Pro Crypto
Open in Telegram
𝐂𝐑𝐄𝐀𝐓𝐎𝐑 Star እና Ton ለመግዛት 🚩አዳዲስ Airdrop የሚለቀቁበት እንዲሁም ነባሮችን እና ትክክለኛ የሆኑ Airdrop ኦችን ሼር የምናደርግበት 🚩 ያለ ምንም Investment ከ 0 ተነስተን ገንዘብ የምንሰራባቸው platforms የምለቅበት 🚩 ማንኛውም Crypto ለ
Show more6 125
Subscribers
No data24 hours
-307 days
-44030 days
Posts Archive
6 125
+1
Zoo fair for investors
በፊት በብዙ Feed አንበሳውን እና ሻርኩን ለገዙ ሰዎች አሁን ላይ እጅግ በጣም ብዙ እጥፍ Pph ተጨምሯል እንዲሁም Tokem ጭምር
6 125
👀 ጠቃሚ መረጃ
❓ ያው እናንተ ልታውቁት ትችላላችሁ ግን እኔ ዛሬ ስለሆነ ልብ ያልኩት በዛው ለማያውቅ በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለሆነ እወቁት 🤷♂
❓ አሁን ቅድም እንዳወራነው አይነት Multi የሚያሰራ Campaign ሲኖር ኤክስቼንጆች በተለምዶው ተጨማሪ መቀበያ Address ያስቀምጣሉ ማለትም በአጭሩ ለምሳሌ Bitget ጋር ሄዳችሁ የሆነ Asset Deposit ብላችሁ Address ሲሰጣችሁ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ነክታችሁ ለዛ Asset የራሳችሁ የሆነ Multi Deposit Address መጠቀም ትችላላችሁ 🔥
❓ የቅድሙ ልጅም በግምት ይህን መንገድ በመጠቀም የተለየ Address በ1 Exchange ተጠቅሞ ነው ሁሉም የገባለት | ይመስለናል [ አስቡት 100 TG ቢኖራችሁ ☺️ ]
⚠️ ይህ መንገድ ምን አልባት UID ልብ ብለው Check የማያደርጉ ከሆነ ነው እንጂ UID እና Email የመሳሰሉት የሚታዩ ከሆነ ውድቅ ነው ⚠️
6 125
መልቲ አካውንት Paws እና Zoo ምናምን በብዙ አካውንት እየሰራችሁ ያላችሁ Withdraw ሲጀመር በምን እናውጣ እያላችሁ የተጨነቃችሁ
የሚገርም አዲስ ነገር ኤክስቼንጆች ላይ መቷል ይለቀቅ?
