cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፍቅር አለም

🥰🥰እንኳን ደህና መጡ🥰🥰

Show more
Advertising posts
61 865
Subscribers
-25824 hours
+8507 days
+7 98730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👨ሀይ 👩ሰላም 👨እዴት ነሽ 👩ደናነኝ አባ 👨ትወጂኛለሽ አደል 👩ምን አይነት ጥያቄ ነው😳 👨መልሺልኝ 👩አወ እወድሀለሁ 👨ታምኚኛለሽ
Show all...
😁 5👍 4 1🥰 1👌 1
🦻🔫 ማስጠንቀቂያ ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች ከዚህ ቻናል የምትለቁ፡ ከሆነ አእምሮአችሁ፡ ጤናማ እንዳልሆነ ተረጋግጧል !!!!!!🤪
Show all...
😁 12👍 3👌 2💯 2😨 1
አንዳንዴ የእናቴን አይን ትኩር ብዬ ሳየው ፍቅሯን መግለጫ ቃል አጣለሁ ! እናም ፈጣሪን አልኩት " አምላኬ !ምነው ከእኔ የተሻለ ልጅ ብትሰጣት !" 🥹🥹🥹
Show all...
😭 10👍 3 2🙏 1💯 1
Sewoch kebad gunfan yzognal mn yshalegnal🤧🤧🤧
Show all...
የሷ መሆን ካልቻልክ ቃል አትግባላት 🧏‍♀ ምክኒያቱም አንዳንድ ልቦች በቃል ብቻ ትልቅ ሂወትን ይገነባሉ
Show all...
👍 18 2💯 2🙏 1👌 1
አንድ ቀን ለእናቴ እንዲህ ብዬ ጠየኳት እኔ ፡ " ለምንድነው መልካም ሰዎች ምድር ላይ፡የማይቆዩት " እሷም አለቺኝ፡ ፡ " አንድ አትክልት ቦታ ሄደክ፡ አበቦችን ውሰድ ብትባል የቱን ትወስዳለህ ? " አለቺኝ እኔም ፡ " ቆንጆ የሆኑትን " አልኳት። እሷም ዝም አለች እኔም ገባኝ ። የሁሉም እናት ልዩ ናት ። ክብር ለነሱ!!! መልካም አመሻሽ ቤተሠቦች ።
Show all...
25👍 5🥰 2💯 2
የልቤ ትርታ ከዛሬ ጀምሮ በቀን ሁለት part የምንለቅ ይሆናል🙏
Show all...
👍 29
🤔በትንሹ እኔና ሴቶች ያለንበት ሁኔታ🤔
Show all...
🤣 11👍 5😱 5🥰 1🤔 1
እኔ ምላችሁ ሰዎች ስለ ጭፍን ጭፍጨፋ ምን ትላላችሁ ? ይቀጥልልን 👍 አይ፡ መጀመሪያ የልቤ ትርታ ይለቅ ❤️
Show all...
22👍 16
ልቤ ሌባ ሆና ነፍሴ ስትኮንናት ፍቅር አልባ ቤቴ በበጋ ሲበርዳት ፍቅር ገንዘብ ስልጣን ሁሉንም አግኝታ ነፍሴ ሐሴት ራቃት ሰውነቷን አጥታ
Show all...
👍 8 2😱 1👌 1💯 1💔 1