cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ

💒 በስመአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ 💒🙏 የዚ ግሩፕ አላማ የተለያዩ በስነ ጹሑፍ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲሁም መዝሙር የሚለቀቅበታ ቻናል💒 ኦረቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫🙏

Show more
Advertising posts
750
Subscribers
+1824 hours
+367 days
+21430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

“ይህ በዓል በሐዲስና በብሉይ ኪዳን መካከል መገኛ ሆነ፡፡ ምስሌዎቹ በእዉነታ፣ አሮጌው በአዲስ ቃል ኪዳን ተተኩ፡፡ ፍጥረት ሁሉ በደስታ ይዘምራል የዚህን ቀንም ደስታ ይካፈላል፡፡ ይህ መቅደሱን የሰራበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀበት ዕለት ነው፡፡” (ቅዱስ እንድርያስ ዘቀርጤስ)
Show all...
"ሰይጣንም የአንቺን ምስጋና ወሬ ሲሰማ በብስጭት ጥርሱን ያፏጫል፤ የምስጋናሽ ወሬ በእርሱ ዘንድ መራጃ ነውና እራሱን ይቆርጠዋል፡፡ ከስምሽ አጠራር የተነሣ መብረቅ በኃይል ሲጮህ እንደ ሰማ ሁሉ ይደነግጣል፡፡ አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ ፈጽሞ ዕረፍት አላገኘም፡፡ በአንቺ ታመመ በልጅሽም ተጨነቀ በአንድ ልጅሽ መስቀል ሥቃይ አገኘው፡፡ ከፍጡራን ወገኖች ሁሉ ይልቅ ሰይጣል አንቺን ይጠላል፡፡" #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ https://t.me/+bOicYz3yMwAxNTdk
Show all...
👍 2
#የግንቦት_ልደታ_በዓል_አከባበር በቤተ ክርስቲያናችን ትዉፊት መሰረት ሃና እና ኢያቄም ከአይሁድ ለማምለጥ ተሰደዉ በአድባረ ሊባኖስ ስር እመቤታችንን ወለዱ በወቅቱ ከቤት የወጡት ለሽሽት ነበርና ስንቅ ስላልያዙ ምግባቸዉ ‹‹ንፍሮና ጥራጥሬ›› ነበር፡፡ ይኼንን ትውፊት በመያዝ በዓሉ ከቤት ዉጭ ንፍሮ እየተበላ ይከበራል፡፡ ሆኖም በበጎ ነገሮች ሰበብ ክፉ ዓላማዉን ማስፈጸም የሚፈልገዉ ዲያቢሎስ በማር መሃል መርዝን ከሚጨምርባቸው መንፈሳዊያት በዓላት አንዱ የግንቦት ልደታ የእመቤታችን በዓል ነዉ፡፡ አንዳንዶች በድፍረት ለአድባር ለዉጋር ነዉ፣ ቆሌዉን ለመለመን ነዉ፣ እያሉ ንፍሮ የሚበትኑ፣ ቡና የሚረጩ፣ ቂቤ የሚቀቡ፣ የከብት ደም የሚያፈሱ፣ እነዚህ በእርግጥም ጣዖት አምላኪዎች ናቸዉ፡፡ እኛም ከእንደነዚህ ዓይነት አሰናካዮች በመለየት ይኼንን ታላቅ በዓል በተገባና በተረዳ ነገር እንድናከብረዉ እና ራሳችንን መልዕክቴ ነው፡፡ ለዚህም የእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለየን፡፡
Show all...
‍ 🌳ሞሮ🌳            🌿ክፍል 1      .......ከደስታ ብዛት ሳይታወቀኝ ያ ቀጭን አለንጋ የመሰለ እጇን ጥብቅ አርጌ ይዣት አብረን እየሄድን ነው እንደሞኝ ያረገኛል ዝም ብዬ እየተገላፈጥኩ ከራስ ፀገሯ እስከ እግር ጥፍሮቿ አተኩሬ አያታለው ፀጉሯን ብኒ ቀለም ተቀብታው ተፈርዟል ከሩቅ ሲታይ የዛገ የእቃ ማጠቢያ ሽቦ ይመስላል ደነገጥኩ እን ደዚ ስላት ሰምታኝ ይሆን ሆ..ሆ..ሆ አፌን ብሰበስብ ይሻላል በስንት ስለት ያገኘኃትን ልጅ የዛገ ሃገሬ ሽቦ ብያት ልጣት እንዴ! ፊቷ ደሞ እንዴት እንደሚያምር ውውውይ ቀይ ረዘም ያለ ፊት ነው ያላት አይኖቿ ትላልቅ ከንፈሮቿን ደማቅ ቀይ ቻፒስቲክ ተቀብታዋለች የለበሰችው ጥቁር ቦዲ እና ሰማያዊ ጅንስ እላይዋ ላይ ጥብቅ ብሎ እሚያምረው ሰውነቷን ጉልት አድርጎ ያሳያል ፍዝዝ ብዬ እያየኃት እያለ አውራ እንጂ አለችኝ እ...እእ እሺ አወራለው አልኳትና ድጋሚ ዝም አልኩ ምን እንደማወራት አላውቅም ኤቤጊያ በጣም እምታምር ልጅ ናት አልመጥናትም አውቀዋለው እሷ የቆንጆዎች ቆንጆ እኔ ደግሞ ገጣባ!! የጀዝባዎች ጀዝባ ሞሮ አዬዬዬ መከራ አለች አያቴ እንዴት ይሆን እንደምወዳት እማስረዳት ዝም ብዬ ስብሰለሰል ሳመኝ አለችኝ እ.. ም ምን አልኳት አይኗን ጨፍና ከንፈሯን አሹላ ወደኔ ስትጠጋ ደነገጥኩ ፍርሃቴን እየደበቅኩ እኔ አይኔን ጨፍኜ ወደሷ.... ጀርባዬ ቅቤ ይወጣው ይመስል  እንደጉድ ይንጠኛል ናዲ... ናኦድ!! አንተ ናኦድ አረ በጌታ ክላስ ረፈደ ተነሳ አንተ ምናባክ ነው ማትነሳው! ትከሻዬን ለጉድ ይነቀንቀኛል ከንፈሬን እንዳሾልኩ አይኔን እያጨናበስኩ ነቃው አጠገቤ ኤቢጊያ የለችም ያለው በእጄ ጭምቅ አርጌ የያዝኩት በላብ የሞጨሞጨ ትርሃስ ብቻ ነው ከወገቤ ቀና እያልኩ ወደኃላ ዞርኩ እንደቅቤ እሚንጠኝ ልጅ  ጓደኛዬ ኪያር ነው። ከጣፋጭ ህልም ውስጥ ስለቀሰቀሰኝ በጣም ተበሳጨው ምናባክ ላርግህ ማን ቀስቅሰኝ አለህ አንተ የኔ አላርም ማናባክ አረገህ ብዬ ቀወጥኩት። ባክህ አትጩህብኝ ክላስ እየረፈደብን ነው ተነሳና እንሂድ አለኝ አልሄድም! ብዬ ቁርጥ ያለ መልስ ሰጠሁት አንተ ጀዝባ ፈተና አለን እኮ ዛሬ ተነስ ብሎ ብርድልብሴን ገፈፈኝ። ውውውውይ ኪያ በናትህ ተወኝ ምን እኔ ፈተና ሲያመልጠኝ መጀመሪያዬ ነው እንዴ ብርቅ አስመሰልከው እኮ ብዬ ብርድልብሱን በሃይል ነጠቅኩትና ድጋሚ ተጠቅልዬ ተኛው ኪያር ደብተሩን አንስቶ ጥሎኝ ወጣ። ኪያር ጥሩ ጓደኛዬ ነው ብዙ ግዜ ስድብና ቁጣ ይቀናዋል ልቡ ግን የዋህ ነው ደስ እሚለኝ የባህርዳር ልጅ ነው ከፍሬሽ ጀምሮ ስከአሁን አራተኛ አመት ድረስ አንድም ቀን እንኳን ሳንቀያየም አለን የዛሬን አያድርገውና በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ሁሉ እሚቀናብኝ ብዙ ጓደኞች የነበሩኝ ግን ምን ያደርጋል ኤቤግያን ካፈቀርኩ በኃላ ሁሉም ገደል ገባ እኔም ራሴን ጣልኩ ጀዘብኩ ሁሉም ሰው ጀዝባው! ሞሮ! እያለ ሲጠራኝ ኪያር ብቻ ነው በስሜ ሚጠራኝ እሱም ሲበሳጭብኝ እንደነሱ ጀዝባው ይለኛል ግን ምንም አይመስለኝም እውነትም ጀዝቢያለው ለምንም ነገር ግድ አይሰጠኝም ቀኑን ሙሉ አልጋዬ ላይ ተሰፍቼ ስለ ኤቤግያ ብቻ ሳስብ እውላለው ማታ ደሞ ራሴን በአልኮሆልና በጭስ  ውስጥ ተደብቄ አገኘዋልው ቀንና ለሊት ኤቤግያን ሳስብ እውላለው አድራለው እሷ ግን ማን እንደሆንኩ መፈጠሬን እንኳን አታውቅም! ኤቤግያ ኤቤግያ ኤቤግያያያ.... እንደው ምን ልሁን ምን ይሻለኛል ኤጭ ብርድልብሴን ሸፈንኩና የቅድሙን ህልም ፍለጋ ተመምኩ ግን ቴዲ ህልም አይደገምም ብሎ የለ አጣሁት ከየት ይምጣ ተበሳጨው እርሜን ኤቢን ከጎኔ ሁና ባያት ልስማት ስል ኪያ ቀሰቀሰኝ ተኛው።  ምሳ ሰአት ኪያር እየሮጠ መጥቶ ድጋሚ ቀሰቀሰኝ ለጉድ ጮህኩበት አንተ ቃጭል ታወኝ በቃ ልተኛበት አልኩህ አይደል እንዴ ምን ላርግህ አልኩት እየሳቀ ናዲ ኤቤግያ በኛ ብሎክ ጋር እያለፈች ነው አለኝ ከምኔው ተስፈንጥሬ ከአልጋዬ ወርጄ የዶርማችን በረንዳ ጋር እንደተሰየምኩ አላውቅም ኪያ ከት ብሎ ሳቀ ሁሉም የዶርሜ ልጆች ነገረ ስራዬ አስቋቸው እየሮጡ መጥተው አብረውኝ ቆመው እኔን ማየት ጀመሩ ግድ አልሰጠኝም። አቢ ቀይ ቅድም በህልሜ ያየኃቸውን ልብሶቿን ለብሳ በኛ ዶርም አከባቢ እያለፈች ነው ልቤ ፍስስ ሲል ተሰማኝ ድንገት አንዱ የዶርሜ ልጅ ጮክ ብሎ ኤቤግያ ብሎ ተጣራ .... #Join 👉  @የጥበብ-ማህደር
Show all...
ክፍል2⃣
ክፍል3⃣
ክፍል4⃣
ክፍል5⃣
ክፍል6⃣
ክፍል7⃣
ሙሉ ክፍል🔢
Wave ለመ🀄️ላ🀄️ል ይሄን ይንኩ እና በውስጥ ያውሩኝ
"የብርሃናት ንጉሥ ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመውለድ ዛሬ የብርሃን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በእውነት ተወለደች። ከሊባኖስ ተራሮች ርግብ ጸዐዳ ተወለደች፤ በሔዋን ምክንያት የተዘጋው የሕይወት መንገድ ይከፈትልን ዘንድ የሕይወት እናት ዛሬ ተወለደች፡፡ የዓለም ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ከእርሷ ይወለድ ዘንድ እመብርሃን ዛሬ ተወለደች፡፡ ኢያቄምና ሐና ዳግሚት ሰማይ ተብላ የተጠራችውን ድንግልን ወለዱ፤ እውነተኛው ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርሷ ይወለድ ዘንድ እመ ፀሐይ (የፀሐይ እናት) ቅድስት ድንግል ዛሬ ተወለደች፤ ብርሃንን ለማስገኘት መወለድ መታደል ነው፤ ከሰው ልጆችም መካከል መመረጥ ዕፁብ ድንቅ ነው፤ የመድኃኔዓለም እናት ለመሆን መወለድ ሰማያዊ ፀጋ ነው። በእውነት እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር ስጦታ ናት። ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን እመብርሃን ዛሬ ተወልዳልናለችና ደስ ይበለን እልልም እንበል።" የአለሙን ሁሉ መድኃኒት ለወለደች ለብርሃናት ጌታ እናት በቀራንዮ በመስቀሉ ስር እናት ትሆነን ዘንድ ለተሠጠችን ለመመኪያችን ዘውድ ለተወዳጇ ለቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ልደት በዓል እንኳን አደረሰን
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
#እቴ_ሙሽራዬ እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ/2/ እኔም ልበልሽ እናቴ እመ አምላክ ግቢ በቤቴ/2/ ሁሉም ሰው ለራሱ ወንበር ሲዘረጋ ለክብርሽ ሽልማት እራሱን ሲያስጠጋ ድንግል እንደ ባርያ ውኃ ተሸክመሽ ጌታን በትህትና ታገለግያለሽ ነይ በደመና/2/ እመቤታችን ርኅይተ ህሊና #አዝ... ወርቅ ዘቦ ለብሰው በቤቱ ከሞሉት በሐርና በዕንቁ ከተንቀጠቀጡት በሰው ፊት ያማሩ ብዙ ሆነው ሳሉ ጌታ ግን ወደደሽ እናቴ ነሽ አለ ነይ በደመና/2/ እመቤታችን ርኅይተ ህሊና #አዝ... አሳድጎሽ ሳለ መልአኩ መግቦ ተሸልመሽ ሳለ በዝቶልሽ ተውቦ እጅግ በትሕትና ስላገለገልሽው እንደ ኪሩብ መላክ ጌታን ተሸከምሽው ነይ በደመና/2/ እመቤታችን ርኅይተ ህሊና #አዝ... የባርያውን ውልደት ተመልክታልና ለወለድሽው ንጉሥ ይድረሰው ምስጋና ከልቡ የወጣ ከንቱውን አደለም ብፅዕት እንላለን እኛ ለዘለአለም ነይ በደመና/2/ እመቤታችን ርኅይተ ህሊና
Show all...
✞ መርዓዊ ሰማያዊ ✞ መርዓዊ ሰማያዊ (፪) ለእመ ገብረ በዓል (፪) ኧኸ (፫) ይኑሩ በሰላም (፫) ጸንተው ዘለዓለም ደናግል ተነሱ ፤ ያዙ መብራቱን ሙሽራው ደረሰ ፤ አጉል እንዳንሆን ወንጌልን ይዘዋል ፤ ጎዳናቸው  ያምራል አላማው መልካም ነው ፤ እነ እርሱን እንምሰል የድካም ዋጋቸው ፤ የልፋት ዋጋቸው ብርሃንን ያበራል ፤ ለተከታያቻው የሙሽራው ህይወት ፤ መልካም እንዲሆን ካህኑ ይባርኩት ፤ ብሩክ ሰው ይሁን የሙሽሪት ህይወት ፤ መልካም እንዲሆን ካህኑ ይባርኳት ፤ ብርክት ትሁን ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Show all...
"ኢየሱስ ክርስቶስ " ሞቶ በስንት ቀን ተነሳ?
Show all...
3
2
12
መልስ
ከትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሣኤ                              *** 3. ረቡዕ  –አልዓዛር አልዓዛር ክርስቶስ ያስነሣው የማርያምና የማርታ ወንድም ነው፤ የስሙም ትርጓሜ እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው (ዮሐ. ፲፩፥፯-፵፰)፤ አልዓዛር የሞተው መጋቢት ፲፯ ነበር፡፡ እህቶቹም ክርስቶስ እንዲመጣ መልእክት ልከውበት ነበር፤ ክርስቶስ ግን በ፬ኛው ቀን ማለትም  መጋቢት ፳ መጥቶ ከሞት አስነሥቶታል (ዮሐ.፲፩፥፵፬)፡፡ ፋሲካውንም በወዳጁ በአልዓዛር ቤት ያከብር ዘንድ  ከቀደ መዛሙርቱ ጴጥሮስንና ዮሐንስን አስቀድሞ ላከ፤ ከዚያም በአልዓዛር ቤት ሆኖ የሐዲስ ኪዳንን ሥርዓት ምሥጢረ ቁርባንን ሠርቶ ለደቀ መዛሙርቱ አሳያቸው፤ አልዓዛር ከተነሣ በኋላ በሐዋርያት ኤጲስ ቆጶስነት ተሸሞ ፵ ዓመት አገልግሎ ግንቦት ፳፯ ቀን ዐርፏል (ስንክሳር ዘግንቦት ፳፯)፡፡
Show all...
👍 1
ዮሐንስ
ሉቃስ
ማርቆስ
ማቴዎስ
ሁሉም
Wave መ🀄️ላ🀄️ል  የሚፈልግ ይሄን በመንካት ያናግሩኝ