cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አነፃፃሪው-Comparator

¹በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ ² «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ ³«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ⁴«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» አል-ኢኽላስ 112:1-4 Owner:-Ahmed Muhammad(@Thecomparator) እስልምናን ለመቀበል:- @AhmedMuhammedMengistu

Більше
Рекламні дописи
553
Підписники
-124 години
-47 днів
-2130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ነጃ የንጽጽር መድረክ | 𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

ቻናሉ የተከፈተበት ዋና አላማ ሚሽነሪዎች እስልምና ላይ ለሚቀጥፏቸው ቅጥፈቶችም ሆነ ሊሚያነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጥበታል እዲሁም ክርስትና እና እስልምና ይነፃፀርበታል ኑ እስልምናን ተቀበሉ in box እጠብቃቹሀለው👇👇 in box👉 @Yarebi_12 ነይ 👆 ና 👆 ኑ 👆

የወንድም አሚርን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፋላቹ 🤝 https://t.me/Hardsalafi
Показати все...
የወንድም አሚርን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፋላቹ 🤝 https://t.me/Hardsalafi
Показати все...
ወንድማችን አህመድ (ትንሹ) 🅥𝑠 ወገናችን ወደመዝሙር የእውነት መንገድ የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ። ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/the_way_of_truth01 ♡      ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
record.ogg21.57 MB
👍 1
የሙሓዶራ ማስታወቂያ ~ ቦታ፦ ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ፣ ተባረክ መስጅድ  ቀን:- ነገ ማክሰኞ ዙልቀዕዳህ 20 /1445  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ተጋባዥ ዳዒዎች:  1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 2⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል 3⃣ ኢብኑ ሙነወር * ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።  * መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።  * አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!
Показати все...
🥰 1
ግቡ ሳዳት ከማል እናስተማረ ነው ያ ጀማአ
Показати все...
📚በነጃ የሀይማኖት ንፅፅር ማህደር ውስጥ የተለቀቁ መጣጥፍት እና ውይይት 📚 በፅሁፍ ደረጃ ለማንበብ 📕 1▸ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ✊ 2▸ የኢየሱስ ስም የፍጡር ነው!! 3▸ እዴት ማወቅ ተሳነው! 4▸ ለእስራኤል የተላከ ነቢይ! 5▸ የማርቆስ 16-:-9-20 ጭማሪ 6▸ እኔና አብ አንድ ነን ለምን አለ 7▸ እየፈተነው ወይስ እየተጫወተበት 8▸ የነብያችን ሙሀመድ(ሰዐወ)ተአምር 1 9▸ የነብያችን ሙሀመድ(ሰዐወ)ተአምር 2 10▸የነብያችንሙሀመድ (ሰዐወ)ተአምር3 11▸ ዘማወዛገብ ውይይት 12▸ የሴት ልጅ ክብር በባይብል 1 13▸ የሴት ልጅ ክብር በባይብል 2 14▸ የነቢያት ደረጃ በባይብል! 15▸ ድንቄም ለሰላም መምጣት 1 16▸ ድንቄም ለሰላም መምጣት 2 17▸ ወፍዋን ማን ፈጠራት? 18▸ መልእክት እስልምናን ለምትፈልጉ 19▸ ኢሳ ቃል አይደለም! 20▸ በስም ብዛት አምላክነት 21▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 1 22▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 2 23▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 3 24▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 4 25▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 5 26▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 6 27▸ ይገለጥልናል ክፍል 1 28▸ ይገለጥልናል ክፍል 2 29▸ ቁርአን የማን ቃል ነው? 30▸ የኢሳን አምላክነት ከቁርአን ወፍ 31▸ ፍቅርና ሰላም በቁርአን 32▸ የኢትዮጲያ እና የግሪክ ሥላሴ 33▸ ስለ ቃል በዮሀንስ 1:1 ማብራሪያ 34▸ እኔ እና አብ አንድ ነን በጥራት 35▸ የማን መንገድ ነው ? 36▸ ካረገማ በቃ አምላክ ነው😁 37▸ የክርስቲያኖች ውዝግብ! 38▸ ፍትህ ወይስ በደል🥺 39▸ ወንድ እያመለኩ ድህነት የለም 40▸ በተበረዘ መፅሀድ ድህነት የለም p1 41▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 2 42▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 3 43▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 4 44▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 5 45▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 6 46▸ የስጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ ማነው? 47▸ ክርስቲያን ከመሆናቹ በፊት አስቡ 48▸ የስም ማጥፋት በእግዚአብሄር ላይ p 1 49▸ የሰው ስጋ መብላት በኢስላም እና ክ/ር 50▸ ከበላማ እንዴት አይፀዳዳም? 51▸ የሙስሊሞች መጨረሻ የት ነው? 52▸ ቸር ሲባል ለምን ተቃወመ? 53▸ መልእክት ለሙስሊሞች!! 54▸ የእግዚአብሄርና የኢየሱስ ልዩነት 55▸ ለኢየሱስ አምላክ አለው! 56▸ መላጣው ሰውዬ እና ብላቴናዎቹ 57▸ ኢየሱስ አምላክ ላለመሆኑ 10 ማስረጃ 58▸ የቁርአን እና የባይብል ምስክርነት 59▸ አላህ ወንድ አይለም!! 60▸ የቻናሉ ማብራሪያ በአውዲዮ ደረጃ እና የተደረጉ ውይይቶች🎶 61▸ የዘላለም ሕይወት በኢስላም 62▸ መለኮት ወይስ ስጋው? 63▸ አላህ አንድ አምላክ ነው! 64▸ ትምህርት እና ውይይት 65▸ ኢየሱስ ሀጢያት አልሰራምን? 66▸ ድንግል ትፀንሳለች ትንቢተ ኢሳያስ 67▸ የአላህ እኛነት ብዜት ወይስ ግነት? 68▸ የማንን መንገድ ነው የሚጠርገው? 69▸ ኢየሱስ ፍጡር ነው!! 70▸ አላህ ለምን አላማ ፈጠረን? 71▸ የኢየሱስ ተአምር እና አምላክነት? 72▸ ኢየሱስ ሁሉን አዋቂ አይደለም!! 73▸ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ 74▸ የኢየሱስ ምንነት በሁለቱም 75▸ በዮሀንስ 1:1 ውይት 76▸ ጥያቄ እና መልስ 77▸ ሥላሴ የነቢያ አስተምሮ ነውን? 78▸ ኪኢስላም የወጣ ይገደላልን? 79▸ እግዚአብሄር የወለድ ልጅ አለን? 80▸ ያልተሰቀለውን ኢየሱስ እንሰብካለን! 81▸ ለምን ክርስቲያን አልሆንኩም? 82▸ ▣ እውነት ይህ ክርስትና አልነበረምን ? 83▸ "ታማኝ Manuscript የቁርዓን ወይስ የባይብል?" 84▸ አዛውንት ማጥባት በኢስላም እና ክ/ር 85▸ ሥላሴ በቁርአን አልን? 86▸ የተገረዘ አምላክ አታምልኩ 87▸ ወንድማቹን አታምልኩ 88▸ የመጀመሪያ ሙስሊም ማነው? 89▸ እውን ባይብል ተበርዙአልን ውይይት 90▸ ስላሴ የባይብል አስተምሆ ነውን? 91▸ ኢሳይያስ 44:24 ለማነው? 92▸ በመስቀል ላይ የሞተው መለኮት ነውን? 93▸ ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው p 1 94▸ ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው p 2 95▸ ተውሂድ ምድነው አላህ ማነው? p 1 96▸ ተውሂድ ምድነው አላህ ማነው? P 2 📕በpdf ደረጃ የተለቀቁ ትምህርቶች ከፈለጉ📚 97▸ ለምን ክርስቲያን አልሆንኩም? 98▸ ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? 99▸ ተውሂድ ምድነው አላህ ማነው? 100▸ ለምን አላማ ተፈጠርን አላህ እኛ ሲል ብዜት ወይስ ግነት? ካነበቡ እና ካዳመጡ ቡሀላ እርሶ ጋር እዳይቀር ሼር በማድረግ የሀጅሩ ተካፋይ እንሁን ቻናሉን እናሳድገው ጀዛኩሙላህ ኸይር በተረፍ የቲክቶክ አካውንቴን እየገባቹ ፎሎ አድርጉኝ🥰👇 [ www.tiktok.com/@yarebena97 ] ✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ @eslmnan_teqebelu ወሠላሙ ዐለይኩም
Показати все...
➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸ on TikTok

@yarebena97 1456 Followers, 554 Following, 4269 Likes - Watch awesome short videos created by ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው [በቻናላችን የምንሰጣቸው አገልሎቶች ] ✅ስለ ክርስትና ንፅፅራዊ ፅሁፎች ይፃፍበታል ✅ኢስላም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች ይመለስበታል ✅አልፎ አልፎም ጥያቄና መልስ እንጠያየቅበታለን ✅በክፍል በክፍል ክርስትና እና እስልምና እናጠናለን [አዲስ ፕሮግራሞችም ልንጀምር አስበናል ኢንሻአላህ ሰኞ እንጀምራለን ምድነው ስንል] ✅ስለ ኢስላም ማወቅ እና መማር የሚፈልጉ ነገር ግን የሚያስተምራቸው አተው ፍላጎታቸውን ወደጎን ብለው ዝብለው የተቀመጡ ክርስቲያኖች ሊኖሩ ይችላሉ በሚል ✅እዲሁም እስልምናን ተቀብለው ስለኢስላም ማወቅ እየፈለጉ አስተማሪ አተው ሰልመው ብቻ ለተቀመጡ ✅እዲሁም በእስልምና ላይ ተወልደው ነገር ግን ስለ ዲነል ኢስላም ብዙም የማያውቁ እና መማር የሚፈልጉ ይኖራሉና እነዚህ ሶስት አካላትን በማሳብ የምናውቀውን እና በተማርነው ልክ ስለ ዲነል ኢስላም እድንማማር ፕሮግራም አዘጋጅተናል እዳያመልጣቹ ካሁኑኑ Join ማለታቹ አትርሱ ቡሀላ ትቆጩበታላቹህና በተረፈ ይሄ ማስታወቂያ የደረሳቹ ሰዎች በሙሉ ይሄን ማስታወቂያ ለወዳጅ ዘመዶ እዲሁም ለክርስቲያኖች እድታደርሱ በቻናል በግሩፕ ማስታወቂያውን እድታሰራጩልኝ በአላህ ስም እጠይቃለው ለሁላቹም ጀዛኩሙላህ ኸይር ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይሄን ይጫኑ👇 ✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ @eslmnan_teqebelu 👈ቻናል ወሠላሙ ዐለይኩም
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ። ያ ጀመዓህ! "የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊያን " የሚለውን መጽሐፍ ጸሐፊ አዩብ እስማዒል ከሚሰራው ስራ ላይ በገጠመው ኪሳራና እዳ ምክንያት በሊቢያ አድርጎ ወደ አውሮፓ ለመሄድ አስቦ የመርከብ ብር መክፈል ስላልቻለ አሁን ሊቢያ ይገኛል እናም ወንድም እህቶቼ የሙቃረና  ደርስ ተማሪዎች ሁሉም ይሄንን መጽሐፍ በመግዛት ከልጁ ጎን እንሁን።  መጽሐፉን ማንበብ ካልቻልን በስማችን እየገዛን ለተማሪዎች እንዲሁም ለመድረሳዎች እንዲሰጥ የማድረግም አማራጭ አለ ። 1000419041398 Muhammed seid muhammed ለሙሉ መረጃ በዚህ አናግሩኝ @IbunReshed
Показати все...
አስፈላጊ ቻሌንጅ ለሁሉም ይሄ ፅሁፍ ይሰራጭ!!! አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው ኢንሻአላህ ኢስላምን በደንብ ለማወቅና ለመረዳት ይጠማል ብዬ የኢስላም መሰረታዊ ነገሮች የሚባሉትን አብረን እድንማማር አስቤ ነበር በዛውም ልክ አላህ ካለ ለክርስቲያኖች ሰበበል ሂዳያ እንሆናለን ብዬ አስባለው ስለዚህ የሚለቀቀውን ትምህርት ሼር በማድርገ ክርስቲያኖች ወደ ዲነል ኢስላም እዲመጡ መንገድ እንድንሆን ስል እጠይቃቹሀለው ይሄን ፅሁፍ ሼር በማድረግ ቻናሌን እናሳድገው 2000 ተከታይ ስንገባ ኢንሻአላህ እንጀምራለን ሼር ማድረግ ካሁኑ ይጀመር የሚሰጡት ትምህርቶች ምዕራፍ አንድ የኢስላም መሰረታዊ ነገሮች 1•ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? 2•ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው? 3•አላህ ማነው ምድነው? 4•ለምን አላማ ተፈጠርን? 5•በእስልምና መድብል አምልኮ ( ስላሴ) እዴት ይታያል? ምዕራፍ ሁለት ስለ ነቢያቶች 6•ነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ማናቸው? 7•ነብዩን ማን ላካቸው? 8•ነቢያቶች በአጠቃላይ እምነታቸው ምን ነበረ ? 9•ነብዩ ኢሳ ( ኢየሱስ) በእስልምና ያለው ደረጃ እዴት ነው? 9•የነብያት ደረጃ በሌሎች እምነት? ምዕራፍ ሶስት ቅዱሳን መፅሀፍት 10•ቁርአን የማን ቃል ነው? 11•ቁርአን እዴት ወረደ? 12ቁርአን እዴት ተሰበሰበ? 13•ከቁርአን በፊት ለነቢያቶች የወረዱት መፅሀፍት ነበሩን? 14•ከቁርአን በፊት የወረዱት መፅሀፍቶች ማን በረዛቸው? 15•አላህ ለምድነው ለእነዛ መፅሀፍት ሀላፍትነትን ያልወሰደው? ምዕራፍ አራት ስለ ግድያ በእስልምና እዴት ይታያል 16•ጂሀድ ማለት ምን ማለት ነው ? 17•አላህ ከእስልምና ውጪ ያሉ እምነቶችን ግዶሉ ብሎ አዙአልን? 18•አላህ ምናይነት ሰዎችን ይወዳል? 19•በእስልምና በመግደል መፅደቅ አለን?? 20•ነብዩ ሙሀመድ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያለምክንያት ይገድሉ ነበርን? 21•ስለ ጦርነት በሌሎች እምነቶች እዴት ነው? ምዕራፍ አምስት ስለ ትዳር ጉዳዮች 22•በእስልምና ለወንድ 4 ለምን ተፈቀደ? 23•በሌሎች እምነት ከአንድ በላይ አታግቡ ተብሉአልን? 24•ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለምን ብዙ ሚስት አገቡ? 25•ሌሎች ነብያቶች አግብተዋልን ወይስ አላገቡም? 26•ነብዮ አይሻን (ረዲየላሁ አንሀ)በስንት አመቱአ አገቡአት? 27•በላሎች እምነት ያገቡ ነበሩ ወይስ የሉም? ምዕራፍ ስድስት ጀነትና ሽልማቶቹአ እና የገሀነም ቅጣት 28•በጀነት ውስጥ 72 ደናግል (ሁረል አይኖች)የሚባሉት አሉ ወይስ የሉም? 29•በጀነት ሴትና ወድን እኩል ናቸው ወይስ አይደሉም? 30•ለአማኞች በጀነት ሽልማታቸው ምድነው? 31•አማኝ ያልሆኑት በገሀነምስ ቅጣታቸው ምድነው ? ምእራፍ ሰባት የህሊናችን ጥያቄዎች ትምህርቱ ይሄን ይመስላል የሚጨመርበት ነገር ካለ እና በሚሰጠው ትምህርት ዙሪያ ሀሳብ አስተያየት እዲሁም ጥያቄ ካላቹ በሀሳብ መስጫው ላይ መወያየት ይቻላል 👇 በተረፈ ትምህርቱን 2000 ሰው ስንገባ እንጀምራለን ኢንሻአላህ ይሄን ፅሁፍ ቶሎ ቶሎ ሼር አድርገን ቻናሉን እናሳድገው ቻናላችን ችንን ይቀላቀሉ👉 @eslmnan_teqebelu ✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ @eslmnan_teqebelu ወሠላሙ ዐለይኩም
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.