አነፃፃሪው-Comparator
Open in Telegram
¹በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ ² «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ ³«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ⁴«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» አል-ኢኽላስ 112:1-4 Owner:-Ahmed Muhammad(@Thecomparator) እስልምናን ለመቀበል:- @AhmedMuhammedMengistu
Show more457
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-730 days
Posts Archive
Repost from Tнє Cσmpαrαtσr¹
ኢሣ ነውን?(በቪድዮ የተዘጋጀ)
-----------------------------------------------------
©አነፃፃሪው|Comparator
t.me/TheComparator
Repost from Tнє Cσmpαrαtσr¹
የደቀመዝሙሩን አለመቀበል?
“የበርናባስ ወንጌል በመካከለኛው ዘመን መገባደጃ ላይ የተጻፈ እና(በዚህ ሥራ ውስጥ) "ከኢየሱስ ሐዋርያት አንዱ በሆነው በጥንታዊው ክርስቲያን ደቀ መዝሙሩ በርናባስ የተጻፈ" ቀኖናዊ ያልሆነ፣ሐሰተኛ ፒዩዲፒግራፊያዊ ወንጌል ነው።”❲Geneviève Gobillot, Évangiles, in M. A. Amir-Moezzi, Dictionnaire du Coran, ed. Robert Laffont, 2007, p. 291❳
Repost from Tнє Cσmpαrαtσr¹
በ Live ላይ የምትገኙ በግሩፕ እና በቻናል ላይ ሊንኩን በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን✊
https://t.me/TheComparator?livestream=7a311f46f1d317dbed
◉ለዚህ ጤና ለናቀው ሰውዬ መልስ ከመስጠታችን በፊት አገናኙኝ ማጅራቱን እንያዘው😁
t.me/IslamComparator
t.me/Thecomparator
“ሆድ እና ጀርባ”እንዲሉ ጠቢባን የኩፍር ጦር ይዘው ሜዳ ላይ ለቆሙ ተዋጊዎች ኢስላማዊ መልስ!ኢሣ ነውን?
◉እየተቀላቀላችሁ ቆዩኝ:
➢ t.me/TheComparator
“ሆድ እና ጀርባ”እንዲሉ ጠቢባን የኩፍር ጦር ይዘው ሜዳ ላይ ለቆሙ ተዋጊዎች ኢስላማዊ መልስ!
◉እየተቀላቀላችሁ ቆዩኝ:
➢ t.me/TheComparator
አስቸኩአይ ጥሪ ለሁሉም ላሬ 3:00
በዲን (በእምነት) ላይ ማስጋደድ በሁለቱ ማለትም በእስልምና እና በክርስትና እምነት እንዴት ይታያል⁉️
• አቅራቢዎች
🎙ወንድም አቡ ሩመይሳ
🎙ወንድም 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕
🎙ወንድም ማሒር
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል እንዳትቀሩ! መቅረት ያስቆጫል
ኑ! እንማማር
ሁሉም ሼር ሊያደርገው ይገባል
ሁሉም ሙስሊም ለብዙሀኑ ትምህርት እዲሆን
ይሄን ማስታወቂያ ያየ ሁሉም ወደ ግሩፑ join እያለ በትግስት ጠብቁን
አድራሻ፦ https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk
Repost from Tнє Cσmpαrαtσr¹
¦አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ¦
⨳አህመድ ሙሀመድ(አነፃፃሪው)ነኝ በቀድሞው ወደ 670+ ተከታይ ያፈራው ቻናሌ የተከፈተበት አካውንት ለመዘጋት ስለተቃረበ በዚህ መጥቻለሁ፤እናንተም ይህን ፅሁፍ በምትችሉት መንገድ በማጋራት ሊንኩንም በማስፈንጠር ለብዙ ክርስቲያን ወገኖች የብርሀን አመላካች እንድንሆን በአላህ ስም እጠይቃለሁ።
T.me/TheComparator
