Pro Crypto
Open in Telegram
𝐂𝐑𝐄𝐀𝐓𝐎𝐑 Star እና Ton ለመግዛት 🚩አዳዲስ Airdrop የሚለቀቁበት እንዲሁም ነባሮችን እና ትክክለኛ የሆኑ Airdrop ኦችን ሼር የምናደርግበት 🚩 ያለ ምንም Investment ከ 0 ተነስተን ገንዘብ የምንሰራባቸው platforms የምለቅበት 🚩 ማንኛውም Crypto ለ
Show more6 125
Subscribers
No data24 hours
-307 days
-44030 days
Posts Archive
6 125
👉TODAY ZOO GIFT SCHEDULE 😊
💬local Time💬
7:20 = 1237🔠 Click !(ለ 15ደቂቃ ብቻ ይቆያል )
11:30= 352🔠 Click !(ለ 30 ደቂቃ ብቻ ይቆያል )
2:05= 4408🔠 Click !(ለ 10 ደቂቃ ብቻ ይቆያል )
👉IF THE INFO WAS HELPFUL REACT👍
6 125
Bitget እንዳሳወቁት ከሆነ ዛሬ 10 ሰአት ላይ Nodepay ( $NC) ሊስት ይደረጋል ምንም የሚለወጥ ነገር የለም
What's going on 🤔
6 125
PAWS ቀጣይ ምንድነው ሚፈጠረው ለሚለው ነገር ሙሉ መግለጫ ለቀዋል አንዳድ ዝርዝር መረጆች አንደሚከተሉት ናቸው
TGE መች ነው ?
ሁሉም ነገር በአሪፍ ሁኔታ እየሄደ እንደሆነና የተወሰነ ጊዜ እንደሚመድ ተናግረዋል አክለውም ይህን ጥያቄ ከዚህ በፊት በፎቶ አያይዘው Post ማረጋቸውንም ገልፀዋል (በግልፅ አልተናገሩም)
ለ Airdrop criteria ምንድነው ?
በቅርቡ አንድ በይበልጥ ዌብሳይቱ ላይ ያተኮረ Update እንደሚያረጉ እና እዛላይም የ airdrop criteria እንደሚያሳውቁ ገልፀዋል
●ለአሁኑ ግን የኤርድሮፑ ዋናው Criteria የተጠናቀቁ Task ኦች ብዛት መሆኑን እና ሁሉንም አይነት ታስክ ግን እንዳልሆነ ገልፀዋል (ምናልባት Transaction ሚጠይቁትን ብቻ ይሁን ?)
●ታስኮችንም መልቀቅ የቀጠሉት ለዛ መሆኑን ገልፀዋል
ለምንድ ነው Paws ላይ ስገባ ከ Balance ይልቅ ድንጋይ ሚያሳየኝ ?
ጋሼ የዘረፉን እለት ለማስመለስ ረዘም ያለ ጊዜ ተሰጦ ነበር በዛን ጊዜ ያላስመለሳችሁ ናችሁ የተወሰደባችሁ (RIP)
ይህ አሰራር ንቁ ሁነው Airdropፑን ሲሳተፉ የነበሩትን ዩዘሮች ችላ ከሚሉት ለመለየት እንደረዳቸው እና Active ያልነበሩትን ትተን ለንቁ ተጫዋቾች Reward እንድንጨምር ረድቶናል ነው ያሉት (የዙር በቀነሰ ቁጥር Reward እንደሚጨምር ይታወቃል)
100k PAWS ካለኝ ምን ያህል $PAWS ይደርሰኛል ?
BTW: PAWS POINT TOKEN አደለም ወደ TOKEN ይቀየራል
ካታች በተዘረዘሩት ተግባራት መሰረት ቶክን እንዳሚደርስን አሳውቀዋል
የተጠናቁ ታስኮች ብዛት
የፓውስ MAP ላይ ያሉት PROJECT ላይ ያላችሁ ተሳትፎ (NOTCOIN, DOGS, HAMSTER)
የጋበዛችሁት አክቲቭ referrals
እና voting እና በሱ የተገኙ Medals
እነዚህ ነጥቦች እያንዳንዳቸው claim በምናረገዉ ቶክን ላይ እንደሚታዩ ገልፀዋል
@probirr @probirr
6 125
Repost from PAWS Community
WHAT’S NEXT PAWS? 🐾
We’ve had a busy two months, and yall have been actively farming PAWS by completing various tasks.
We want to take a moment to thank each and every one of you for your continued participation! 🐶
———
Below, a little Q&A from the PAWS team!
Q: Wen TGE?
A: The PAWS project is transitioning into a new phase in preparation for the TGE. This process takes time, as we want to ensure everything is in perfect shape! (Also, this question may have already been answered in our previous posts/pics…)Q: What are the criteria for the airdrop?
A: A major update is coming soon that will specifically affect the PAWS website, where we will outline the criteria for receiving airdrops. For now, we can confirm that one of the mandatory criteria will be the number of quests completed by the user (not all of them), which is why we are continuing to release new quests.Q: Why am I seeing coal on my screen instead of PAWS? 😡
A: We understand that many of you aren’t happy about turning your PAWS into coal, but that’s just the way it is for now. The Grinch has played a key role in helping us separate active users from passive ones, which allows us to increase rewards for those who are actively participating!Q: How many PAWS tokens will I receive if I have 100k PAWS points?
PAWS points will be converted into project tokens based on several factors, such as: • Number of quests completed; • Participation in projects listed on the PAWS Roadmap; • Number of ACTIVE referrals; • Voting medals; And more... Each of these metrics will have a different impact on the final amount of tokens available for claiming!
6 125
ምክንያቱም
1, Officially ስለ Listing date እና ስለ አጠቃላይ Total supply በግልፅ ያሉት ነገር የለም ከአንዳንድ ነገሮች በቀር
2, ሊስት የሚደረጉበትን ኤክስቼንጆች አላሳወቁም
3, የ Season 2 token distribution አላደረጉም ። Season 2 በአሁኑ Listing በፊት እንደሚያከፋፍሉ አሳውቀው ነበር
4, ይህንን ያላደረጉትን በሙሉ በ 2 ቀን ውስጥ ይጨርሳሉ ከማለት ግመል በመርፌ ቀዳዳ ትወጣለች ማለት ይቀላል ።
