ትወድጅኝ ፡አልነበር ? ትንገበገቢልኝ ? ላላገኝሽ ፡ ነገር ፡ ባንቺ ፡ እንዲህ ስሰቃይ ፡ ምናለ ፡ ብተይኝ ? በምሰማው ፡ ደምፅ ፡ በማየው ፡ መልክ ሁሉ ፡ የምትታወሺኝ ? በህልሜም ፡ በእውኔም ፡ ካላንቺ : የማላውቅ ፡ ሌላ ፡ ማይታየኝ ፣ አዋቂ ፡ ጋር ፡ ሄድሽ ፡ ወይ ? የኔታን ፡ አማከርሽ ፡ ያኔ ፡ እንደዛትሽብኝ ? ተለያይተን ፡ አይደል ? ተጣልተሽኝ ፡ የለ ? ባክሽ ፡ አትናፍቂኝ ፣ ከሰው ፡ አለያይተሽ ፡ ከፍጥረት ፡ ነጥለሽ ለብቻ ፡ አታዉይኝ ፣ አጥቼሽም ፡ ቢሆን ፡ ባክሽ ፡ ልኑርበት ፡  አትፈታተኚኝ ።                  https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
3714Loading...
35
Media files
2910Loading...
36
አስታወሼ እኮ ነው ስጠፋ ሚጨነቅ ስሸሸው ናፋቂ በቀን ሶስት አራቴ አጥብቆ ጠያቂ ማጣቴን ማይሻ ሲያልፍልኝ ደስተኛ ስቸገር ስከፋ አለው ባይ መፅናኛ ኖሮት የማይሰስት እጁን ሚዘረጋ አለውልህ ባዬ በመሸ በነጋ . ለበዓል ስጦታ አስታውሶ ለጋሼ ስንቱን ያሳለፍኩት እርሱን ተተርሼ ቃላት የማይገልፁት ከቶ ማይተረጎም ውለታው ብዙ ነው ኢትዮ-ቴሌኮም ላንተ ቃል የለኝም.....በተለይ 810🫶
2 0349Loading...
37
https://t.me/+GZbbNvRyDxowNDFk
2 27116Loading...
ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎት 👉 የ ቻናል ማስታወቂያ 👉 የ ሙዚቃ ማስታወቂያ 👉 የ ኮንሰርት ማስታወቂያ 👉 የ ድርጅት ማስታወቂያ 👉 የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ 👉ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች      የተለያዩ የ Business    ስራወችን ከእኛ ጋ መስራት ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው ።         ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። አሁኑኑ ያናግሩን +251900001737 @Addisu32 https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
Show all...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

በፍቅርሽ መታከም ንግስት የሆነ ወሬ በረታ ሰምቶ ክፉኛ ልቤ መታ ቤትሽ ለመግባት አልሰለፍም በሁለተኛ ወገን መቀደም አልፈልግም በፍቅርሽ መታከም እፈልጋለሁ ካጣዉሽ ድንገት እፈራለሁ ዓለም ጨምሮ ይከዳኛል ሎጋ ነሽ ሀገሩ ባንቺ ይጠራል ዋሴ ነሽ የህይወቴ ትርጉሙ ይወስደኛል ወደ አንቺ ዓለሙ እቺን ዓለም ባደርጋት መጠለያ አንቺ ነሽ ውዴ የኔ መጠርያ ገንዘቡ ሀብትም ያልፍሻል ዝና ስጥጅዉ ይሞቃል ስታወርጅዉ ይቀዘቅዛል ሁሉም በዚህች ዓለም ይቀራል እኛ ግን ያለንን ሰዓት እንጠቀም ፍቅራችን እንዳይቀር ሆኖ ህልም ያቀርባሉ ላንቺ የራሳቸውን ፕሮፖዛል መልስ አተዉ ተናደዋል እኔ ልቤን ላንቺ አሳልፈ መስጠተን ዘነጉ ጊዜው ተቀይሮ የኔ መሆንሽን ገጣሚ ልሾ ሮናልድኖ ምርጥ የግጥም ቻናል ነው የራሶን ህይወት በግጥም ይዩት ይዝናኑ ለወዳጅ ዘመዶ ይጋብዙ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን Join us  https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
Show all...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

Photo unavailable
ዛሬ ልደቴ ነው ዛሬ ልደቴ ነው ጨለማ በሚሏት ፅልመት በለበሰች በዚች አሰልቺ አለም ዛሬ ነበር አሉ ወድ ምድር የመጣሁ ለቅሶን በማስቀደም ግን... አንኳንም ተወለድክ አጋር መከታችህን የመኖራችን ዋስ ነፍ አመት ኑርልን አንድሜህን ያርዝመው ሺ ዘመን እስኪደርስ ያለኝ ወዳጅ የለ ቄስና መፅሃፉ ዝምታን አንግበው ቀኝም ዝም ግራም ዝም እኔ አሰብኩት አንጂ ማንም ትዝ አላለው ..... ከዛማ መልካም ልደት የሚል አስታዋሽ ሲጠፋ ልደቴን አወጅኩት ለፈፍኩኝ በይፋ ልደቴ ነው ዛሬ እንኳን ደስ አላችኁ እንኳንም ተወለድክ በሉኝ አባካችኁ እያልኩኝ ስተርክ ምኞትን ሳከማች የልደቴን እለት ሳልውላት አረጀች ✍ @Addisu32 @Addisu32
Show all...
😁 1
Photo unavailable
#አማክሯት👇 ለዓመታት የለፋውበት የገነባውት ትዳሬ በኳስ ምክንያት ሊበተን ነው ባሌ ካስ ህይወቱ ነው ኳስ ካለ በተለይ እሱ የሚደግፈው ቡድን ከሆነ እኔም ሆንኩ ልጆቹ አይደለም ታመሙ ሞቱ ቢባል አይመጣም። 2ኛ ልጄን ልወልድ ምጤ ሲመጣ ብደውልለት አያነሳም ወንድሙ ጋር ደውዬ ሆስፒታል ወስዶኝ ነብሴን አተረፋት ብዙ ተጣላን አስመከርኩት አይታረምም። ሰሞኑን ልጃችን ከደረጃ ወድቆ እግሩ ተሰብሯል እሱ ኳስ እያለ ቤት የለም እኔ ልጄን መሸከም ማፀዳዳት ወገቤን ሰበረው ሌሎቹን ልጆች መንከባከብ ገደለኝ ሲመጣ ምንም እዳልተፈጠረ እየሳቀ ይመጣል ያባብለኛል ለቤቱ ጥሩ ነው ለእኔም ለልጆቹም ግን ከኳስ አንበልጥበትም መረረኝ ምን ትመክሪኛለሽ እስቲ ምን ትመክሩኛላችሁ? 🗣 @Addisu32
Show all...
Photo unavailable
ታሪክ አለኝ ለሰዉ ሀሳቤን ባካፍለዉ ይቀለኛል የምትሉ,የጨነቀ የፍቅር ታሪክ ያላችሁ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ላይ እንዲቀርብ ሰወች ሀሳብ እንዲካፍሎችሁ @Addisu32 ላይ አድርሱን
Show all...
* የምናብ እስረኛሽ * ፡ አልገባሽም እንጂ አንቺን ሳስብ እኔ፣ ሳላውቀው ያልፈኛል ሰዓትና ቀኔ፣ ፡ ብዕሬን አድምቼ ልከትብ ስላንቺ፣ ቃላት ተቆላልፈው ያጡብኛል ፍቺ፣ ፡ ዕውቀት አጥሮኝ ሳይሆን ስሚኝ እታለሜ፣ ላ'ንዷ በተፃፈው ላንቺ አልፅፍ ደግሜ፣ ፡ እኔ ያንቺ አላሚ የምናብ እስረኛሽ፣ አንዴም ላላገኝሽ እልፍ የተመኘሁሽ፣ ባልታሰረ ሸራ አስውቤ የነደፍኩሽ፣ ቀለም ባጣ ብሩሽ ውበት የለገስኩሽ፣ ውል ባጣ አዛዚያም ውበት የሰጠሁሽ፣ አንቺ ያላወቅሽኝ የምናብ እስረኛሽ፣ ፡ እኔው ነኝ ፡ አቅም የለኝ ከቶ ችዬም አልበረታ፣ አንደበቴ ልጉም እስር ያልተፈታ፣ ወጉን የጠበቀ ቃል ካፌም አይወጣ፣ ፡ የትልቅ ህፃን ነኝ ሲፈጥረኝ ፈጣሪ፣ የሰለለ አካል ተደግፌ ኗሪ፣ ፡ እኔ ያንቺ ታማሚ የምናብ እስረኛሽ፣ በዚ ፍጥረቴ ላይ የእውነት አፈቀርኩሽ፣ ፡ እንዳልነግርሽ ነገር የአንደበት እዳ፣ አይወጣም ከውስጤ የፍቅርሽ ዱብዳ፣ ፡ ወይ ነግሬ አይነግሩሽ አማላጅ አልሰድም፣ ማንስ ከቶ ያምነኛል አፈቀርኩሽ ብልም፣ ፡ በዘገመ አይምሮ በሰለለ ገላ፣ በትልቅ ልጅነት ፊት በሌለው ሗላ፣ በማፍቀር አለም ውስጥ የኔ ህልም ላይሞላ፣ ተመኘሁሽ አንቺን ሞኝ ነኝ ተላላ፣ ፡ አንቺማ፣ ፡ ፈላጊሽ ብዙ ነው በዜማ በቅኔ የሚያወዳድስሽ፣ ፍቅሩን ካ'ንደበቱ አውጥቶ ሚነግርሽ፣ ክንደ ብርቱ ፍርጥም ጋሻ የሚሆንሽ፣ ፡ ታድያ ምን ያደርጋል የኔ አንቺን ማፍቀር፣ በዚ ሙት አካሌ ባልገባው ወደ አፈር፣ ፡ አንቺም አታውቂውም እኔ እንደው አልነግርሽ፣ ሆኜ ልኑር እንጂ የምናብ እስረኛሽ፣ https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0 https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
Show all...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

👍 1
#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር . ያሳለፍነዉ ሁሉ አሁን ትዝታ እንጂ ዉስጡ ህይወት የለም እያልሽ ላገሩ ታወሪያለሽ አሉ . . (እኔ ግን ልንገርሽ) የሁለታችን ፍቅር ምን እንደሚመስል. . . እንዴት እንደነበር በሶስት ምስክር 1 አሁን በቀደም ለት የሆነ ቦታ ላይ ድምጻችን ከፍ አርገን የሳቅንበት ቦታ ፒያሳ አደባባይ ድንገት በቀደም ለት በዛ ቦታ ስሄድ ከሰባት ወር በፊት ስቀሽ የነበረዉ ያንቺ ሳቅ ተሰማኝ መራመድ አቃተኝ የሚገርምሽ ነገር ያለፈ ነዉ ያልሺዉ ትዝታ ነዉ ያልሽዉ ፍቅርሽና ሳቅሽ ከሰባት ወር ኋላ እንደ ወንዝ ፍሳሽ ይሰማል ልንገርሽ . (ታዲያ ለምንድን ነዉ) የወንዝ ዉሀ ሳቅሽ ያለፈ ትዝታ ምናምን ነዉ ብሎ ማንም ተራ ዘፋኝ የሚሸነግልሽ (ይልቅ እኔን ስሚኝ) . ወደየትም ሳይሆን ወዴትም ተመለሽ የትም ሳትደርሺ ጊዜን እንዳቆምነዉ እንኳን ጊዜ ቀርቶ ሰዓት እንዳልሄደ ደቂቃ እንዳልሄደ አስረጂ ሊሆንሽ ምስክር ሊሆንሽ ከምንም አቅጣጫ. . . የትም ሳትመለሽ አደባባይ መሀል ከቡና ጠረን ጋር እንደወንዝ የሚፈስ ሳቅሽን ትሰሚያለሽ . 2 ትዝ ይልሽ እንደሆን ካንቺ መኖሪያ ቤት (የመጣሁኝ ጊዜ) የመራራቅ ናፍቆት አስክሮን ቸኩለን ሰማያት ለመዝለቅ ከመሬት ላይ ወድቀን ፍቅር ስንሰራ ፍቅር ስንሰራ ፍቅር ስንሰራ ከሴት ወዝሽ ጋራ የጡትሽ ስር ሽቶ ሸሚዜ ላይ ቀርቶ ሸሚዜ ላይ ቀርቶ ምወደዉን ሸሚዝ ለመልበስ እርም አልኩኝ ለብሼዉ እንዳልሄድ ከበደኝ ጨነቀኝ ያንቺን ጠረን ማጠብ. . . ነፍስ የማጥፋት ያህል ሀጥያት መስሎ ታየኝ (የሚገርምሽ ነገር) እስከ ዛሬ ድረስ በመስኮቱ ዘልቆ. . .በበሬ የሚወጣዉ የማለዳዉ ነፋስ በሽቶሽ ጠረን ነዉ መንደሩን የሚብስ . 3 ታስታዉሽ እንደሆን የሆነ ቅዳሜ የሆነ ዉብ ሆቴል ደግሞም አትረሺዉም. . .ፍጻሜ ምሳ ነዉ ይኼ እንኳን ትዝ ይላል እና. . . እኔና አንቺ ብቻ የተቀመጥንበት ወንበር ጠረጴዛዉ ከዘጠኝ ወር ኋላ. . . እዛዉ ቤት ዳግመኛ ተመልሼ ባየዉ የሚገርምሽ ነገር ጻፊዉን ባላዉቅም #ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር የሚል ጽሁፍ ሰቅለዉ ከዘጠኝ ወር ኋላ አንድ ለብቻዬ ካንድ አንቺ ናፍቆት ጋር ነበር ለምትይዉ ለሁለታችን ፍቅር (ምስክር ሊሆኑን) ያኔ ሁለታችን የጠጣነዉ ወይን ከወይንም. . . Two Ocean እኔ የጨለጥኩት አንቺ ያጋመስሽዉ እኛ ያስተረፍነዉ እስከዛሬ ድረስ ያተረፍነዉ ማዕድ. . . ጠርሙስና ጽዋዉ በክብር ተቀምጧል ማንም ሳያነሳዉ. . .ያኔ እንደነበረዉ (ታዲያ ምን ማለት ነዉ) . . . ፒያሳ አደባባይ የወንዝ ዉሃ ሳቅሽ ከቡና ጠረን ጋ ከኔ መኖሪያ ቤት. . . የምወደዉ ሸሚዝ ላይ የሽቶ መአዛሽ ከሴት ላቦትሽ ጋር ደግሞም እዚያ ዉብ ሆቴል ስር ያስተረፍነዉ . . . ማዕድ ጠርሙስና ጽዋ አንጀት ከሚበላ ከቆንጆ ጥቅስ ጋር ‘’#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር::’’ . ነበርን እስካሁን በመሆን እያየሽ ሳቅሽ ፈሶ ሳያልቅ ከምወደዉ ሸሚዝ የሽቶ መዓዛሽ ዉብ ጠረኑ ሳይለቅ ማዕድ ሳይነሳ ጽዋዉ ሳይታጠብ ሦሥቱን ምስክሮች በዓይንሽ ፊት እያየሽ (ታዲያ ለምንድን ነዉ) ያሳለፍነዉ ሁሉ #አሁን_ትዝታ_እንጂ..... #ዉስጡ_ህይወት_የለም ብለሽ ለመንደሩ ላገሩ ማዉራትሽ እዉነት ለምንድን ነዉ? . . . By ኤፍሬም ስዩም https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
Show all...
የፍቅር ቤት

"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" "ዛሬም ነገም አነባለሁ" "ማንበብ ማንበብ አሁንም ማንበብ" " የማያነብ ሰው እየኖረ ስለመሆኑ መጠራጠር አለበት" ጥያቄ ፣ ሀሳብ አስተያየትዎን 👤 @Addisu32 ላይ መላክ ይችላሉ ። እኔ ማለት እናንተ ነኝ እዚህ ስትመጡ ፍቅሬን ያለስስት ጨዋታዬን ያለ ከልካይ እለግሳቹሀለው የፍቅር ቤት ማክበር ግዴታ ነው መጀንጀን ከግሩፕ ያስባርራል!!!::

❤ 1🔥 1
Photo unavailable
👩‍🦱  እናቶች 🤰 ለኛ መኖር ብለው... በኑሮ ምጣድ ላይ ሰርክ የሚቀቀሉ፣ ከሴቶች መካከል ብዙ እናቶች አሉ። ክብር ለሴት ልጅ!!! https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0
Show all...
👍 1❤ 1