cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

【ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ】 #ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

Show more
Advertising posts
202
Subscribers
+224 hours
+17 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዓለምን ክብደት በትከሻህ አትሸከም አንዳንድ ሰዎች በጦር ሜዳ ሳይሆን አልጋቸው ላይ ቢሯቸው ወይም ቤታቸው ውስጥ በራሳቸው ላይ ውስጣዊ ጦርነት ሲያውጁ ይስተዋላል። የጨጓራ ካንሰር ወይም ደም ግፊት የሚያስከትል ጦርነት:: እንደዚህ አይነት ሰዎች ሁሉም ነገር ያናድዳቸዋል:: ህመም ሲነካቸው! ኑሮ በመወደዱ፣ ትራንስፖርት በማጣታቸው ወዘተ ይበሳጫሉ:: ሁሌም እንደተቃጠሉና እንደተናደዱ ነው:: በትንሹም በትልቁም። 'ጨኸት ሁሉ የኛ ነው ብለው ያስባሉ:- (63:4)
Show all...
ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችልም! ይልቁንስ በአንተና በአላህ መካከል ያለውን አሳምር! ለሰወች ደንታ አይኑርህ»። ኢማሙ ሻፊዒ (ረሂመሁሏህ) ምንጭ፦📗ጦበቃቱ ሻፊዒያህ (184-2)      
Show all...
ህይወት አጭር ናት።ዝቅ ሊያደርጉህ የሚተጉትን ሰዎች አሉባልታ የምትሰማበት ጊዜ የለህም። መልካም እንደሆንከው መልካምነትህን ቀጥልበት።ስላንተ ምንም ይበሉ ራስህን እንዳትጠራጠር። አስተውል አንተ/ቺ ፅገሬዳ እንጂ የፅገሬዳ ርጋፊ አይደለህም/ሽም
Show all...
🔜 ደገፍ ብለሽ የምታለቅሽበት ትከሻ ደውለሽ የምታለቅሽበት ሠው  ላይኖር ይችላል💦... .. ልታነቢበት የምትችሊው "የሱጁድ" መሬት ግን ሁሌም ቅርብሽ ነው ወደ ጌታሽ አልቅሺ💦 إِنَِّ رَبًِّيِّ قَُرِيِّبًٌ مًُّجّـِيِّبً
Show all...
እናስተውል።አንሳነፍ! ~ዊትር ከአንድት ረከዓም ይጀምራል።  ዑስማን ቢን ዐፋን በአንድት ረከዓ ብቻ ዊትርን ይሰግድ ነበር። በርግጥ በአንዷ ረከዓ ሁሉንም ቁርአንን ይቀራም ነበር። ቡኻሪ በሶሂሃቸው ላይ እንደዘገቡት በሙዓዊያ ደስተኛ ያልነበሩ ሰዎች ኢብኑ ዐባስ ዘንድ በመቅረብ የሙእሚኖች አሚር የሆነው ሙዐዊያኮ በአንዲት ረከዓ ካልሆነ በስተቀር ዊትርን አይሰግድም ብለው ነገሩት። ኢብኑ ዐባስም «ሙዐዊያ ሱንናውን አግኝቷል። በርግጥም እሱ ምሁር ነው» ብሎ መለሰላቸው። رضي الله عنهم جميعا = منقول
Show all...
👍 1
ጣፋጭ ቂርአት ‏القُرآنُ "أمانٌ لقلبِكَ" مُؤنِسٌ لكُلِّ مُستَوحِش. መልካም አምሹልኝ...
Show all...
በተለይ ወደ ዳዕዋ የቀረባችሁ ወንድሞች ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላሀ         t.me/Darutewhide
Show all...
ስኬታማ ለመሆን፦ ~ ↷ደግ ሁኑ ግን ሞኝ አትሁኑ! ↷ብልህ ሁኑ ግን ክፉ አትሁኑ !ዝም ብሎ የሚኖር ሳይሆን  ዓላማ ያለዉ ሰዉ ሁኑ! ↷ብዙ ተናጋሪ ሳይሆን የተግባር ሰዉ ሁኑ !ሀብታም ለመምሰል ሳይሆን ሀብታም ለመሆን ጣሩ! https://t.me/RUMA096 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

【ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ】 #ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን