cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፍቅር ቤት

"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" "ዛሬም ነገም አነባለሁ" "ማንበብ ማንበብ አሁንም ማንበብ" " የማያነብ ሰው እየኖረ ስለመሆኑ መጠራጠር አለበት" ጥያቄ ፣ ሀሳብ አስተያየትዎን 👤 @Addisu32 ላይ መላክ ይችላሉ ። እኔ ማለት እናንተ ነኝ እዚህ ስትመጡ ፍቅሬን ያለስስት ጨዋታዬን ያለ ከልካይ እለግሳቹሀለው የፍቅር ቤት ማክበር ግዴታ ነው መጀንጀን ከግሩፕ ያስባርራል!!!::

Show more
Advertising posts
854
Subscribers
-324 hours
+177 days
+2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መርጌታ ጌራወርቅ ባሕላዊ  መድኃኒት ቀማሚ ፣ አዋቂ ና አስማት ለምፈልጉ ሁሉ ! የምሰጣቸው አገልግሎቶች በከፊሉ! 1.ሆዱ ለሚጮህ ና ለሚቆርጠው 2.ለለምፅ  ና እንቅርት  3.ለላብ (ሰውነቱ በከፍተኛ ላብ ለተቸገረ) 4.ለሌባ(እንዳንሰረቅ ፣ እንዳንዘረፍ ና እንዳንደነግዝ የሚጠብቅ)    5.ለልሳነ ሰዕብ  ስልክ 0948912412 6.ለሕልመ ሌሊት(በእንቅልፍ ልብ ሳይታሰብ ወሲብ እየደረጉ ለተቸገሩ ) 7.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው)  .ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)    9.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ) 10.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን)  11.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት )   12.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ)  13.ለሙግት (በፍርድ እንድንረታ)   14.ለሚመላለስ ቡጉንጅ  15.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ    16.ለማድያት ፣ ጭርት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ  ማጥፊያ 17ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠሩ የሚያረግ 18ለምስያጥ ለገበያ (ማንኛውንም ነገር ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን) 19.ለምቀኝ  ና ተንኮለኛ መከላከያ 20.ለምች ና ወስፋት    21.ለሣንባ ነቀርሳ    22.ለማንኛውም ነቀርሳ  23.ለሪህ በሽታ      24.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ)  25.ለሰላቢ  መከላከል ና መመለስ 26.ለሳንባ ና ገበት     ስልክ 0948912412 27.ለስንፈት ወሲብ    28.ለስኳር ህመም     29.ለስጋ ደዌ  30.ለሻህኝ  ና ፈንጣጣ  31.ለሽንት ማጥ    32.ለመሰውር 33.ለሾተላይ  34.ለቁራኛ    35.ለቁርጥማት  ፣ ለውጋት ና ለከፍተኛ ቁርጠት  36.ለቂጥኝ     37.ለቆዳ በሽታዎች  38.ለቋቁቻ  39.ለበረከት  (የሰራነው ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው)  40.ለቡዳ     41.ለቡግር ና ችፌ  42.ለተመለጠ ፀጉር  ማብቀያ  43.ለተመረዘ ቁስል    44.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ   45.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት  መፍታት 46.ለታሰረ ሰው ቶሎ እንዲፈታ  የሚረዳ 47.ለነርቭ  በሽታ 48.ለነስር  ና ሳይነስ  49.ለነቀርሳ    50.ለአልማዝ ባለጭራ  51.ለአስም    52.ለአዙሪት    53.ለአፍ ጠረን    54.ለአፍንጫ ጠረን    55.ለእንቅርት  56.ለእግረ መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 57.ለእግር ጠረን  58.ለከበሮ  አመታት 59.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት    60.ለኩላሊት   61.ለኪንታሮት    62.ለወር አበባ ችግር     63.ለወሲብ ጥላቻ  64.ለወፍ 65.ለውጋት    66.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት   67.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)    68.ለዓይን ህመም     69.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 7.0.ለደም ብዛት  ና ስኳር  71.ለደም ግፊት    72.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ  73.ለድምፅ መታፈን     74.ለድብርት  75.ለገርጋሪ መንፈስ  ስልክ 0948912412 76.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ   77.ለጋኔን   ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች  78.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ)    79.ለጡት እብጠት    80.ለጥርስ ህመም   81.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 82.ለጨብጥ ና ፈንጦ  83.ለጨጓራ   84.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ  ሁሉ  85.ለፍርሃት   86.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ  ሽንት ለሚያመልጠው    87.ልቡን ለሚያመው    88.ሐሊብ ላጣች ላም  89.ሕገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር)  90.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ)  91.መስተፋቅር  (ለአንድ ለሕዝብ 92.መስተፋቅር ለተደገመበት መፍታት(መሻር)  93.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ)   94.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ)    95.መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል) 96.መፍትሔ ሥረራዮች    97.ማስተባርር  ለመሻር  (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር)  98..ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው    99.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር)    100.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር   101.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ  ስልክ 0948912412 102.ለሚጥለ ህመም   103.ታማሚ ውሻ ለነከሰው    104.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ    105.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ    106.አንደርቢ መከላከያ     107አንደበቱ(አፉ) ለሚንተባተብ 108.እሳት ለፈጀው    109.እባብ ለነደፈው    110.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ 111.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ  112.እግሩ ለሚነቃ    113.እግሩ ለሚገማ    114.እግሩ ለበጠ    115.ከማንኛውም ሱስ የሚያላቀቅ   116.ከሰው ለሚገለል  ለማያቀየጥ  117.ከሹመታንን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም የሚረዳ 118.ከአጫሽነት ለመላቀቅ    119.ክብደት ለመቀነስ    120.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር 121.ኮሶ ለሚያሰቃየው  122.ዓቃቤ_ርእስ   123.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ 124.ዕቁብ ቶሎ እንዲወጣ   125.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ 126.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ  እንዳይፈስ የሚያግዝ)  127.የሆድ መረበሽ  ና ፍራት ፍራት ማለት  128.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም  ና ሥራይ   129.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት 130.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል   131.የባት ና ጡንቻ  ህመም  132.የተቀበረ ሟርት ማውጫ  133.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች    134.የአንገትና ትከሻ ህመም   ስልክ 0948912412 135.የከረመ ደረቅ ሳል    136.የከፋ የሆድ ድርቀት    137.የወገብ ህመም    138.የወገብ መንሸራተት ካለ     139.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ    140.ደም ለሚበዛባት ሴት  141.ጆሮው ለደነቆረ    142.ገድይ ለማስፈፀምያ 143.ማንኛውንም ጠባሳ ለማጥፋት  144.ጥላ ወጊ መከላከያ     145.ጸሎተ ዕለታት    146.ፊንጢጣው አየወጣ ለሚያሸግረው በፍቃደኝነት ለወዳጆቻችሁ ና ለተቸገሩ  ያጋሩልኝ አመሰግነዋለሁ! በርቀት ለምትገኙ ደንበኞች  እስካላቹበት እልካለሁ! ለበለጠ መረጃ +251 9 48912412 ይደውሉ ይጻፉ    
Show all...
👍 3
* የምናብ እስረኛሽ * ፡ አልገባሽም እንጂ አንቺን ሳስብ እኔ፣ ሳላውቀው ያልፈኛል ሰዓትና ቀኔ፣ ፡ ብዕሬን አድምቼ ልከትብ ስላንቺ፣ ቃላት ተቆላልፈው ያጡብኛል ፍቺ፣ ፡ ዕውቀት አጥሮኝ ሳይሆን ስሚኝ እታለሜ፣ ላ'ንዷ በተፃፈው ላንቺ አልፅፍ ደግሜ፣ ፡ እኔ ያንቺ አላሚ የምናብ እስረኛሽ፣ አንዴም ላላገኝሽ እልፍ የተመኘሁሽ፣ ባልታሰረ ሸራ አስውቤ የነደፍኩሽ፣ ቀለም ባጣ ብሩሽ ውበት የለገስኩሽ፣ ውል ባጣ አዛዚያም ውበት የሰጠሁሽ፣ አንቺ ያላወቅሽኝ የምናብ እስረኛሽ፣ ፡ እኔው ነኝ ፡ አቅም የለኝ ከቶ ችዬም አልበረታ፣ አንደበቴ ልጉም እስር ያልተፈታ፣ ወጉን የጠበቀ ቃል ካፌም አይወጣ፣ ፡ የትልቅ ህፃን ነኝ ሲፈጥረኝ ፈጣሪ፣ የሰለለ አካል ተደግፌ ኗሪ፣ ፡ እኔ ያንቺ ታማሚ የምናብ እስረኛሽ፣ በዚ ፍጥረቴ ላይ የእውነት አፈቀርኩሽ፣ ፡ እንዳልነግርሽ ነገር የአንደበት እዳ፣ አይወጣም ከውስጤ የፍቅርሽ ዱብዳ፣ ፡ ወይ ነግሬ አይነግሩሽ አማላጅ አልሰድም፣ ማንስ ከቶ ያምነኛል አፈቀርኩሽ ብልም፣ ፡ በዘገመ አይምሮ በሰለለ ገላ፣ በትልቅ ልጅነት ፊት በሌለው ሗላ፣ በማፍቀር አለም ውስጥ የኔ ህልም ላይሞላ፣ ተመኘሁሽ አንቺን ሞኝ ነኝ ተላላ፣ ፡ አንቺማ፣ ፡ ፈላጊሽ ብዙ ነው በዜማ በቅኔ የሚያወዳድስሽ፣ ፍቅሩን ካ'ንደበቱ አውጥቶ ሚነግርሽ፣ ክንደ ብርቱ ፍርጥም ጋሻ የሚሆንሽ፣ ፡ ታድያ ምን ያደርጋል የኔ አንቺን ማፍቀር፣ በዚ ሙት አካሌ ባልገባው ወደ አፈር፣ ፡ አንቺም አታውቂውም እኔ እንደው አልነግርሽ፣ ሆኜ ልኑር እንጂ የምናብ እስረኛሽ፣ https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
Show all...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

Photo unavailableShow in Telegram
~~ አባቴ , , , አባባሉ ልዩ~ምክርና ግሳፄ፥ የአንደበቱ ለዛ~የቃላት ቅላፄ፤ ንግግር አዋቂ~ጠብን አስታራቂ፥ የሃገር ሽማግሌ~ትዳርን ጠባቂ፤ የቤቱ ግድግዳ~የቆርቆሮው ጣራ፥ እኔ የሡ ልጅ ነኝ~በስሙ የምጠራ፤ ልጅ ወልዶ አይጥልም~ያሳድጋል ለፍቶ፥ እኔን አሽሞንሙኖ~ይለብሳል ቡቲቶ፤ የህይወቴ ስኬት~ለሩቅ አላማዬ፥ እድሜህ ይርዘምልኝ~ኑርልኝ አባዬ፤
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎙ሰበር ዜና💢 💫ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ያለገደብ ይጠቀሙ።👇👇👇 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇
Show all...
JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
🌐 ሰበር ዜና 🌐 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን  የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
JOIN
#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር . ያሳለፍነዉ ሁሉ አሁን ትዝታ እንጂ ዉስጡ ህይወት የለም እያልሽ ላገሩ ታወሪያለሽ አሉ . . (እኔ ግን ልንገርሽ) የሁለታችን ፍቅር ምን እንደሚመስል. . . እንዴት እንደነበር በሶስት ምስክር 1 አሁን በቀደም ለት የሆነ ቦታ ላይ ድምጻችን ከፍ አርገን የሳቅንበት ቦታ ፒያሳ አደባባይ ድንገት በቀደም ለት በዛ ቦታ ስሄድ ከሰባት ወር በፊት ስቀሽ የነበረዉ ያንቺ ሳቅ ተሰማኝ መራመድ አቃተኝ የሚገርምሽ ነገር ያለፈ ነዉ ያልሺዉ ትዝታ ነዉ ያልሽዉ ፍቅርሽና ሳቅሽ ከሰባት ወር ኋላ እንደ ወንዝ ፍሳሽ ይሰማል ልንገርሽ . (ታዲያ ለምንድን ነዉ) የወንዝ ዉሀ ሳቅሽ ያለፈ ትዝታ ምናምን ነዉ ብሎ ማንም ተራ ዘፋኝ የሚሸነግልሽ (ይልቅ እኔን ስሚኝ) . ወደየትም ሳይሆን ወዴትም ተመለሽ የትም ሳትደርሺ ጊዜን እንዳቆምነዉ እንኳን ጊዜ ቀርቶ ሰዓት እንዳልሄደ ደቂቃ እንዳልሄደ አስረጂ ሊሆንሽ ምስክር ሊሆንሽ ከምንም አቅጣጫ. . . የትም ሳትመለሽ አደባባይ መሀል ከቡና ጠረን ጋር እንደወንዝ የሚፈስ ሳቅሽን ትሰሚያለሽ . 2 ትዝ ይልሽ እንደሆን ካንቺ መኖሪያ ቤት (የመጣሁኝ ጊዜ) የመራራቅ ናፍቆት አስክሮን ቸኩለን ሰማያት ለመዝለቅ ከመሬት ላይ ወድቀን ፍቅር ስንሰራ ፍቅር ስንሰራ ፍቅር ስንሰራ ከሴት ወዝሽ ጋራ የጡትሽ ስር ሽቶ ሸሚዜ ላይ ቀርቶ ሸሚዜ ላይ ቀርቶ ምወደዉን ሸሚዝ ለመልበስ እርም አልኩኝ ለብሼዉ እንዳልሄድ ከበደኝ ጨነቀኝ ያንቺን ጠረን ማጠብ. . . ነፍስ የማጥፋት ያህል ሀጥያት መስሎ ታየኝ (የሚገርምሽ ነገር) እስከ ዛሬ ድረስ በመስኮቱ ዘልቆ. . .በበሬ የሚወጣዉ የማለዳዉ ነፋስ በሽቶሽ ጠረን ነዉ መንደሩን የሚብስ . 3 ታስታዉሽ እንደሆን የሆነ ቅዳሜ የሆነ ዉብ ሆቴል ደግሞም አትረሺዉም. . .ፍጻሜ ምሳ ነዉ ይኼ እንኳን ትዝ ይላል እና. . . እኔና አንቺ ብቻ የተቀመጥንበት ወንበር ጠረጴዛዉ ከዘጠኝ ወር ኋላ. . . እዛዉ ቤት ዳግመኛ ተመልሼ ባየዉ የሚገርምሽ ነገር ጻፊዉን ባላዉቅም #ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር የሚል ጽሁፍ ሰቅለዉ ከዘጠኝ ወር ኋላ አንድ ለብቻዬ ካንድ አንቺ ናፍቆት ጋር ነበር ለምትይዉ ለሁለታችን ፍቅር (ምስክር ሊሆኑን) ያኔ ሁለታችን የጠጣነዉ ወይን ከወይንም. . . Two Ocean እኔ የጨለጥኩት አንቺ ያጋመስሽዉ እኛ ያስተረፍነዉ እስከዛሬ ድረስ ያተረፍነዉ ማዕድ. . . ጠርሙስና ጽዋዉ በክብር ተቀምጧል ማንም ሳያነሳዉ. . .ያኔ እንደነበረዉ (ታዲያ ምን ማለት ነዉ) . . . ፒያሳ አደባባይ የወንዝ ዉሃ ሳቅሽ ከቡና ጠረን ጋ ከኔ መኖሪያ ቤት. . . የምወደዉ ሸሚዝ ላይ የሽቶ መአዛሽ ከሴት ላቦትሽ ጋር ደግሞም እዚያ ዉብ ሆቴል ስር ያስተረፍነዉ . . . ማዕድ ጠርሙስና ጽዋ አንጀት ከሚበላ ከቆንጆ ጥቅስ ጋር ‘’#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር::’’ . ነበርን እስካሁን በመሆን እያየሽ ሳቅሽ ፈሶ ሳያልቅ ከምወደዉ ሸሚዝ የሽቶ መዓዛሽ ዉብ ጠረኑ ሳይለቅ ማዕድ ሳይነሳ ጽዋዉ ሳይታጠብ ሦሥቱን ምስክሮች በዓይንሽ ፊት እያየሽ (ታዲያ ለምንድን ነዉ) ያሳለፍነዉ ሁሉ #አሁን_ትዝታ_እንጂ..... #ዉስጡ_ህይወት_የለም ብለሽ ለመንደሩ ላገሩ ማዉራትሽ እዉነት ለምንድን ነዉ? . . . By ኤፍሬም ስዩም https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
Show all...
የፍቅር ቤት

"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" "ዛሬም ነገም አነባለሁ" "ማንበብ ማንበብ አሁንም ማንበብ" " የማያነብ ሰው እየኖረ ስለመሆኑ መጠራጠር አለበት" ጥያቄ ፣ ሀሳብ አስተያየትዎን 👤 @Addisu32 ላይ መላክ ይችላሉ ። እኔ ማለት እናንተ ነኝ እዚህ ስትመጡ ፍቅሬን ያለስስት ጨዋታዬን ያለ ከልካይ እለግሳቹሀለው የፍቅር ቤት ማክበር ግዴታ ነው መጀንጀን ከግሩፕ ያስባርራል!!!::

እህቴ ሆይ 👀ለባልሽ  አጋዥ እንጂ ቀልቃላ አትሁኒበት።⁴ መልካም ባል ወደ ህይወትሽ ሲመጣ ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምሪያለሽ መልክ ወዴ ትዳር ሊመራ ይችላል መጥፎ ፀባይ በ2ቀን ወዴ አባትሽ ቤት ይመልስሻል https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0
Show all...
💔💔በፍቅር ለተጎዳ💔💔

💔 💔 በፍቅር ለተጎዳ 💔💔 ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💔💖💖💞 👇👇👇👇👇👇

👍 1
                ሳሚኝና ልንቃ                    ነግረውሽ እንደሆን… መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ ሰምተሽ እንደሆነ… አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ ሰምተሽ እንደሆነ… ብቻ መዋተቴን እራሴን ማጣቴን ውሎ አዳር መተከዝ አለፍ ሲል መፍዘዝ ለብቻ መፈገግ ዝም ብሎ መበርገግ ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ                    https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
Show all...
🌹 ፍቅሬን በ ግጥም 🌷

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ҒϴᏞᏞϴᏔ ϴΝ ҒᎪᏟᎬᏴϴϴᏦ =

https://www.facebook.com/fikrenbegtm

ᶠᵒʳ ᵃⁿʸ ᵖʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ = +251931374891 = t.me/Abate_Hiwote

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎙ሰበር ዜና💢 💫ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ያለገደብ ይጠቀሙ።👇👇👇 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇
Show all...
JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
ወይ ጉድ ይህንንስ ሰምተዋል በርካታ የሳይኮሎጂ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቤት ውስጥ ብቻዎን መሆን እና ለረጅም ጊዜ  ከሰው መገለል በቀን 15 ሲጋራ ማጨስን ያህል ለደህንነትዎ መጥፎ ነው። JOIN AND SHARE 📣 አለምን በሳይኮሎጂ https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
Show all...
1