en
Feedback
ENDRE TECHS

ENDRE TECHS

Open in Telegram
794
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
✳️ ያለምንም እርዳታ ራሱን የሚያነጥፍ አልጋ❗️ 🔺ቴክኖሎጂ ሰዎችን ስራ በማስፈታት ወይም የስራ አጦችን ቁጥር በመጨመር በከፍተኛ ደረጃ ስጋት እየሆነ ነው። ማለትም ሮቦቶች ሰዎች የሚሰሩትን ስራ ከሰዎች የበለጠ በጥራትም በብዛትም ይሰራሉ በዛለይ ታመው አይወጡም እረፍት አይጠይቁም።

✳️ በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰዎችን ተክቶ የመስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ ሮቦት የሰራው የ12ኛ ክፍል ተማሪ❗️ 🔺የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ ፍፁም ወርቁ በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰዎችን
✳️ በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰዎችን ተክቶ የመስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ ሮቦት የሰራው የ12ኛ ክፍል ተማሪ❗️ 🔺የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ ፍፁም ወርቁ በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰዎችን ተክቶ የመስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ ሮቦት ሰርቶ ለእይታ አቅርቧል። 🔺ሮቦቱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ታግዞ የተሰራ መሆኑን የገለፀው ተማሪው በተለያዩ ቋንቋዎች ትዕዛዞችን እየተቀበለ የሚያስተናግድ እና በእንቅስቃሴ ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን አልፎ አገልግሎት የሚሰጥ ስለመሆኑም ተገልጿል። 🔺ሮቦቱ እየተንቀሳቀሰ አገልግሎት ከመስጠቱም በተጨማሪ መንቀሳቀስ የማይችሉ አካል ጉዳተኞች አፕልኬሽን በመጠቀም ትዕዛዝ ሲሰጡ የሚቀበል እንደሆነም ተማሪው አስረድቷል። 🔺ወጣቱ ተማሪ ከዚህ በተጨማሪም ለጤናና ግብርና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት እና በመንግስት በኩል ድጋፍ ከተደረገለት በርካታ የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት ዕቅድ እንዳለው መግለፁን የወልቂጤ ከተማ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታውቋል። ምንጭ: TIKVAH Ethiopia

Hacker Movies💻🛜 - Blackhat - The Matrix Reloaded - Who Am I - The Net - Nerve - WarGames - The Takeover - M:I-4 - The Throw
Hacker Movies💻🛜 - Blackhat - The Matrix Reloaded - Who Am I - The Net - Nerve - WarGames - The Takeover - M:I-4 - The Throwaways - Tron:Legacy - The Girl in the Spider's Web - Snowden - Independence Day - Criminal - Cam - Hackers - The Fate of the Furious - Hot Seat - Anon - Eagle Eye - Johnny English Strikes Again - Sneakers - Ghost in the Shell - Live Free or Die Hard - Skyfall - Trancendence - Undersiege:Dark Territory - Mercury Rising - Catch Me if You Can - Minority Report - The Zero Theorem - The Italian Job - Inception - The Great Hack - Terminator:Judgement Day - 21 - Ocean's 8 - The Imitation Game - Entrapment - The Thirteen Floor - The Social Network - Real Genius - Disclosure - Citizenfour - The Social Dilemma @TechBamargna

✳️ አወዛጋቢዎቹ የልብስ መስቀያ ሰላይ ካሜራዎች በአማዞን ለሽያጭ ቀረቡ❗️ 🔺በልብስ መስቀያ መንጠቆ መልኩ የተሰሩት የስለላ ካሜራዎች በግዙፉ ኩባንያ አማዞን አማካኝነት ለሽያጭ ቀረቡ። 🔺በአማዞን
✳️ አወዛጋቢዎቹ የልብስ መስቀያ ሰላይ ካሜራዎች በአማዞን ለሽያጭ ቀረቡ❗️ 🔺በልብስ መስቀያ መንጠቆ መልኩ የተሰሩት የስለላ ካሜራዎች በግዙፉ ኩባንያ አማዞን አማካኝነት ለሽያጭ ቀረቡ። 🔺በአማዞን በሽያጭ ዝርዝር ውስጥ የተካተተው እና ቢቢሲ የተመለከተው ካሜራ በመታጠቢያ ውስጥ ካለው የፎጣ መስቀያ ጋር ተመሳሳይነት አለው። 🔺በቅርቡ በአማዞን በተሸመተ የልብስ መስቀያ ካሜራ ያለ ፈቃዴ በመታጠቢያ ውስጥ ተቀርጫለሁ ስትል አንዲት ግለሰብ ክስ ማቅረቧን ተከትሎ የአሜሪካ ዳኛ ይህንን ያደረገው ግለሰብ ላይ ሁለት አመት እንዲታሰር ተፈርዶበታል።

ማንኛውንም ሙዚቃ ወይም መዝሙር በነፃ Online ወይም offline የምታዳምጡበት App ⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ @Endre_Techs ® 2024 @Endre_Techs ® 2024 @Endre_Techs ® 2024 | ሁሉንም በእጅዎ!

Pyypl በመዘጋቱ ምክንያት VISA CARD አልሰራ ያላችሁ ይህንን አፕ ተጠቀሙት 🙌🔥 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.app.bitnob Invitat
Pyypl በመዘጋቱ ምክንያት VISA CARD አልሰራ ያላችሁ ይህንን አፕ ተጠቀሙት 🙌🔥 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.app.bitnob Invitation code: yohana8

✳️ ዛሬ በተወሰነ መልኩ ስለ ኢሞጂዎች እናያለን❗️ 🔺የመጀመሪያው ኢሞጂ በ1999 ጃፓን ውስጥ ሺጌታካ በተባለ ግለሰብ ተፈጠረ። እርሱም የስልክ መልዕክት ተጠቃሚዎች አጭር እና ቀላል የሆነ መልዕክቶ
✳️ ዛሬ በተወሰነ መልኩ ስለ ኢሞጂዎች እናያለን❗️ 🔺የመጀመሪያው ኢሞጂ በ1999 ጃፓን ውስጥ ሺጌታካ በተባለ ግለሰብ ተፈጠረ። እርሱም የስልክ መልዕክት ተጠቃሚዎች አጭር እና ቀላል የሆነ መልዕክቶች እንዲያስተላልፉ በማሰብ ነው። 🔺ብዙ ኢሞጂዎች ደስታን የሚገልፁ ናቸው። በቀን ስድስት ቢሊዮን የሚሆኑ ኢሞጂዎች ይላካሉ። ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ 76 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ ስማርት ስልኮችን ይጠቀማል። ከእነዚህ 80 በመቶ ያህል ኢሞጂ ይጠቀማሉ። 🔺በቀን ስድስት ቢሊየን ከሚላኩ ኢሞጂዎች መካከል 70 በመቶ ያህሉ ስሜትን የሚገልጹ ናቸው። ጥቅም ላይ ከሚውሉ ኢሞጂዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚላከው የላይክ ኢሞጂ ነው። ✳️የትኞቹ አገራት የትኛውን ኢሞጂ አዘውትረው ይጠቀማሉ❓ 🍺 አውስትራሊያ በብዛት የመጠጥ እና የመዝናናት ኢሞጂዎችን ይጠቀማሉ። ❤ፈረንሳይ የልብ ቅርጽን ከሁሉም አገራት በተለየ በአራት እጥፍ ይጠቀማሉ። 🌷 አረብኛ ተናጋሪ አገራት የአበባ ኢሞጂ በብዛት ይጠቀማሉ። 🍻 እንግሊዞች ደግሞ የቢራ ኢሞጂን በብዛት ይጠቀማሉ።

የፌስቡክ አካውንትዎን ደህንነት ለመጠበቅ ሊወሰዷቸው የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች 1. የይለፍ-ቃልዎን ደህንነት ማረጋገጥ • የፌስቡክ አካውንቶን ለሌላ ማንኛውም የኦንላይን አገልግሎት ላይ አይጠቀሙ፤ • የይለፍ-ቃልዎን በፍፁም ለሌላ ሰው አያጋሩ፤ • የሚጠቀሙበት የይለፍ-ቃል ለመገመት አዳጋች የሆነ፣ በፍጹም የእርሶን ስም እና የተለመዱ ቃላትን ያልያዘ ሊሆን ይገባል፤ • የይለፍ-ቃልዎ ፣ኢ-ሜይልዎን፣ የስልክ ቁጥሮን ወይም የልደት ቀንዎን በፍፁም የሚጠቀም መሆን የለበትም፤ 2. የሚያስሱትን ድረ-ገጽ መረጃ በፍጹም አያጋሩ • አጥቂዎች ፌስቡክ የሚመስል የሐሰት ገጽ ፈጥረው በኢ-ሜይል አድራሻዎና በይለፍ ቃልዎ እንዲገቡ ሊጠይቁዎ ይችላሉ፤ • ሁልጊዜም መረጃ የሚያስሱበትን ድረ-ገጽ URL ትክክለኝነት ያረጋግጡ፤ አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥሞ www.facebook.com በማፈላለጊያው ላይ በመጻፍ ወደ ትክክለኛው የፌስቡክ ገጽ ለመመለሾ ይሞክሩ፤ • ከሜታ /Meta/ ወይም ፌስቡክ የሚላክሎትን ኢ-ሜይል በፍጹም ለሌላ ሰው አያጋሩ፣ በተለይም ሾለ አካውንቶ ምስጢራዊ መረጃዎችን የያዙ ከሆነ፤ • ስለፊሺንግ ጥቃት እና ጠንካራ የይለፍ-ቃል አጠባበቅ ላይ ያለዎትን እውቀትና ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤ 3. ኮምፒውተርዎን ለሌላ ሰው የሚያጋሩ ከሆነ የፌስቡክ አካውንቶን ዘግተው መውጣትዎን /Log Out/ ማድረግዎን አይዘንጉ፤ • ኮምፒውተርዎን ዘግተው ሳይወጡ ወይም መሣሪያዎን ያዋሱ ከሆነም ከርቀት እንዴት መውጣት /Log Out Remotely/ እንደሚችሉ ይወቁ፤ • ከርቀት ሆነው ለሌላ አካል ካዋሱት ኮምፒውተር ላይ ለመውጣት(log out) ለማድረግ ወደ ፌስቡክ "Security and Login Setting" ሲገቡ ከዚህ በፊት ይገቡባቸው የነበሩ መሣሪያዎችን ዝርዝር የሚያቀርብልዎ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሚፈልጉት መሣሪያ ላይ "Logout" የሚለውን ትዕዛዝ በመጫን መውጣት ይችላሉ፤ 4. ከማያውቋቸው ሰዎች የጓደኝነት ጥያቄ ሲላክልዎ አይቀበሉ • ጠላፊዎች ሰዎችን ለማጥመድ ሲፈልጉ ሀሰተኛ አካውንት ሊፈጥሩ ይችላሉ፤ • የጠላፊዎች ጓደኛ መሆን ምን አልባት የእርሶን የፌስቡክ የፊት ገጽን /Timeline/ ሊበክሉ፣ የተለያዩ ጉዳዮችን በገጾ ላይ ሊያጋሩ ወይም በካይ መልዕክቶችን በመልዕክት መቀበያዎ ሊልኩብዎ ይችላሉ፤ 5. ከበካይ ሶፍትዌሮች እራሶን ይጠብቁ • አጥፊ ሶፍትዌሮች ኮምፒውተሮች፣ ሰርቨሮች /Server/ ወይም የኮምፒውተር ኔትወርክ ላይ ጉዳት ሊጥሉ ይችላሉ፤ • የተበከለ ኮምፒውተር ወይም መሣሪያ ምን ዓይነት ባህሪያት እንደሚያሳዩ እና እነዚህን በካይ ሶፍትዌሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ በሚመለከት ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ፤ • ማፈላለጊያዎትን በየጊዜው ያዘምኑ፣ አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን እና የማፈላለጊያ ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ፤ 6. አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን /Links/ ከሚያውቁት ጓደኛ ወይም ድርጅት እንኳ ቢላክልዎ ከመክፈት ይቆጠቡ • እነዚህ በፌስቡክ ወይም በኢ-ሜይል የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎች /Links/ ሊሆኑ ይችላሉ፤ • ፌስቡክ ወይም Meta የይለፍ-ቃሎን በኢ-ሜይል እንዲያስገቡ በፍጹም እንደማይጠይቅዎ ይወቁ፤ • አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ ሲያጋጥሞ ለፌስቡክ ሪፖርት /report it/ ያድረጉ፤ 7. ተጨማሪ የደህንነት መጠበቂያ መንገዶችን ይተግብሩ • ከማይታወቁ አድራሻዎችና መሣሪያዎች ወደ አካውንትዎ የመግባት ሙከራ ሲደረግ የጥቆማ መረጃ እንዲደርሶ /get alerts about unrecognized logins/ ያድረጉ፤ • ባለሁለት ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴ /Set up two-factor authentication/ ይጠቀሙ፤ • ሌሎች የደህንነት ጉዳዮችን በተመለከተ የፌስቡክ Help & Support ላይ በመግባት ያለዎትን ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ። ══════════════════  âš ď¸áˆ˜áˆ¨áŒƒá‹Žá‰˝áŠ• ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ      🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 💡 | @Endre_Techs ÂŽ 2024 | ሁሉንም በእጅዎ!

የስልካችን ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ? መፍትሄዉስ? ✅የአብዛኞቻችን የራስምታት የሆነብን በስልካችን ላይ ቪድዮ ሙዚቃ አፕልኬሽን ስንጭን ሙሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage avaliable) የሚለዉን pop up dialog እንዴት ሚሞሪያችን #free አድርገን አንደምናስተካክል እናያለን። ‼️ግን ለምን ይመጣል? ✅የ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሾል(አፕልኬሽን install ለማድረግ ፋይል ለማስቀመጥ ) የመስራያ ቦታ ሲያጣ ይከንን #Notification ያሳየናል። ✅የአንድሮይድ አፕልኬሽኖች ማስቀመጫ storage አይነት ይጠቀማሉ። 1⃣ ለ አፕሌክሽኖቹ ለራሳቸዉ የሚወስዱት #memory አለ። 2⃣ ለራሳቸዉ ለ አፕልኬሽኑ #data ማስቀመጫ የሚጠቀሙበት #memory አለ። 3⃣ ለአፕልኬሽኑ #catch ጊዜያዊ ፋይል ማስቀመጫ #memory አለ። ✅እነዚህ #Catch ላይ የተቀመጡ ፋይሎች በጣም ብዙ ቦታ ሊይዙ ይችላሉ። መፍትሄ‼️ ✅ቆይ መጀመራያ እስቶሬጃችሁን ምን ምን እንደሞላዉ እዩት። የስልካችሁ  #Internal storage ምን ምን እንደሞላዉ ለማየት ከታች ያሉትን ስፔፖች ይከተሉ ። 1⃣ #Setting ዉስጥ ይግቡ 2⃣ ከዛ #Storage የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ ። ✅አዚህጋ የ RAM,Internal Storage,SD Card የያዙትን መጠን በ% ያሳያችሗል። 3⃣ Internal Storage የሚለዉን ይጫኑት ። ✳️Avaliable :አሁን ያላችሁ #free የሆነ የሚሞሪ መጠን ነወ። ✳️System ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለልሹ እና ከስልኩ ገር ለሚመጡ ለአንዳንድ አፕልኬሽኖች(እግደ Setting,Chrome,Phone,GMail,Google,Contacts,Photo. ..) ለማስቀመጥ የተጠቀመበት #memory ያሳየናል። ✳️Owners እኛ የጫናቸዉን አፕሌኬሽኖች, ፎቶዎች,ያሳየናል። አዉድዮ ፋይሎች እና Catch ሚሞሪ ላይ ያሉት ፋይሎች የያዙትን የሚሞሪ መጠን ያሳየናል። ✅አሁ ከላይ ካየሐችሁት ዉስጥ ብዙ ቦታ ይዞ ሚሞራያችሁን የሞላዉን ትመርጣላችሁ። ✅አፕልኬሽን ከሆነ ብዙ ጊዜ የማትጠቀሙበትን #uninstall ማድረግ። ✳️uninstall ለማድረግ #Setting->Apps ከዛ uninstall ለማድረግ የፈለጋችሁትን አፕልኬሽን መርጣችሁ ስትጫኑት uninstall የሚል ሲመጣ አሱን ይጫኑት። ✅ፎቶ ከሆነ የማትፈልጉትን ፎቶ አየመረረጣችሁ ማጥፋት አለባችሁ። ✅Video ከሆነ የማትፈልጉትን #Video እየመረጣችሁ ማጥፋት። ✅Audio ከሆነም አሸዛዉ ምረጡና አጠያጥፉ ✅ የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ እና እንደ Other#Screenshot የመሣሠሉትን ፋይሎች ያጥፉ ✅Clear data የሚለዉን በመጫን #catch ሚሞሪ ላይ ያሉትን ፋይሎችያጥፉ ✅ሌላኛዉ አማራጭ ትላልቅ ፋይሎችን ከ Internal Memory ላይ #Cut አድርጎ ወደ SD card ላይ ፔስት ማድረግ ነዉ። ✅ሌላዉ አማራጭ SD Card የስልኩ defalu ፍይል (Apps,photo,video,audio በቂ ሁሉንም ነገር) ማስቀመጫ ማድረግ ነዉ። ይህን ለማድረግ ✳️Setting-> Storage->default write disk የሚለዉጋ Phone Storage የሚለዉን ተመርጦ ታገኙታላችሁ አናንተ SD card የሚለዉን ይምረጡ። ስለተከታተላችሁን አናመግናለን🙏 ስልኩ እየሞላበት የተቸገረ ጓደኛችሁ ስለሚኖር #Share አድርጉላቸዉ። ══════════════════  âš ď¸áˆ˜áˆ¨áŒƒá‹Žá‰˝áŠ• ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ      🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 💡 | @Endre_Techs ÂŽ 2024 | ሁሉንም በእጅዎ!

​​​​​​​​​​✳️ ሾፌር አልባ ወይም Autonomous መኪኖች❗️ 🔺ሾፌር አልባ ወይም Autonomous ተሽከርካሪዎች ከቦታ ቦታ ለማሽከርከር የሰው እርዳታ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የማያስፈልጋቸ
​​​​​​​​​​✳️ ሾፌር አልባ ወይም Autonomous መኪኖች❗️ 🔺ሾፌር አልባ ወይም Autonomous ተሽከርካሪዎች ከቦታ ቦታ ለማሽከርከር የሰው እርዳታ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የማያስፈልጋቸው መኪናዎች ናቸው። 🔺ሾፌር አልባ መኪኖች ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀሱ የሚያጋጥሟቸውን ማንኛውም መሰናክሎች መረዳት እና በስኬት ማለፍ እንዲችሉ ብዙ ካሜራዎች ፣ ሴንሰሮች እና ተቆጣጣሪ ሶፍትዌር ይጫንባቸዋል። 🔺በአሁኑ ጊዜ በሕጋዊ መንገድ የሚሰሩ ሙሉ በሙሉ የሾፌር አልባ ተሽከርካሪዎች የሉም። ሆኖም ግን ከፊል ሾፌር አልባ ተሽከርካሪዎች በአሁኑ ጊዜ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። 🔺የተለያዩ ሾፌር አልባ መኪኖች በጎግል፣ በኡበር፣ በቴስላ፣ በኒሳን እና በሌሎች ዋና ዋና የመኪና አምራቾች እና የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተገንብተዋል። የነዚህ መኪኖች ዲዛይን ቢለያይም አብዛኛዎቹ ሾፌር አልባ መኪኖች የተለያዩ ሌዘር፣ ራዳር፣ ከፍተኛ ኃይል ያላቸው ካሜራዎች እና ሶናር አላቸው። 🔺በመኪናው ውስጥ የሚጫነው ሶፍትዌር ከግብዓቶቹ የሚያገኘውን መረጃ በመጠቀም ምቹ የመንጃ መንገድ ያዘጋጃል። ከዚያም መኪናውን ለመንዳት ነዳጅ፣ ፍሬን እና መሪውን ለሚቆጣጠሩት የተሽከርካሪው አካላት መመሪያዎችን ይልካል። 🔺ይህ በመኪናው ለይ የሚጫን ሶፍትዌር  የትራፊክ ህጎችን ፣ መሰናክልን ማለፊያ ቀመሮችን ፣ የትንበያ እና የማስተዋል እውቀት (ለምሳሌ በብስክሌት እና በሞተር ብስክሌት መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ) ለመኪናው በመስጠት የትራፊክ ደንቦችን እንዲከተል እና መሰናክሎችን እንዲያልፍ ይረዳዋል።

✅ በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት! - በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare: 🔺Adobe Light Ro
✅ በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት! - በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare: 🔺Adobe Light Room - ይህ የ Adobe ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን Brightness ለማስተካከል ነው። አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት ሶፍትዌር ነው። 🔺Adobe After Effect - ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation Videos ለመስራት የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው። 🔺Adobe Flash Professional - ይህ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው። 🔺Adobe Spark - የተለያዩ Graphics Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው። 🔺Adobe Media Encoder - በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን Encode የምናደርግበት ሶፍትዌር ነው። 🔺Adobe Audition - ይህ Record Mix Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው። 🔺Adobe Premiere Pro - የአለማችን ቁጥር አንድ የቪዲዮ መስሪያ  ሶፍትዌር ነው። ቪዲዮዎች፣ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ ሶፍትዌር ነው። #SHARE ⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 💡 | @Endre_Techs ÂŽ 2024 | ሁሉንም በእጅዎ!

✅ የWiFi Password ማወቂያ አፖች 🌀 በአለማችን ላይ የWiFi Password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ። ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመለከታለን። 🌀 Andro Dumpper ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ። ይህ አፕ ሩት የሆኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል። በተጨማሪም የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል። 🌀 WPS App የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ ይከፍተዋል ቀይ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም ማለት ነው። 🌀 Wps Wpa Tester ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ። 🌀 WPS connect ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PIN የሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። ══════════════════  âš ď¸áˆ˜áˆ¨áŒƒá‹Žá‰˝áŠ• ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ      🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 💡 | @Endre_Techs ÂŽ 2024 | ሁሉንም በእጅዎ!

✳️ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሆሎግራም ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአፄ ምኒሊክ መልክ እና ንግግርን በዛሬው እለት አሳየ❗️ 🔺የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአፍሪካ ለመጀመ
✳️ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሆሎግራም ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአፄ ምኒሊክ መልክ እና ንግግርን በዛሬው እለት አሳየ❗️ 🔺የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም እጅግ ጥቂት ሀገራት ሊያሳኩ የቻሉትን የሆሎግራም ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ሦስት ፎቶ እና ባልጠራ ድምጽ የተቀዳ የአፄ ምኒሊክ ንግግርን በአዲስ መልዕክት እና በዛሬ ምንነት አስደማሚ በሆነ መልኩ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመቶ ዓመት በፊት የሞቱትን አፄ ምኒሊክ የእርሳቸውን መልክ እና የንግግር ቅርፅ በማድረግ በሚያስደምም ሁኔታ ዛሬ አቅርቧል፤ ይህንንም ኢትዮጵያ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ እያደገች እንሆነች አመላካች ነው።

🪐የሚሸጥ ቴሌግራም ቻናል 🔥 🌎የአባላቶች ብዛት :- 6700 አባላቶች ያሉት ✅የቻናሉ አይነት :- የዜና ቻናል ⏳ https://t.me/Fast_news360 🚧ዋጋ:- በስምምነት ትክክለኛ ገዥ የሆነ ብቻ ያናግረኝ👇   ❇️ @Endre24

✳️ ቻይና የስድስተኛውን ትውልድ ኔትወርክ መጀመር የሚያስችል ሳተላይት ይፋ አደረገች❗️ 🔺የዓለማችን ቴክኖሎጂ መሪ የሆነችው ቻይና ስድስተኛው ትውልድ ወይም 6ጂ የተሰኘውን ኔትወርክ ማቅረብ የሚያስ
✳️ ቻይና የስድስተኛውን ትውልድ ኔትወርክ መጀመር የሚያስችል ሳተላይት ይፋ አደረገች❗️ 🔺የዓለማችን ቴክኖሎጂ መሪ የሆነችው ቻይና ስድስተኛው ትውልድ ወይም 6ጂ የተሰኘውን ኔትወርክ ማቅረብ የሚያስችል ሳተላይት ማምጠቋን አስታውቃለች፡፡ 🔺ቻይና ሞባይል በተባለው የቴሌኮም ኩባንያ በኩል የመጠቀችው ይህች የኮሙንኬሽን ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ህዋ ላይ ማረፏን ተዘግቧል፡፡ 🔺እንደዘገባው ከሆነ የመጠቀችውን ሳተላይት መሰረት በማድረግ የስድስተኛው ትውልድ ኢንተርኔት ኔትወርክ ሙከራ በቅርቡ ይጀመራል ተብሏል፡፡ 🔺ዓለም በቀርቡ የተዋወቀውን የአምስተኛው ትውልድ ወይም 5ጂ ኔትወርክን አጣጥሞ ሳይጨርስ ቻይና አዲስ ኔትወርክ ለዓለም ለማስተዋወቅ ስራ መጀመሯ ተገልጿል፡፡ 🔺የቻይና ሳተላይት ሙሉ ለሙሉ ሀገር በቀል በሆኑ ምርቶችን ጥጠቀማለች የተባለ ሲሆን ብልሽት ቢያጋጥም በቀላሉ መጠገን፣ ቦታ እንድትቀይር እና ሌሎች ማሻሻያዎችን ለማድረግ ምቹ ነችም ተብሏል፡፡

​✳️ ኮምፒውተራችሁን ፍጥነት ለመጨመር እነዚህን ዘዴዎች ይጠቀሙ❗️ 🔺Power option ◽️ Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ። 🔺Defragmentation and optimize ◽️ Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ። 🔺Delete unnecessary temporary file ◽️ Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። 🔺Clean up Memory ◽️ This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box OK ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት። 🔺Visual effects ◽️ Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ። ቀጥሎ ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ። ⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 💡 | @Endre_Tech_Tips ® 2024 | ሁሉንም በእጅዎ!

photo content

ለዛሬ በጣም ይጠቅማሉ ያልኳቸው AI ብትጠቀሟቸውም ህይወት ያቀላሉ የምላቸውን ምርጥ 5 እነሆ 1) ✅ABBY FineReader በእጅ የተፃፈ ዶክመንቶችን በኮምፒዩተር መፃፍ አድካሚ እና እጅግ አሰልቺ ነው። ይህንን የሚያቀልልን እንዲፃፍ የፈለግነውን ፅሁፍ ፎቶ አንስቶ በመስጠት ወደ ፅሁፍ ይቀይርልናል።በተለይ ማመልከቻ እና ደብዳቤዎች መፃፍ የደከማቹ 2)✅LinkedIN Resume Assistant ይሄኛው ደግሞ ሾል ለመቀጠር አሪፍ CV መፃፍ ካደከማቹ ነው የማትችሉ ከሆነ በዚህ AI በፍጥነት ማዘጋጀት ይችላል። 3)✅Grammarly ይሄኛው ደግሞ ማንኛውንም እንግሊዘኛ ፅፈን ስንሰጠው ሰዋሰዉን (Grammar ) ክፍሉን ፅድት አድርጎ በማስተካከል እንግሊዘኛችንን ያርመናል መስሪያ ቤት እንግሊዘኛ መፃፍ ለተቸገራቹ እጅግ ይጠቅማል። 4)✅Docalysis ይህ ደግሞ የሰጠነውን ዶክመንት 100 1000 2000 50 ገፅ ይሁን በ1 ደቂቃ ውስጥ አንብቦ ጨርሶ የፈለግነውን ጥያቄ ብንጠይቀው  ይመልሳል ፣ እንዲሁም ማጠቃለያዎችን እና ሪሰርቾችን ከአንድ መፅሃፍ ላይ ይሰራል። ጥቂት ሾለ ጎግል Bard ልበላቹ ባርድ ውስጥ ገብታችሁ - ደብዳቤ ለእንትና ፃፍልኝ መስሪያቤቱ ስም እንትን ነው ብትሉት ....ችክችክ - ፊልም ንገረኝ እስኪ ሃያ የሆረር ፊልሞች ብትሉ ....ድርድር - እስኪ የሙዚቃ ግጥም ፃፍልኝ ብትሉ ....ፃፍፃፍ - ይሄ አሳይመንት አስቸገረኝ ...ሰልሰል - እንዲህ ገጠመኝ ስጭነው ምን ላርግ ...መከርመከር ብቻ  ይህ AI በጣም ጠቃሚ ነው share 👇👇 Ⓒ @Endre_Techs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔰ስልካችንን ቻርጅ አላደርግም ካለ ወይም ካስቸገረን ልናስተካክል ምንችልበትን መንገዶች 🌀 ብዙዎቻችን የያዝነው ስልክ ቻርጅ በትክክል አላረግም ብሎን ቻርጀር ቤቱን ማስቀየር ብቻ ሳይሆን እየወደድነዉም ምንጠቀመውን ስልክ የቀየርን ብዙ አለን ፡ ልናስተካክል ምንችልበት ቀላል የሆኑ ብዙ መንገዶች እያሉ ብዙ እንጓዛለን ፤ ዛሬ ቤታችን ሆነን የትም ሳንሄድ በቀላሉ ስልካችንን ቻርጅ አላደርግም ካለ ወይም ካስቸገረን ልናስተካክል ምንችልበትን መንገዶች ይዤላችሁ ቀርብያለው። 🎯1.USB ፖርቱን እናስተካክለው ብዙ ጊዜ USB ፖርት እና ቻርጀራችን ጥሩ የሆነ ግንኙነት ወይም በትክክሉ ካልገጠሙ እንደዚ አይነት ችግር ሊያጋጥመን ይችላል ስለዚህ ይህን በቀላሉ ለማስተካከል ስቲኪኒ ወይም ጠንከር ያለ ስንጥር ነገር በመጠቀም ማስተካከል እንችላለን። ይህን ለማረግ              🌀 በመጀመርያ ስልካችንን እንዘገዋለን ከቻልን ባትሪ እናውጣ ፡ ካላወጣነውም ግን ችግር የለውም ፣ በመቀጠል ስቲኪኒውን ወይም ስንጥሩን በመጠቀም ፖርቶቹን እናስተካክላቸው ፤ ከዛም ባትሪ ካወጣን ሰክተን ካላወጣንም ችግር የለውም ስልካችንን ከፍተን  እንዳሻን እንጠቀም። 🎯2.አብዋራ ፣ ብናኝ ወይም ሌሎች ነገራቶች ገብተው እንደሆን የስልካችንን ቻርጀር ቤት እናፅዳው ፡ ብዙ ጊዜ ስልካችንን ኪሳችን ውስጥ ወይም ቦርሳችን ውስጥ ምንከት ከሆነ አብዋራ ወይም ሌሎች ነገሮች ስልካችን ውሳጥ ሊገቡ ሚችሉበት እድል ትልቅ ነው ስለዚህ በአግባቡ እና በትክክሉ እናፅዳው። 🎯3.ምንሰካበት ቻርጀር በሌሎች ስልኮች እይሰራ እንድሆነ እና እንዳልሆነ ልናረጋግጥ ይገባል ፡ ችግሩ ምናልባት ከቻርጀሩ ሊሆን ስልሚችል ቻርጀሩ እንደሚሰራ እናረጋግጥና ካልሰራ ለስልካችን ሚሆነውን ምርጡን Charger አይተን ልንገዛ ይገባል። 🎯4.ችግሩ ምናልባትም ረጅም ጊዜ ከተጠቀምን ከባትሪያችን ሊሆን ስልሚችል ባትሪያችንን በሌላ ተመሳሳይ ባትሪ ገዝተን ወይም ፈልገን አጊኝተን እንቀይረው ፡ አንድ ባትሪ ረጅም ጊዜ ከሰራ በዋላ ቻርጅ ለማጠራከም ሊቸገር ይችላል ስለዚህ ያለን አማራጭ ረጅም አመት ያገለገለንን ባትሪ መቀየር ነው። 🎯5. ቻርጅ ስናረግ ቻርጀሩን የሰካንበት ሶኬት ምን አይነት እንደሆነ እርግጠኛ ልንሆን ይገባል ፡ ልምሳሌ ስልካችንን ከኮምፒውተር ስንሰካ በጣም ቀርፋፋ ነው ግን ቀጥታ ከሶኬት ስንሰካ ከኮምፒውተሩ ሁለት እጥፍ ፍጥነት ይኖረዋል ፡ ለፍጥነት ታሳቢ ተደርገው ሚመረቱ ቻርጀሮችም አሉ እነሱ ደሞ ብዙዎቹ ከሶኬት ከምንሰካውም 4 እጥፍ ፍጥነት ይኖራቸዋል ስለዚህ እንደአማራጭ እነዚን ቻርጀሮች ገዝተው ቢጠቀሙም አሪፍ ነው። 🎯6.ብዙ ጊዜ ስልካችንን ሙሉ brightness አብርተን በተጨማሪም WiFi ፣ Bluetooth በርተው መሰካት ስልካችን በፈለግነው ፍጥነት ቻርጅ እንዳይሆን ያደርጋል ስለዚህ ብዙ ጊዜ ስልካችሁን ስትሰኩ Flight mode አርጋችሁት ወይም አጥፍታችሁት ይሁን። ══════════════════    đŸ’Ą| @Endre_Techs ÂŽ2024| ሁሉንም በእጅዎ!  đŸ’Ą| @Endre_Techs ÂŽ2024| ሁሉንም በእጅዎ

✳️ "ሀኪሞቹ ሮቦቶች" የታመሙ ታካሚዎችን ማየት እና መጠየቅ የሚችሉ ሮቦቶችን በቻይና ይጀምራሉ ተባለ❗️ 🔺ሮቦቶቹ ከታካሚዎች ጋር ይነጋገራሉ፤ ጥያቄዎችን እየጠየቁም ምላሾችን ይሰጣሉ ተብሏል። 🔺
✳️ "ሀኪሞቹ ሮቦቶች" የታመሙ ታካሚዎችን ማየት እና መጠየቅ የሚችሉ ሮቦቶችን በቻይና ይጀምራሉ ተባለ❗️ 🔺ሮቦቶቹ ከታካሚዎች ጋር ይነጋገራሉ፤ ጥያቄዎችን እየጠየቁም ምላሾችን ይሰጣሉ ተብሏል። 🔺በፓሪስ በሚገኝ ሆስፒታል በአረጋውያን ታካሚዎች ላይ የተደረገው ሙከራም ሮቦቶቹ ታካሚዎችን መርዳት ጭንቀታቸውን ማቃለል እና በነርሶች ላይ ያለውን ጫና ማቃለል እንደቻሉ ማረጋገጡ ተነግሯል። 🔺ሮቦቶቹ በህክምና ባለሙያዎችና በታካሚዎች መካከል ሊኖር የሚችለውን አካላዊ ንክኪ በመቀነስ የተላላፊ በሽታዎች ስርጭትን ለመቀነስ እንደሚያግዙ ታምኖባቸዋል። ለመጀመሪያ ጊዜም በቻይና በተደረገው ሙከራ ጥሩ ውጤት እንደተገኘበት ተነግሯል። #Tech_News