cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🥰 Only love 😍

welcome to sad mood channel ሰለፍቅር ግጥም ✍️ sad mood picture 💔 dance video old ዘፈኖች 🎧 ልቦለዶች የፍቅር ጥቅሶች @ushayu አሳብና አስተያየት ኮሜንት አርጉልኝ የምትፈልጉትን ነገር inbox @ushayat ፃፉልኝ

Show more
Advertising posts
191
Subscribers
-124 hours
-87 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንድ ሰው ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ የምናውቀው ችግር ውስጥ ሲሆን ነው
Show all...
መጀመሪያህን አይቶ ለታዘበህ ታስሆን መጨረሻ አይቶ ለተረዳህ ቦታ ስጥ ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
like 🥀 Share 🥀 comment @ushayu @ushayu
Show all...
እስቲ ፍቅር ላይ ያላለ ሰዎች ስሜቱ እንዴት ነው 😊🥰 comment 📝
Show all...
❤️ልብህ አያመንታ❤️ መውደድህ ከሆነ የእውነት ከልብህ ሀሴት ከሌለበት የምሰጠኝ ፍቅርህ ከኔ ጋር ለመሆን ልብህ አያመንታ አትችልም መኖር ነብሴ ካንተ ተለይታ አንበሳ ያለ ጥርስ ሞገስ እንደሌለው የኔም ህይወት ያላንተ ልክ እንደ አንበሳው ነው ❤️❤️❤️ውዴ መሆን እፈልጋለው ካንተ ጋር ዘላለም 🥰 አንተን ለማስደሰት የማልሆነው የለም እስካለም ጥጋጥግ እስካለም ዳርቻ 😊 እወድሃለሁ ፍቅሬ ልኑር ላንተ ብቻ😘 ከኔ ጋር ለመሆን ልብህ አያመንታ ላኑርህ ዘላለም በደሜ ጠብታ❤️ @ushayu ከተመቻቹ like 👍 ማረግ እንዳረሱ
Show all...
👍 2
#ስደቢኝ_ግድየለም😊 . ስደቢኝ ግድየለም አልቀየምሽም ደደብ የማትረባ አህያ ነህ ቀሽም☹️ ሲጠሉህ የማታውቅ #እልም ያልክ #ፋራ ልክስክስም በይኝ አስቀያሚ ጭፍራ ከፈለግሽ ደግሞ ደሀ ለቃቃሚ ብትይኝ ግድየለም እባክሽን ስሚ🤗 . ከስድቦችሽ መሀል መልካሙን እያየሁ ፋራ በመሆኔ እጅጉን እኮራለው አህያ ላልሺኝ ደግሞ አንቺን ተሸክሜ እስከዛሬ አለሁ ይሄውልሽ ህመሜ💔 . ደሀ ነህ ብለሻል ደሀ ነኝ አውቃለው😊 ሀብታም ስላልሆንኩኝ አመሰግናለው ምናልባት ግን ሆዴ..... ገንዘብ ኖሮኝ እኔ በሀብቴ ብኮራ ስድብሽን ሰምቼ እለይሽ #ነ'በራ🤷‍♂ ሁሉን ያጣ ሆኜ ብትይኝ ውዳቂ እንደማልጠላሽ ግን አሁንም #እወቂ፡፡♥️  @kemrtochmahaderr ሼር አደራ🙏
Show all...
👏 2
በፊት ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ እስቅ ነበር አሁን ግን በቀልድ ራሱ መሳቅ አልቻልኩም። ❤️‍🩹
Show all...
👍 1
በዚች አለም ስንኖር አንዳንዴ ከማንም በላይ የምንወዳቸውን ሰዎች እድንለያያቸው ግድ ይሆንብናል።ይሄም ታሪክ በዛ መንገድ ያለፉ ሁለት ፍቅረኞች ታሪክ ነው። 👩ይሄ ቀን አንተን ከኔ ሊነጥል ገድ እዲሆን አደረገ ግን ልቤን ካንተ ፍቅር ቅንጣት ታክል ሊያስቆመው አይቻለውም😭 👨ከአጠገብሽ የሚሄደው አካሌ እጂ አፍቃሪው ልቤ ካንቼ ጋር ነው😢 👩የኔ ጀግና ተመለሰህ ናልኝ 😭😭አንተ እስክትመለስ ዱአዬ/ጾሎት ካንተ ጋር ነው 👨ተመልሼማ እመጣለሁ አልተመለስኩም ማለት ግን ወደማይቀረው አለም ተሻግሪለሁ ማለት ነው😭 👩አታልቅስ ለሁለታችንም የሚበቃ እንባ ከኔጋ አለ አንተን አይክፋብኝ በሰላም ብቻ ተመለስልኝ 👨ያንችን እንባ እያዬው አለማንባት የምችል አደለሁም እመለሳለሁ ካንቺ እቅፍ ውስጥ ለመግባት ስል የማልጋፈጠው ነገር የለም🥺 👩ጀግናዬ ቀናቶች በሄዱ ቁጥር የመጨረሻዬ በእጥፍ እየቀረበ መሆኑን እወቅ ካላንተ አንድ ቀን መኖር ለኔ ከህመም በላይ ትልቁ ህመም ነው። 👨በድን አካሌ ብቻ እደሚሄድ እወቂ የኔ ንግስት አታልቅሺብኝ ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ🥺 👩አንተስ እያለቀስ አደል 👨ላለማልቀስ እየመኮርኩ ነው 👩አንተ ለማቆም ያልቻልከውን ለቅሶ እኔ እዴት አድርጌ ላቁም እ😔 👨ደብዳቤ እልካለሁ ያንቺንም እጠብቃለሁ እያንዳንዱን ነገር እድትጽፊልኝ 👩እሺ እልካለሁ 🥺
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
።። ልትባሉ፡ የማይገባ ግን ብዙ የየተባላቹት ።።፡ ልትነግሯቸው ፈልችሁ ዝም ያላቹበት ፡፡፡፡፡ እናንተ ላይ፡ሊሆን የማይገባ ግን ብዙ የሆነ ።። እየፈለጋችሁ ያጣቹት… comment💔😔
Show all...
ስህተቱኮ ማፍቀራችን አይደለም ትልቁ ስህተታችን ቦታችንን አለማወቃችን ነው @ushayu
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.